10 Aug 2026, 17:08 UTC204 views14 reactionsread 12 August 2026 Photo
የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት💔
በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች
በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል😭
ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው
አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች
ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50,000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው...እኛ …
😢7💔4🙏2❤1
29 Jul 2026, 16:33 UTC563 views16 reactionsread 12 August 2026 ሰው ሞልቶ ሰው ጠፋ
ወዳጅ የተባለው
እንደ ጠላት ከፋ
ሁሉም ይሯሯጣል የውስጡን አምቆ
ለገሀዱ ዓለም ቢታይ እንኳን ስቆ
ከፈገግታው ጀርባ ጥቁር ድንኳን ጥሎ
መኖርን ይዳዳል ይህም ያልፋል ብሎ
ይህም ያልፋል ብሎ
በሰላ ጉልበቱ ዐለትን ይገፋል
ሞቱ እየናፈቀው ለመኖር ይለፋል
✍️Unknown
#share @qdist
💯7👏5❤3🥰1
26 Jul 2026, 18:37 UTC569 views10 reactionsread 12 August 2026 #ዝም_ብዬ_ላፍቅርሽ
እኔና ዝምታ ስናወራ ብታይ
ጉድ ይላል ማዕበል ይደነቃል ሠማይ
ዝናም ይደመማል ግር ይላታል ፀሀይ
እውነት ነው የምልሽ
ማመን እስኪያቅትሽ
እኔና ዝምታ ስናወራ ብታይ
ድሮ ይለወጣል ይሆናል ዘመናይ
#ዝምታን ቀዝፌ
እሽታን ታቅፌ
ጎርፉን እየታገልኩ ስመላለስ ካየሽ
ምን አስቦ ይሆን? ከሚል ጉብታ ላይ ቁጭ ብዬ ካየሽ
አደራ ጥሻ እንዳጥሺ
ፍቅሬ የሚለውን አመፅሽን አትቀስቅሺ
ባላወራሺው ተረት አፌን አታብሺ
#ግን እኔና ዝምታ ስናወራ ካየሽ
በድኔ ነው ያለው! በድኔን ነው ያየሽ!
በቡቃያው ዓለም ባሰስነው አዝመራ
ባቦካነው አፈር በረጨነው አቧራ
ጩኸት ብቻ ፍቅር
አዳማጭ ያጣ ህብር
#ከክፋት ችግኝ ላይ ደስታ ሲሆን ዓረም
እንቦጭ ነቃይ ጠፍቶ ሲ…
❤7🔥2🥰1
26 Jul 2026, 08:44 UTC392 views17 reactionsread 12 August 2026 Photo
19😘😍
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
የአመት ሰው ይበለን😍😘
@qdist
❤10🙏4🥰2👍1
25 Jul 2026, 18:56 UTC420 views13 reactionsread 12 August 2026 #ውሸት_ነው
#ፍቅሬ እንዳንዴ አመሌን የማጣው
በንፁ ጨዋታሽ የምነጫነጨው
በጥርስሽ ብርሀን ፊታን የማጠቁረው
ምነው ሆዴ ስትይ ብወድሽ የምለው
እውነት እንዳይመስልሽ አይደለም ውሸት ነው
#ደግሞም አንዳንድ ቀን
እኔ አንቺ አብረን ሆነን
የምለይሽ በሰመመን።
ከሰመመን መልሰሽኝ
ምንው ሆዴ ስትይኝ
ሀሳብ የከተተኝ
ፍቅርሽ ነው ያልኩትኝ
እውነት ይሁን ውሸት እኔንም አልገባኝ
ሌላም በሌላ ቀን አዱኛ ስተርፈን
አድባር ሲቀርበን ፍቅር በልተን
ፍቅር ሰርተን እንዳበቃን
ታፈቅረኛለህ ስትይኝ ከእኔ በላይ ያልኩትኝ
በእውኔ አይሆንም በህልሜ መሰለኝ
ደግሞም ሌላ ጊዜ
ከሀገር ምድር ተገልለን
እኔ ባንቺ አንቺ በእኔ ተጠልለን
ምሽት ደርሶ…
❤8🥰4😱1
22 Jul 2026, 17:56 UTC463 views1 reactionsread 12 August 2026 Don't reply to this massege on dms please guys🙌 i don't need any advice🥹
😢1
ኢትዮ ግጥም እና ፍልስፍና ethio poem&philosophy pinned «በህይወቴ ዉሥጥ ብዙ ፈተና ብዙ መከራ አይቻለው እንዲህ አይነት ቅዠት ግን ገጥሞኝ አየቅም ሐይማኖተኛ ሰው አይደለውም ግን አንዳንድ ነገሮች ያሉንን እምነት ሙጥጥ አድርገን ዕንድናጣ ያደርጉናል ምን አልባት እሄን ፅሁፍ ስስፅፍ ሙሉ እምነቴ ተሸርሽሮ ዓልቆ ነው ብቻ ዕርግጠኛ አይደለውም በህይወቴ ዉሥጥ እንደዚህ ቀን ደንግጨም በፈጣሪም ተጠራጥሬም ዓላቅም #ምን አልባት እንዲህ በአምላክ እምነት ከማጣት መሞት…»
22 Jul 2026, 14:06 UTC638 views15 reactionsread 12 August 2026 በህይወቴ ዉሥጥ ብዙ ፈተና ብዙ መከራ አይቻለው እንዲህ አይነት ቅዠት ግን ገጥሞኝ አየቅም
