ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።

Channel
School of Aygoda(High School)
@SchoolofAygoda01
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
4,558subscribers
+165 since we began measuring on 23 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001273018138 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @SchoolofAygoda01 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 23 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 September 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 September 2026 |
| On Telegram | t.me/SchoolofAygoda01 |
Topic
Education — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 53% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Sept 2026, 19:16 | 4,558 | +92 |
| 11 Sept 2026, 18:37 | 4,466 | +22 |
| 7 Sept 2026, 06:37 | 4,444 | -1 |
| 2 Sept 2026, 12:43 | 4,445 | +9 |
| 30 Aug 2026, 06:54 | 4,436 | +4 |
| 27 Aug 2026, 06:04 | 4,432 | +33 |
| 24 Aug 2026, 16:16 | 4,399 | +6 |
| 23 Aug 2026, 17:15 | 4,393 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 20 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 23 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
በ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 32 ነጥብ 3 በመቶ ተማሪዎችን በማሳለፍ ቀዳሚ ሆነ። (ነሀሴ 16/2018 ዓ.ም) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 550 ሺህ 210 ተማሪዎች ውስጥ 70 ሺህ 544 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አምጥተዋል፡፡ የትምህረት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በዘንድሮ ዓመት የተሻሻለ ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል። ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺህ 544 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡ ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12 ነጥብ 8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 …
ለሳሪስ ቅርንጫፍ ብቻ
ቀን፦ 13/12/2018 ዓ.ም. ጥብቅ ማሳሰቢያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት ፕሮግራም ለተመረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ(ሳሪስ ቅርንጫፍ ብቻ):- ነገ ማለትም 14/12/2018 ዓ.ም. እያንዳንዱ ተማሪ በተመደበበት የትምህርት ክፍል በመገኘት ትምህርቱን መከታተል አለበት። በተመደበበት ክፍል ተገኝቶ ትምህርቱን የማይከታተል ተማሪ ለሚያጋጥመው ችግር እራሱ ተጠያቂ እንደሚሆን ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳስባል። ማሳሰቢያ፦ 👉 የMid-Exam ፈተና በ15/12/2018 ዓ.ም. የሚሰጥ በመሆኑ፣ ነገ ወደ ትምህርት የማይመጣ ተማሪ በፈተናው መቀመጥ እንደማይችል ት/ቤቱ ያሳስባል። ምክንያቱም ፈተናው የሚዘጋጀው በፈተናው ቀን በትምህርት የተገኙ ተማሪዎችን Att…
ለሁሉም የስኩል ኦፍ አይጎዳ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ በአብዛኛው የተጠናቀቀ ቢሆንም የክፍል ድልደላ ከተሠራ በኋላ ትንሽ ክፍት ቦታዎች ስለቀሩን ከዛሬ ዓርብ ነሀሴ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም መመዝገብ ትችላላችሁ። 👉ምዝገባችሁን ላጠናቀቃችሁ የቡልቡላ ቅርንጫፍ ተማሪዎቻችን የተመደባችሁበትን ክፍል ከላይ የተለቀቀው የክፍል ድልደላ ላይ ማየት ትችላላችሁ! 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን የስኩል ኦፍ አይጎዳ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት …
TENTATIVE STUDENTS SECTION PLACEMENT FOR BULBULA BRANCH ONLY!!!
የ 2018 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሳሪስ ቅርንጫፍ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ማለትም ረቡዕ ነሀሴ 6/2018ዓ.ም ጀምሮ ትራንስክሪፕት (Transcript) እና ሲቲኢ (CTE DIPLOMA) መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
ለሁሉም የስኩል ኦፍ አይጎዳ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም የጀመረው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 4/2018ዓ.ም ይጠናቀቃል። 🥢 በሁሉም ቅርንጫፎች የተመዘገባችሁ አዲስም ሆነ ነባር ተማሪዎቻችን ከረቡዕ ነሀሴ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክፍል ምደባችሁን በዚሁ በቴሌግራም የምናሳውቅ ይሆናል። 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን። ት/ቤቱ
ለሁሉም የስኩል ኦፍ አይጎዳ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የስኩል ኦፍ አይጎዳ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። የ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። 🥢 በቀሩት ቀናቶች ምዝገባ ባለመጠናቀቅ ለሚፈጠር ችግር ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የስኩል ኦፍ አይጎዳ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የስኩል ኦፍ አይጎዳ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የስኩል ኦፍ አይጎዳ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የስኩል ኦፍ አይጎዳ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ አንድ ሳምንት (6 ቀናት) ብቻ ቀርተዋል። ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ስለሆነ ቦታ ከመሙላቱ በፊት ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
ለሁሉም የስኩል ኦፍ አይጎዳ ነባርና አዲስ ተማሪዎች የስኩል ኦፍ አይጎዳ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመቀጠል ላይ ይገኛል። አሁን ግን ለምዝገባው መጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የመማሪያ ክፍሎች አቅም ውስን በመሆኑ፣ ምዝገባው የሚከናወነው በቀሩት ክፍት ቦታዎች ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ ቦታ ከመሙላቱ በፊትህ ምዝገባችሁን በፍጥነት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን። ማስታወሻ፦ ነባር ተማሪዎች የትምህርት ክፍያቸውን በአቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የእናት ባንክ ቅርንጫፍ በመክፈል ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይችላሉ። ት/ቤቱ
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @SchoolofAygoda01. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“School of Aygoda(High School)” (@SchoolofAygoda01), 4,558 subscribers as measured 15 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/SchoolofAygoda01.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.