15 Apr 2026, 07:09 UTC540 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
አጭር መረጃ ለቤተሰቦቻችን…🤍
አሁን 40,000 ብር ደርሰናል 🙌🔥
የቀረን አንድ ሳምንት ብቻ ነው ⏳
በመስጠት አብራችሁን እንድትቆሙ ድጋሚ ጥሪ እናቀርባለን
👉 100 ብርዎን ይስጡ
👉 ለሌሎች ያጋሩና ይጋብዙ
Thank you Families🤍
CBE ACCOUNT:
1000287409625 (Abenezer Teshome)
TELEBIRR:
0905694360 (Abenezer)
@markengeta
@nigusunbewbetumayet
@habeshanchristianmeme
❤6
26 Mar 2026, 15:06 UTC677 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
📢 በቅርቡ ይመጣል!
"የእውነት ቃል"
አዲስ መንፈሳዊ ፕሮግራም
በ Evangelical TV ላይ
በHarmonic Production
ከ''ንጉሱን በውበቱ ማየት" ጋር በመተባበር
✨ እውነትን የሚያበራ
✨ መንፈሳዊ እድገትን የሚያበረታታ
✨ ህይወትን የሚቀይር
👉 በቅርቡ ይጀምራል!
#የእውነትቃል #ComingSoon #EvangelicalTV
❤3
2 Mar 2026, 06:45 UTC833 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ክፍል ሁለት
----------------
ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ
ማቴዎስ ወንጌል - [ ምዕራፍ 1 ፥ 18-25 ]
- በዛን ጊዜ በነበረው ህግ እጮኝነት አንደ ትዳር በሽማግሌዎች የሚዳኝ ፤ ህዝብ የሚያውቀው ግን መኝታ የሌለበት ጥብቅ በነበረበት ወቅት ቅድስት ድንግል ማሪያም ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።
- ህጉ በእጮኝት ወቅት አርግዛ ለተገኘች ሴት እንዲ ይላል፦ [ ዘዳግም 22 ፥ 22-27 ] '' በድንጋይ ተወግራ ትገደል''
- እጮኛዋ ዬሴፍ ፃድቅ ስለነበር- ህጉን መጠበቅ ስለነበረበት ሊተዋት አሰበ ፤ ይራራላት ስለነበር - በድብቅ ሰው ሳይሰማ ፣ሳትወገር ሊተዋት አሰበ
- ማሪያም የእግዚአብሔርን ፈቃድ እሺ ብላ ስትቀበል የሚያስገድላት መሆኑን ታውቃለች…
❤3
2 Mar 2026, 06:45 UTC638 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ኢየሱስ በበደላችን ምክኒያት መሞት በነበረብን በእኛ ምትክ ሞቶልን ከሃጢያት ፍርድ(ሞት) አዳነን፤ ዛሬም ከሀጢያታችን ሊያድነን የታመነ ነው፤ ንሰሃ ብንገባ ኢየሱስ እንደሚያድነን ብናምን ዛሬም የኛን ሞት ሊወስድ ኢየሱስ አለ።
ይህንን ፀሎት አብረን እንፀልይ -
ጌታ ኢየሱስ ሆይ፤ እኔን ከሞት ልታድን እንደሞትክልኝ አምናለው ፤ የኔን ሞት በሞትህ እንደሻርክልኝ አምናለው ፤ ዛሬም ከሃጢያቴ አንፃኝ፤ እጠበኝ ፤ የድፍረት ሀጢያት እንዳይገዛኝ ወደራስህ አስጠጋኝ፤ ምህረትህ በህይወቴ ላይ ትሁን ፤ በድያለው ይቅር በለኝ ፤ መገኘትህ ከኔ አይራቅ ፤ ቃልህን አስተምረኝ ለመንገዴም መብራት ይሁንልኝ፤
በአንተ አምናለው፤ ኢየሱስ አንተ አድነኝ፤
አሜን
የእውነት_ቃል
…
❤3
25 Feb 2026, 07:42 UTC703 viewsread 7 August 2026 File
የእውነት_ቃል
Telegram | Instagram | YouTube
Twitter | Facebook | Tiktok
25 Feb 2026, 07:41 UTC648 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ከፀሎት እና ከእግዚአብሔር ቃል መራቅ የሚያስከፍለው ዋጋ ፤
ከቄስ ትዕግቱ ጋር -
መዝሙር 4:4 ተቈጡ፥ ነገር ግን ኃጢአትን አታድርጉ፤ በመኝታችሁ ሳላችሁ በልባችሁ አስቡ፤ ዝም በሉ።
