በእግርኳስ ሁሌም የሚያስቀኝ ነገር ቢኖር Angel Di Maria 2014 ላይ በቃለ-መጠይቅ አምልጦት የተናገራት ነገር ነች... "አንዳንዴ እግርኳስ ከባድ ህይወት ነው። ታትረህ ለመለወጥ እየሰራህ፣ ውጤታማ እንቅስቃሴ እያደረክ ድንገት ኤጀንትህ ደውሎ ቶተንሃም ልትሄድ እንደምትችል ይነግርሃል።" @Soccer_talks @Soccer_talks
😁21🤣3
Signed ყεαɓรɾα

Channel
@Soccer_talks
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
2,761subscribers
+15 since we began measuring on 29 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001184440409 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Soccer_talks |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 29 September 2026 |
| Last confirmed live | 5 November 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 5 November 2026 |
| On Telegram | t.me/Soccer_talks |
Sports — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 15 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 5 Nov 2026, 08:26 | 2,761 | +52 |
| 2 Nov 2026, 10:06 | 2,709 | +43 |
| 30 Oct 2026, 12:11 | 2,666 | +1 |
| 27 Oct 2026, 07:16 | 2,665 | -7 |
| 24 Oct 2026, 16:36 | 2,672 | -3 |
| 21 Oct 2026, 20:10 | 2,675 | -10 |
| 18 Oct 2026, 14:57 | 2,685 | -14 |
| 15 Oct 2026, 12:47 | 2,699 | -5 |
| 12 Oct 2026, 06:21 | 2,704 | -20 |
| 5 Oct 2026, 11:16 | 2,724 | -22 |
| 29 Sept 2026, 21:22 | 2,746 | no change |
| 29 Sept 2026, 20:47 | 2,746 | first reading |
18 posts held, back to 17 September 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 29 September 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
215 reactions across 18 posts, in 9 distinct kinds. The most used accounts for 41.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 89 | 41.4% | |
| 😁 | 51 | 23.7% | |
| 🔥 | 30 | 14.0% | |
| 💔 | 16 | 7.44% | |
| 👍 | 10 | 4.65% | |
| 😢 | 10 | 4.65% | |
| 🫡 | 5 | 2.33% | |
| 🤣 | 3 | 1.40% | |
| ⚡ | 1 | 0.465% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 18 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 215 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 17 September 2026 to 29 September 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
በእግርኳስ ሁሌም የሚያስቀኝ ነገር ቢኖር Angel Di Maria 2014 ላይ በቃለ-መጠይቅ አምልጦት የተናገራት ነገር ነች... "አንዳንዴ እግርኳስ ከባድ ህይወት ነው። ታትረህ ለመለወጥ እየሰራህ፣ ውጤታማ እንቅስቃሴ እያደረክ ድንገት ኤጀንትህ ደውሎ ቶተንሃም ልትሄድ እንደምትችል ይነግርሃል።" @Soccer_talks @Soccer_talks
😁21🤣3
Signed ყεαɓรɾα
