ሲዖል ስትገባ ከረፋት እግዜሩን ለመነች ሰማት ዘለቀች ወደ ገነቱ ግን እዚያም... ብሶ ቢቆያት ክርፋቱ አንድ ነው ብላ ሁለቱ ለአምላኳ ሰደደች ክሷን ምስኪን... ያሸተተችው ራሷን Red-8
❤6

Channel
@SenayArt
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
905subscribers
+28 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002056789787 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @SenayArt |
| Created | Between 1 November 2023 and 31 May 2024— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/SenayArt |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 21:54 | 905 | +16 |
| 21 Aug 2026, 02:45 | 889 | +2 |
| 14 Aug 2026, 20:47 | 887 | +10 |
| 8 Aug 2026, 01:15 | 877 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:38 | 877 | first reading |
20 posts held, back to 26 November 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 20 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
166 reactions across 19 posts, in 9 distinct kinds. The most used accounts for 52.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 87 | 52.4% | |
| ❤🔥 | 65 | 39.2% | |
| 🔥 | 4 | 2.41% | |
| 🏆 | 2 | 1.20% | |
| 👍 | 2 | 1.20% | |
| 😢 | 2 | 1.20% | |
| 🥰 | 2 | 1.20% | |
| 🎉 | 1 | 0.602% | |
| 🤯 | 1 | 0.602% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 166reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 26 November 2025 to 20 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ሲዖል ስትገባ ከረፋት እግዜሩን ለመነች ሰማት ዘለቀች ወደ ገነቱ ግን እዚያም... ብሶ ቢቆያት ክርፋቱ አንድ ነው ብላ ሁለቱ ለአምላኳ ሰደደች ክሷን ምስኪን... ያሸተተችው ራሷን Red-8
❤6
ሰበራት ክፋቱ ፅገሬዳይቱን ቅንጥስ አረገና ይብላኝ ለዛ ገልቱ እሷስ ተነስታለች ሽቶ እና ማር ሆና
❤7
የ self development መፅሀፍ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይቀላቀሉ https://t.me/Amharic_Books_storee
እስኪ ምን ላርግልሽ ካንቺ የተፀናወተኝ ማፍቀሬ እንዲገባሽ ከአይኖችሽ የያዘኝ መውደዴ እንዲታይሽ ንገሪኝ የኔ ዓለም እስኪ ምን ላርግልሽ ከሰማይ እስከ ምድር ወጥቼ ወርጄ ስልጣን ተበድሬ በዓለም ሚኖሩትን ሕዝቡን ሚገዙትን ነገስታትን ሽሬ ለዘውድሽ እንድትሆን ከሰማየ ሰማይ ፀሐይን አውርጄ ግርማሽ እንዲያስፈራ መጎናፀፍያሽን በእሳት ጋርጄ ከሰው ሁሉ እንድትልቂ ተከብረሽ ተነግሰሽ ዉበትሽ እንዲታይ እንዲጎላ መልክሽ ጨረቃን አውርጄ ልሰራት ካንገትሽ ? ኮከብ አዋቅሬ ልብስሽን ልስራልሽ ? ከእሳት እና ከዉሃ ዙፋን ልገንባልሽ ? ስምሽ እንዳይረሳ ዓለም እንዲያስታውስ ትውልድ ሁሉ እንዲያውቀው ቃላት እየመረጥኩ ግጥም እየፃፍኩኝ መልክሽን ልሳለው ማፍቀሬ እንዲገባሽ መው…
❤6❤🔥4
