25 Aug 2026, 15:19 UTC232 views4 reactionsread 28 August 2026 Photo
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
…
👍3❤1
24 Aug 2026, 10:06 UTC448 viewsread 28 August 2026 Telegram Group 100K በላይ member ያላችሁ አናግሩኝ @SoLa_SMD
21 Aug 2026, 17:25 UTC477 views4 reactionsread 28 August 2026 Photo
Samsung 6000mAh ባትሪ ያላቸው ስልኮች እንዳሉ ታቃላችሁ
Galaxy A08 4G 6000mAh በዚሁ ወር 2026 የሚመጣ አዲስ A-series ሞዴል ነው።
🔋 Battery: 6,000mAh (expected typical)
⚡ Charging: 15W እንደሚደግፍ ተጠቅሷል
📱 Galaxy A08 4G
በተጨማራም Samsung 6000mAh ስልኮች ዝርዝር
1, 📱 Galaxy F70 Pro 5G
Battery: 🔋 6000mAh
Screen: 6.7" Super AMOLED+ 120Hz
Processor: Snapdragon
Camera: 50MP + 8MP + 2MP
Charging: ⚡ 45W
2, 📱 Galaxy F70e 5G
Battery: 🔋 6000mAh
Screen: 6.7" AMOLE…
❤2👍2
17 Aug 2026, 18:56 UTC580 views5 reactionsread 28 August 2026 Photo
#YouTube
YouTube Monetization 2027 watch time እንደሚጨምር አሳወቀ
እንደሚታወቀው YouTube ቻናላችን መኒታይዝ ወይም ገንዘብ እንዲሰራ በአንድ አመት ውስጥ 1000 ሰብስክራይብ እና 4000 ሰአት እይታ ያስፈልግ ነበር 2027 ግን 8000ሰአት (watch time) እይታ ሌሆን እንደሆ አሳውቋል
👍5
16 Aug 2026, 07:44 UTC638 views5 reactionsread 28 August 2026 Photo
Samsung በጣም G ብለናል ለብዙ አመታት ስንጠብቀው የነበረውን ፊውቸር ቀጣይ በሚወጣው One UI 9.5 ያለምንም ተጨማሪ መተግበሪያ App lock (መቆለፍ ) የሚያስችል አዲስ አማራጭ አምጥቷል።
በስተመጨረሻም Samsung ችግሩን ገሎታል 🙌
ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት
🟥YouTube 📹TikTok 🔵Telegram
JOIN ማለታችሁን አትርሱ
👏5
13 Aug 2026, 22:53 UTC676 views6 reactionsread 28 August 2026 Photo
#ከSoLaMD
Walmart ብቸኛ ወራሽ Alice Walton በ2026 የዓለም በጣም ሀብታም ሴት ሆናለች። Forbes በMarch 2026 የሰጠው ግምት ሀብቷን $134 billion ነው ያለው።
🏆 #1 በዓለም ሀብታም ሴት
💰 የተገመተ ሀብት፦ $134B
🛒 የሀብቷ ዋና ምንጭ፦ Walmart
👨👧 በአሜሪካ ግዙፉ የሱፕር ማርኬት የሆነው የWalmart መስራች Sam Walton ብቸኛ ሴት ልጅ ናት።
ይህም ማለት የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም ከነበረው እና microsoft መስራች ከሆነዉ Bill gates የበለጠ ሆኗል!! አሁን ባላቸው ሀብት መጠን በ19.7% ሀብት መጠን ብልጫ አላት
ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት
🟥YouTube 📹TikTok 🔵Tele…
❤6
11 Aug 2026, 13:25 UTC690 views6 reactionsread 28 August 2026 Photo
⚡️ በTelegram ላይ የተረጋገጠ ምልክት (Verified Checkmark) ✅ ለማግኘት የእርስዎን አካውንት አሁን Premium ያድርጉት
✔️ 3 Months -🔺
✔️ 6 Months - 🔻
✔️12 Months - 🔺
✅ስንቶቻችሁ ናችሁ ስለ Telegram Premium ስጠይቁኝ የነበር ?😃
😂ይሄው በሚገርም ቅናሽ የምትፈልጉትን መርጣችሁ ማስሞላት ትችላላችሁ ❗❗
💬አሁኑኑ @SoLa_SMD ማናገር ትችላላችሁ❗
አልያም ይደውሉ 0941705003
👍5❤1
4 Aug 2026, 13:25 UTC861 views7 reactionsread 28 August 2026 💣 Russia has designated me as a “terrorist” for refusing its demands for mass surveillance and censorship on Telegram.
Under Russian law, I’m banned from “publishing information on the Internet” 😌
Russian officials have clearly got confused about who can ban whom from the Internet 😉
👍6❤1
29 Jul 2026, 22:10 UTC≈1,150 views5 reactionsread 28 August 2026 Photo
Meanwhile in other part of the world 🤦♂️
👍5
29 Jul 2026, 14:16 UTC987 views4 reactionsread 28 August 2026 እስኪ እዚህ ግሩፕ የፈጠነ JOIN በሉ ይጠቅማችኋል👉 https://t.me/+Ri3xOPws6aqFYLR6
እንዲሁም ጓደኞቻችሁን አድድ አድርጉ
👍4
Posted without readable text
27 Jul 2026, 09:15 UTC≈1,080 views7 reactionsread 28 August 2026 Forwarded from @jiji_etPhoto
🌟SOFI MOBILE ZONE✨
✨ iphone 14 pro max✨
✨256gb✨
✨90++🔋✨
✨original (genuine)
✨ physical sim + e-sim
✨ price: .120K
📩 DM serious buyers only ✈️
👉@Jiji_Ethiopia_bot
👍5❤2
Showing the 12 most recent of 22 posts we hold for @SoLa_MD. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.