ሁለት ዓመት ያለ ቶቶ ቺላቺ 💔 በስራ አጥቶች ብዛት ፣ በከፍተኛ ሙስና ፣ በብላክ ማርኬቶች እና በማፍያዎች የምትታወቀውን ደቡብ ጣሊያንን በእግር ኳሱ ስሟ እንዲነሳ ያደረገ ይህ ሰው የፓሌርሞ አምባሳደር ነበር.. በ1990 የዓለም ዋንጫ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን 3ኛ ሆኖ ውድድሩን ብታጠናቅቅም ይህንን ክስተት ተጨዋች ለዓለም እግር ኳስ ይበልጥ አስተዋወቀች.... የውድድሩን የወርቅ ኳስ እና የወርቅ ጫማ ጠቅልሎ የወሰደው ይህ ጣሊያናዊ የአጥቂ መስመር ተጨዋች በዛው ዓመት የአውሮፓ ኮከብ ተጨዋች ሽልማት( Onze d'Argent ) ሲያሸንፍ እና የዓለም ኮከብ ተጨዋችነቱን የዓለም ዋንጫውን አሸናፊ ሉተር ማቲያስን በመከተል ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል... …
❤4👍1
በአጠቃላይ በሊቨርፑል 1980-96 የ16 አመት ቆይታው 346 ጎሎችን በማስቆጠር የክለቡ የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ ይገኛል። በተጨማሪም ከሊቨርፑል ጋር 5 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎች፣ 2 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ፣ 3 FA Cup እና 5 Carabao Cup ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል። ኤቨርተን ላይም 25 ጎሎችን በማስቆጠር የ Merseyside Derby ከፍተኛው የጎል አስቆጣሪ ነው። አሰልጣኙ ሳያየውና ሳያምንበት በአንድ መልማይ ውሳኔ ብቻ የፈረመው የ 18 ዓመት ታዳጊ በመጨረሻም የሊቨርፑል ታላቁ ጎል አስቆጣሪ ና ሌጀንድ ሆኖ አረፈው። @Soccer_talks @Soccer_talks
❤1
Signed ყεαɓรɾα
ከዚያም 1987 ላይ ለአዲስ ፈተና እና ራሱን ከአለም ምርጥ ተጫዋቾች ጋር ለመፈተሽ ወደ ጣልያን ሊግ አመራ። ያኔ ሴርያው እንደ ማራዶናና ፕላቲኒ ያሉ ታላላቅ ተጫዋቾች የሚጫወቱበት ሊግ ነበር። የሙኒክና ባርሳን ፍላጎት ወደጎን በመተው ጣልያንን የመረጠው ተጫዋቹ ከጁቬ በጣም ከፍተኛ ደሞዝ ቀረበለት። በዚህም በ 1987 ላየሰ ጁቬ ለእንግሊዛዊ ተጫዋች ሪከርድ የሆነ 3.2 ሚፓ በመክፈል ራሽን አስፈረሙ። በዚያም በአንድ ሲዝን 13 ጎል በማስቆጠር top scorer ቢሆንም ሊጉን መላመድ አልተቻለውም። በዚህም ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ ሊቨርፑል የእንግሊዝ ክለቦችን የዝውውር ሪከርድ ሰብሮ በ2.8 ሚፓ ራሽን መለሰው። (£400k አተረፉ) @Soccer_talks…
❤1
Signed ყεαɓรɾα
ትልቅ ተስፋን ሰንቆ ሊቨርፑል የከተመው ወጣት ራሽ አጀማመሩ እንዳሰበው አልሆነለትም ... በመጀመሪያዎቹ 9 ጨዋታዎች ላይም ግብ ማስቆጠረ አለመቻሉን ተከትሎ ብዙዎች የከሰረ ዝውውር ለማለት ዳዱ። የኋላ ኋላ ግን ራሽ ተቀየረ፤ አንዴ ጎል ማስቆጠር ከጀመረ በኋላም የሚያቆመው ጠፋ። የሊቨርፑል ወሳኝ አጥቂ በመሆንም ዋንጫዎችንና ሪከርዶችን ማግበስበስ ተያያዘው። በመጀመሪያ ዙር ቆይታው ማለትም 1980-87 3 የሊግ ዋንጫና UCL አሸንፈ በተለይ በ 1983 ላይ በሁሉም ውድድሮች 47 ጎል አስቆጥሮ ታሪክ ሰርቶ ነበር። የግል ሽልማቶቹም 1983፦ PFA Young Player of the Year። 1984፦ PFA Player of the Year እና FWA Footba…
❤1
Signed ყεαɓรɾα
ሆኖም ግን የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ ቦብ ፔይዝሊ ኢያን ራሽን ሲጫወት ስላላየው አንገራግሮ ነበር። ነገር ግን በትዌንቲማን ውሳኔ በመተማመን ሊቨርፑል ለ18 ዓመቱ አጥቂ ወደ 300,000 ፓውንድ የሚጠጋ ሒሳብ ከፈለ። በወቅቱ ይህ ለታዳጊ ተጫዋች የብሪታንያ ሪከርድ የዝውውር ክፍያ ነበር። በእንግሊዝ እግርኳስ ታሪክም ከፍተኛ ሒሳብ የወጣበት ተጫዋች ከቼስተር ወደ ሊቨርፑል አቀና። @Soccer_talks @Soccer_talks
❤2
Signed ყεαɓรɾα
አስገራሚ የተጫዋች ምልመላታሪክ! በፈረንጆቹ 1980 የ18 ዓመቱ ኢያን ራሽ ለእንግሊዝ ሶስተኛ ዲቪዚዮን ክለብ ቼስተር ይጫወት ነበር። በወቅቱም አስደናቂ አቋም ላይ የነበረው ተጫዋቹ የሊቨርፑሉን ዋና መልማይ ጄፍ ትዌንቲማን'ን ቀልብ ሳበ። ትዌንቲማን ሌሎች ክለቦች ያላስተዋሏቸውን እና የተደበቁ ተሰጥኦዎች በማደን የታወቀ legendary ስካውት ነበር። ራሽን ከተመለከተ በኋላም ሊቨርፑል ይህን ወጣት ማስፈረም እንዳለበት 100% ከውሳኔ ደረሰ። #ይቀጥላል @Soccer_talks @Soccer_talks