፦ 1/ የራቀ ሰው በሌላ ሰው ያመካኛል፤ ወደራሱ አያይም ለንሰሃ ልቡ የደነደነ ይሆናል ፤ በሁሉም ነገር ልክ እንደሆነ ያስባል
፦2/ ትዕግስት የለውም ፤ ሁሉም ነገር ላይ ይቸኩላል
የእውነት_ቃል
Telegram | Instagram | YouTube
Twitter | Facebook | Tiktok
👍2
23 Jan 2026, 06:36 UTC834 views9 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Harmonic_ProductionPhoto
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ፤ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ሀጥያትታችን ብዙ ነውና፤ መንፈስህን አሳዝነናልና፤ በፊትህ ክፉውን አድርገናልና ፤ ልባችን ከአንተ ርቋልና፤ ዛሬ በምህረትህ እንድታየን በፊትህ ቀርበናል በልጅህ ደም እጠበን፤ ማረን፤ የድፍረት ሀጢያት እንዳይገዛን ልባችንን ጠብቅልን፤ አቤቱ ፀሎታችንን ስማ ታረቀንም፤ መንፈስህን ከእኛ አትሰውር፤
አሜን።
የእውነት_ቃል
Telegram | Instagram | YouTube
Twitter | Facebook | Tiktok
❤9
19 Jan 2026, 06:29 UTC805 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Official_gebeyaPhoto
👉 Telegram ይቀላቀሉ።
ይግዙ ይሽጡም
❤1
11 Jan 2026, 04:35 UTC941 views11 reactionsread 7 August 2026 Photo
መዝሙር 119:11
አንተን እንዳልበድል፥
ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።
የእውነት_ቃል
Telegram | Instagram | YouTube
Twitter | Facebook | Tiktok
❤10👏1
11 Jan 2026, 04:34 UTC767 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
መዝሙር 37:23
የሰው አካሄድ ከእግዚአብሔር
ዘንድ ይጸናል፥ መንገዱንም ይወድዳል።
የእውነት_ቃል
Telegram | Instagram | YouTube
Twitter | Facebook | Tiktok
❤6
12 Dec 2025, 00:35 UTC958 views20 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @yewnet_kalPhoto
መዝሙር 4:7
በልቤ ደስታን ጨመርህ፤
ከስንዴ ፍሬና ከወይን
ከዘይትም ይልቅ በዛ።
የእውነት_ቃል
❤20
2 Nov 2025, 16:14 UTC774 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Harmonic_ProductionPhoto
የኢየሱስ የዘር ሀረግ
የማቴዎስ ወንጌል
ምዕራፍ 1 ፥ 1 -17
ከብሉይ ኪዳን እስከ አዲስ ኪዳን ድረስ 400 የዝምታ ዓመት ነበር ፤ የአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መፅሐፍ የማቴዎስ ወንጌል ነው።
ማቴዎስ የዘር ሐረጉን የጀመረው የአይሁዶች አባት ከሆነው ከአብርሃም ነው። ይህም ክርስቶስ ንጹሕ አይሁዳዊ እንደሆነ ያሳያል።
በመጀመሪያው ወንጌል ውስጥ የቀረቡት የዘር ሐረጎች በሦስት የ14 ትውልዶች ተመድበው ተከፍለዋል። ከንጉሥ ዳዊት በፊት 14 የዘር ሐረጎች ሲዘረዘሩ፥ ከዳዊት እስከ ባቢሎን ምርኮ 14፥ እንዲሁም ከምርኮው እስከ ክርስቶስ ድረስ 14 ትውልዶች ተዘርዝረዋል ።
Telegram | Instagram | YouTube
Twitter | Facebook | Ti…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @RINGTONE_PICTURES. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.