24 Aug 2026, 11:16 UTC611 views43 reactionsread 29 August 2026 ለሌክ ሳይድ አካዳሚ ተማሪ ወላጆች
ጉዳዩ፦የተርም (በየ3ወር) እንዲከፈል የተወሰነዉን ዉሳኔ በድጋሚ ማጤን ይሆናል።
በመግቢያዉ ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ ቀደም ሲል በቀን 13-12-2018 በተፃፈዉ ማስታወቂያ መሰረት የ2019 ዓ/ም የት/ቤት ክፍያ በየ3 ወሩ ወይም በተርም እንዲከፈል መወሰኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የተለያዩ የት/ቤታችን ወላጆች በሰጡት አስተያየት አብዛኛው ወላጅ በወር ደመወዝ የሚተዳደርና በመካከለኛ እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ክፍያዉን ለመፈፀም የሚቸገር መሆኑን በመግለፃቸዉ ት/ቤቱ ጉዳዩን እንደገና በማጤንና ችግሩን ከግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት የክፍያ ስርዓቱ ቀደም ሲል እንደነበረዉ እንዲቀጥል እና መክፈል የሚችል ወ…
👍29❤7👏6😁1
Signed Hana@Dawit @529......518
19 Aug 2026, 17:10 UTC≈1,160 views37 reactionsread 29 August 2026 ማስታወቂያ
ለሌክ ሳይድ አካዳሚ ተማሪ ወላጆች በሙሉ፦
ጉዳዩ፦የት/ት አገልግሎት ክፍያ አፈፃፀምን ይመለከታል፤
በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ የትምህርት ተቋማችን ሌክ ሳይድ አካዳሚ ከ2019 ዓ/ም ጀምሮ ቀደም ሲል የነበረዉን የተማሪዎች የት/ት አገልግሎት ወርሃዊ ክፍያ በተርም/በ3 ወር አንድ ጊዜ/እንዲከፈል የተወሰነ ስለሆነ ወላጆች ይህንን አዉቃችሁ ከጥቅምት ወር 2019 ዓ/ም ጀምሮ ክፍያችሁን በየሦስት ወሩ በመፈፀም በአመት በሦስት ዙር በመክፈል እንድታጠናቅቁ ከወዲሁ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
🙉14👍10😱5❤4👏2😨2
Signed Hana@Dawit @529......518
13 Aug 2026, 10:52 UTC≈1,650 views6 reactionsread 29 August 2026 ማስታወቂያ
ለሌክ ሳይድ አካዳሚ የ2019 አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪ ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፦የምዝገባ ኮድ ወስዳችሁ እስካሁን ክፍያ ያልፈፀማችሁ ወላጆችን ይመለከታል፦
በርዕሱ ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በ2019 ዓ/ም በት/ት ተቋማችን ተማሪዎችን ለማስመዝገብ ሂደቱን በመጨረስ የክፍያ ኮድ ወስዳችሁ ክፍያዉን እስካሁን በባንክ በኩል ያልፈፀማችሁ ወላጆች የፊታችን አርብ ነሐሴ 08/12/2018 ዓ/ም ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ክፍያችሁን እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እያሳሰብን ይህ ባይሆን ግን ት/ቤቱ ሌሎች ተማሪዎችን ለመቀበል የሚገደድ መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
👍4❤2
Signed Hana@Dawit @529......518
13 Aug 2026, 10:24 UTC≈1,590 views6 reactionsread 29 August 2026 ማስታወቂያ
ለሌክ ሳይድ አካዳሚ ተማሪ ወላጆች በሙሉ
ጉዳዩ፦የምዝገባ ጊዜ እየተጠናቀቀ መሆኑን ስለማሳወቅ ይሆናል፤
በመግቢያው ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ የ2019 ዓ/ም የተማሪዎች ምዝገባ ነገ አርብ 08/12/2018 ዓ/ም የሚጠናቀቅ ሲሆን በሚቀጥለዉ ሳምንት ሰኞ እና ማክሰኞ ማለትም ነሐሴ 11 እና 12 የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሙሉ በሙሉ የምናቆም መሆኑን እያሳወቅን በተጠቀሰው ጊዜ ተማሪዎችን የማያስመዘግብ የተማሪዎቹ ቦታ በአዲስ ተማሪዎች ስለሚያዝ ለሚፈጠረዉ ችግር ኀላፊነቱን ት/ቤቱ የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ እናሳስባለን