❤1
Signed ყεαɓรɾα
ማንቸስተር ሲቲ በ114 ፋይናንሻል ጥፋቶች ተከሷል። ሲቲ ትልቅ ችግር ውስጥ ነው ያሉት የወጣው ይፋዊ መግለጫውም አድል ተፈፅሞብናል አይነት ነው። ቅጣቱ እስከ አሁን አልተወሰነም ... ቀጣዩ እርምጃ እንግዲህ በሕግ ይግባኝ መጠየቅ ሲሆን ይህም ወራትን ሊፈጅ ይችላል። @Soccer_talks @Soccer_talks
😢10😁4❤2👍1
🗣️ ቶቲ: «በ48 ዓመቴ ጄኖዋ እና ኮሞ በኔ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አሳይተው ነበር። እንደ ፕሮፌሽናል ተጫዋች በድጋሜ ልምምድ ማድረግ ጀምሬ ነበር፤ ሰውነቴም በጥሩ ሁኔታ ላይ ነበር። ፍጥነቴ ቢቀንስም፣ እግርህ ግን አያረጅም! ወደ ሜዳ ለመመለስ ተዘጋጅቼ ነበር፤ ነገር ግን ሮማን መክዳት ከባድ ነው። ለስፖርታዊ ክህደት የእድሜ ገደብ የለውም— እድሜህ 18ም ሆነ 48 ክህደት ክህደት ነው!» @Soccer_talks @Soccer_talks
❤14🫡5🔥3
ከዚያ በኋላ የሰሜን ለንደን ደርቢ በጉጉት ሲጠበቅ ነበር፤ በነዚያ ጨዋታዎች ሁሉ ላይም የስፐርስ ደጋፊዎች በከፍተኛ መልኩ ይጮሁበትና ይሰድቡት ነበር። ከዚህም በላይ “Judas” (ይሁዳ) የሚል ተቀፅላ ሰጥተውት ነበር። እስከዛሬም በጭራሽ የማይረሱት ክህደት ነው። ነገር ግን ካምቤል በአርሰናል የተሳካ ጊዜን አሳለፈ። ከክለቡ ጋር 2 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎች እና 2 FA Cup ከማሸነፉም በላይ በአርሰናል ኢንቪንሲብል ዋንጫ ስኬት ላይ ክለቡ አንድም እንዳይሸነፍ በኋላ ደጀንነት ቁልፍ ሚና ነበረው። በተጨማሪም በ 2006 ሻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ላይ የአርሰናልን ብቸኛ ግብ ያስቆጠረው ይሀው ተከላካይ ካምቤል ነው። @Soccer_talks @Soccer_talks
❤5
Signed ყεαɓรɾα
ከሶስት ሳምንት በኋላ ኣርሰናል ፕሬስ ኮንፈረንስ አዘጋጁ ... ሁሉም የሪቻርድ ራይት ዝውውር ይፋ ሊደረግ ነበር የመሰላቸው!! ሆኖም ቬንገር ወደ ኮንፈረንሱ ሲገቡ ካምቤል ተከትሏቸው ገባ፤ መላው የእግር ኳሱ ዓለም ደነገጠ፤ ቬንገር በሚድያ ካምቤልን ማስፈረማቸውን ይፋ አደረጉ። 🤯 አስበው የክለቡ አርምባንድ ለባሽ፣ ካፒቴን ሆነህ ... በዚህ በኩል "አይ ወዴትም አልሄድም" እያልክ በድብቅ ከደርቢው ጋር ስትደራደር። ዜናው ይፋ ሲደረግ የስፐርስ ደጋፊዎች በንዴት ተቃጠሉ፣ በገኑ። አጅሬው ከወራት በፊ ነገሩን ሲጠነስስ እንደቆየና በውሸት ደጋፊዎቹን ሲያረጋጋ እንደነበር ታወቀ። ከስፐርስ ወደ አርሰናል፤ ታሪክ ከማይረሳቸው ክህደቶች መካከል አንዱ ሆነ። @Socc…
❤6
Signed ყεαɓรɾα
ከክህደት ዶሴ — ክፍል 2 ሶል ካምቤል!! በፈረንጆቹ 2001 ላይ ሶል ካምቤል በቶተንሃም ተወዳጅና እጅጉን የሚከበር ተጫዋች ነበር። በስፐርስም የክለቡ ካፒቴን፣ መሪ እና የቡድኑ ምርጡ ተጫዋች ነበር፤ ኮንትራቱም ወደመጠናቀቂያው መቃረቡን ተከትሎ ሚዲያው የዝውውር ወሬዎችን ሲያናፍስ የስፐርስ ደጋፊዎች ስጋት ገባቸው። በዚህም ካምቤል ወደ ሚዲያ ወጥቶ ለደጋፊው ተስፋ ሰጠ። "አይዟችሁ ወዴትም አልሄድም እመኑኝ በዚሁ እቆያለሁ" ሲል ተናገረ። ሆኖም ግን ውሉ ሲጠናቀቁ ከኮንትራት ነጻ ሆኖ ለቀቀ። አስደንጋጭ ነገርም የተፈጠረው ከዚህ በኋላ ነበር!! #ይቀጥላል @Soccer_talks @Soccer_talks
❤3
Signed ყεαɓรɾα
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Soccer_talks. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Named by 3 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 5 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ከእግር ኳስ ማህደር ⚽️” (@Soccer_talks), 2,761 subscribers as measured 5 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Soccer_talks.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.