[ እንዴት አመሻችሁ ፥ ግጥም እንገርብ እስኪ] የስለት ልጅ የሆንኩ ይመስል በጠዋት ማታ ስቆስል ሥጋዬ የልመት ፥ ነፍሴ የድባቴ ከናቴ ነው ወይስ ካባቴ ከማን ቢጠጋ እጣዬ እንዲህ የበዛው ጣጣዬ? ኩሬ እንኳን ሲሆን አስጣሚ ዕድል ነው ወይ አጋጣሚ? ድር እንኳን ሲጥለኝ ጥልፎ ሁልጊዜም ባይሆን አልፎ አልፎ አልፎ አልፎ [ስስቅ] አልፎ አልፎ አልፎ አልፎ [ሳለቅስ] አልፎ አልፎ ድብታ እምባዬን ልፎ ሲሸቀሽቀኝ እንደ ጦር ባልጋ ላይ ተኝቼ ስጦር እንቁዬን ለማንም ስጥል እንደ ባላባት ቅምጥል ልክ እንደ አመለ-ቅንጡ ኧረ ምኑ ቅጡ! ኧረ ምኑ ቅጡ! ጌታዬ አንተ ጌታዬዋ አትሞላልኝም ወይ የተስፋዬን ፅዋ? ባላድርም እንኳን ለማምሻ ተስፋ ስጠኝ እንጂ ለቅምሻ ምን አልኩ…
❤9👍2
በቀን ወይ በሌሊት በፆም በቅበላ የበላ ይኖራል ይብላኝ ለተበላ ጋጋሪው ቢራቀቅ ቢሰወር ምጣዱ የዕለት እንጀራ ነው አንደኛው ሰው ላንዱ በዕውቀቱ
❤8
"ትንሽ ቅር ብሎኛል, ግን ደስም ብሎኛል:: ትዝታሽ እየደበዘዘ ናፍቆትሽ እየፈዘዘ ነው :: ከመልክሽ በላይ የተሰሙኝ ስሜቶች ብቻ ትዝ ይሉኛል:: ተረስቶ ለማስታወስ እንደምንሞክረው የሌሊት ህልም, ልትጠፋ እንደደረሰች እንደሻማ ብርሃን:: ትንሽ ጭላንጭል ብቻ. . . ትንሽ ትውስታ ብቻ . . . እየረሳሁሽ ነው"
❤7❤🔥2
ወደ እኔ እስክትመጪ ስንት ቀለም ይንጠፍ ስንት ብዕር ልጨርስ ስንት ግጥም ልፃፍ ስንት መጽሃፍ ልድረስ እስክታዪ ናፍቆቴን እስክትመጪ ድረስ ልብሽ እስኪወስን ስንት ቃላት ልድማ እስክትወጂኝ ድረስ ስንት ሀረግ ላስማማ ወደ እኔ እስክትመጪ ስንት ግዜ ኪሪያላይሶን ስንቴ እግዚኦ ልበል ሱባኤ ገብቼ ስንት አመት ልከልከል ወደ እኔ እስክትመጪ ስንት መስክረም ይጥባ ስንት አደይ ይርገፍ ስንት ክረምት መጥቶ ስንት በጋ ይለፍ ስንት ዝናብ ይምታኝ ስንቴ ልደር ዉጪ መወደዴ አሸንፎሽ ወደ እኔ እስክትመጪ @Prince_zeresenay
❤🔥4❤1
ልጅ ሆኜ ስማር በሂሳብ ቀመር "እዚህ ጋር አንድ አለኝ" የሚል ስሌት ነበር ዛሬ በዙሪያዬ በከበበኝ አለም አንድ ነገር አለኝ ብዬ የምመካበት አንድም ነገር የለም (ካንቺ በስተቀር !) ይሄን ወና ህይወት ስደምር ሳባዛ ደሞም ሳካፍለው "እዚህ ጋር አንድ አለኝ" የምለው አንቺን ነው ! ኤላ
❤8❤🔥2
ወደ እኔ እስክትመጪ . . .
❤🔥10❤3
እኔን ብለሽ እንደማትመጪ ፥ አይኖችሽን እንደማላያቸው ፥ አቅፌሽ ናፍቆቴን እንደማላሳይሽ ፥ ስሜሽ የፍቅሬን ጥማት እንደማልቆርጠው ፥ መጥተሽ የፍቅር ቁርባን እንደማንቆርብ ፥ አብረን እንደማንሆን አውቃለሁ. . . ግን ይህን ልንገርሽ ከዋክብት ሞልተው በፈሰሱበት ሰማይ ብቸኛዋ ጨረቃዬ እንደሆንሽ ፥ ሚሊዮን ፊቶች በሞሉባት ዓለም አንድ ያንቺን ዉብ ፊት ስፈልግ እንደምኖር ከብዙ ዝናብ እና መብረቅ በኃላ እንደምትወጣ የክረምት ፀሐይ እንደምናፍቅሽ ፥ እንደምቃጠል እያወቅኩ ያለፍርሃት እጄን የምሰድባት እሳት እንደሆንሽ ፥ ማርና ወተት እንደሚፈልቅባት የከንአን ምድር ተስፋዬ እንደሆንሽ ልንገርሽ ፥ እንደማትመጪ ፀሐይ ስትጠልቅ አብረን እንደማናይ ምድርም እንደማትች…
❤🔥6🔥2❤1🎉1
ራሴን እንዳነበብኩት...የዓለምን ልብ ወለድ ናቅሁት። ረገምኩ ላሥሥ መድከሜን ፣ እንቁ ላይ ፈዞ መቆሜን ፣ በወርቄ ጠጠር መልቀሜን ፣ ኮንኘ ገለጥኩ ራሴን... @Prince_Zeresenay
❤🔥9❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @SenayArt. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጥበበ ሠናይ 🥀” (@SenayArt), 905 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/SenayArt.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.