ት/ቤቱ
👍6
Signed Hana@Dawit @529......518
28 Jul 2026, 20:19 UTC≈2,230 views5 reactionsread 29 August 2026 Photo
ዉድ የት/ቤታችን ወላጆች የLKG ክፍል ተማሪዎች ክፍያ በsystem error ምክንያት ከመደበኛው ክፍያ ውጭ የተላከላቸው መልዕክት አሁን ስለተካከለ sms በተላከላቸው master ID በመጠቀም cbe birr; cbe bank ወይም የት/ቤታችን ግብ በአካል በመገኘት ክፍያ እንድትፈጽም እናሳስባለን።
#.ሌክ ሳይድ አካዳሚ
#.ሐዋሳ ኢትዮጵያ
❤5
Signed Ashe TB
25 Jul 2026, 21:09 UTC≈2,250 views14 reactionsread 29 August 2026 ዉድ የት/ቤታችን የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ከስር ያለዉን ድህረገጽ በመጠቀም ዉጤታችሁን ማየት እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን። https://sidama6.ministry.et/#/result
❤14
Signed Hana@Dawit @529......518
25 Jul 2026, 21:06 UTC≈2,130 views4 reactionsread 29 August 2026 የሲዳማ ክልል የ2018 የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ዉጤት ይፋ ሆነ
😱4
Signed Hana@Dawit @529......518
24 Jul 2026, 21:22 UTC≈2,520 views38 reactionsread 29 August 2026 ዉድ የት/ቤታችን ተማሪዎች ዉጤታችሁን ከስር ያለዉን ድህረገጽ በመጠቀም ማየት እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን። https://sidama.ministry.et/#/result
❤22👍16
Signed Hana@Dawit @529......518
24 Jul 2026, 21:07 UTC≈2,640 views20 reactionsread 29 August 2026 በሲዳማ ክልል የ2018 የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዉጤት ይፋ ሆነ
****
😱10❤6😐4
Signed Hana@Dawit @529......518
1 Jul 2026, 06:43 UTC≈3,690 views24 reactionsread 29 August 2026 Photo
#.ሌክ ሳይድ አካዳሚ
#.ሐዋሳ ኢትዮጵያ
❤22😱2
Signed Hana@Dawit @529......518
28 Jun 2026, 19:50 UTC≈3,100 views29 reactionsread 29 August 2026 Photo
መምህርነት የሙያዎች ሁሉ አባት ስለመሆኑ የሚከራከር የለም። ሁሉም ሙያዎች በመምህርነት ድልድይ የተሻገሩ ናቸው። ተማሪዎቻቸውን እንደ ልጆች የሚያዩ አስተማሪዎችም ለአገር የሚጠቅሙ ዜጎችን በማፍራት በኩል ቀጥተኛ ሚና አላቸው። የተከበራችሁ የትምህርት ቤታችን መምህራን በእናንተ ዉስጥ ያለዉ ብርሃን የማይጠፋና በምታስተምሯቸዉ ልጆች ልብ ዉስጥ ለዘላለም የሚኖር በመሆኑ በ2018 ዓ/ም ላሳያችሁት ትጋትና ሙያዊ ስነ ምግባር ሌክ ሳይድ አካዳሚ ከፍ ያለ ምስጋናዉን ያቀርባል።
#.ሌክ ሳይድ አካዳሚ
#.ሐዋሳ ኢትዮጵያ
❤18🥰6👏5
Signed Hana@Dawit @529......518
28 Jun 2026, 18:49 UTC≈2,530 views13 reactionsread 29 August 2026 Photo
ት/ቤታችን የ2018 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎቻችንን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል።
ፍሬያማ ዜጋ መፍጠር የሁልጊዜ ግባችን ነዉ
#.ሌክ ሳይድ አካዳሚ
#.ሐዋሳ ኢትዮጵያ
❤13
Signed Hana @529......518
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @SideLake. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.