ሐይማኖተኛ ሰው አይደለውም ግን አንዳንድ ነገሮች ያሉንን እምነት ሙጥጥ አድርገን ዕንድናጣ ያደርጉናል ምን አልባት እሄን ፅሁፍ ስስፅፍ ሙሉ እምነቴ ተሸርሽሮ ዓልቆ ነው ብቻ ዕርግጠኛ አይደለውም በህይወቴ ዉሥጥ እንደዚህ ቀን ደንግጨም በፈጣሪም ተጠራጥሬም ዓላቅም
#ምን አልባት እንዲህ በአምላክ እምነት ከማጣት መሞት ይሻል ነበር መሰል አንድ ወዳጀ ፀሎት አደረኩ ሰገድኩ አለኝ እናም ፀበል ገባው አለኝ ጥሩ አልኩኝ ወዳጀ ነው የቅርብ ወዳጀ እና እንዲህ አለኝ ሥጠመቅ ለፈለፍኩ የለፈለፍኩም አንተ እንዳስደገምክብኝ ነው አለኝ!ደነገጥኩ እምባየም መጣ ምን ነው በሞትኩ እሄን ከ…
💔8😢3❤2⚡1😁1
21 Jul 2026, 18:29 UTC541 views15 reactionsread 12 August 2026 #ስጀምር
ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ
በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ
ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው
ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው
አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር
የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር
ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ
ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳሰብ
አዎ ዛሬ አወኩኝ የፍቅርን ትርጉም
ለካ የተፈቃሪን ህመም ነው አብሮ መታመም
አሁን ግን ኮራሁኝ አፍቃሪ ስለሆንኩ
ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሰውም ስለኖርኩነው
#share @qdist
#Any question @e_t_l_bot
❤12🥰2😢1
18 Jul 2026, 12:58 UTC645 views17 reactionsread 12 August 2026 #የፍቅር ጠንቋይ
#እኔ_ማለት
ስላንች እያሰብኩ መኖርን የምመኝ
ለራሴ የማላውቅ የፍቅር ጠንቋይ ነኝ
ምግብ ቀርቦ
ለመመገብ እጄን ብዘረጋም
ያንችን መጉረስ
ሳላረጋግጥ ወደ አፌ አላስጠጋም
አንች ካልበላሽ መብላት አያምረኝም
ፆሜን እንኳ ብውል ምንም ቅር አይለኝም
በአንች መብላትነው ልቤ የሚረካ
በአንች መጥገብ ነው ሆዴ የሚፈካ
እኔ ለእኔ አልልም
በአንች መኖር ነው ህይወቴ ሚሳካ
በቃ እኔ ማለት
ካለመብላቴ ይልቅ መብላትሽ ሚያኖረኝ
ለራሴ የማላውቅ የፍቅር ጠንቋይ ነኝ
አልጋ ላይ ተኝቼ
ለማንቀላፋት እጅግ ብመኝም
ያንችን መተኛት
ሳላረጋግጥ እንቅልፍ አይወስደኝም
አንች ካልተኛሽ እንቅልፍ ለምኔ
ሳልተኛ ቢነጋም አይደንቀኝም እኔ
አንች ስትተኚ ነው መንፈሴ የሚያርፈው
…
❤14🥰2🔥1
17 Jul 2026, 16:24 UTC583 views16 reactionsread 12 August 2026 #እያጠፉ_ማረኝ💔
#አምላኬ ...
ልቤ ከመንፈስህ
በቅጽበት ሲለያይ በቅጽበት ሲገጥም
ዘፈኔን ሳልጨርስ ትዝ ይለኛል ወረብ
የአባቶቼ ጥምጥም .....
ዘርፌ ስመለስ ፊትህ ተንበርክኬ
ለጉድ አነባለሁ
ዘሙቼ ሳበቃ በኃጢአት አልጋዬ
ጸጸት እጀምራለሁ
ብቻ ትቼሀለሁ ብቻ አልተውኩህም
ህግህን አፍርሼም ትናፍቀኛለህ
ልቤ አይረሳህም
እንጃ ለሰው ጆሮ
ነገር አኳኋኔ ቢጥምም ባይጥምም
በሞትክበት ቅጽበት ላዳንከኝ ደግ አባት በበደሌ ቅጽበት ማረኝን አልተውም😭
#share @qdist
any question @e_t_l_bot
🥰12🙏2👍1😍1
15 Jul 2026, 18:38 UTC662 views19 reactionsread 12 August 2026 #ፍቺ በቃ ህይወት እመቤቴን
አከሰልሽው አይደል ሰውነቴን
በቃ ተዪኝ ህይወት አልሰማሽም
የ'ስካሁን ገተታው አልበቃሽም?
ይመራል ኪዲዬን እዘኚልኝ
እኔም ልቅመስ እንጂ
ከውበቱ
እኔም ልኑር እንጂ
ከድሎቱ
አግቺኝ ማርሽን
ባናት ባናት
አቱኚብኝ እንጂ
የእንጀራ እናት
አይደብርሽም ግን ላንቺ እራሱ
ቀን በቀን ፈተና መነስነሱ
ተዪው ጅራፍሽን ወዲያ ጣዪው
አንጃግራንጃ ነው አርቲቡርቲ
እኔም እንደሰዎ ተመችቶኝ
እግዚአብሄር ይመስገን ልበል እስቲ
አቦ ተመቺኛ የኔ ቅመም
ስህተት ሰራህ ብለሽ አታኩርፊ
ልበ ቢስነቴን እያስታወስሽ
ጥቂት ጥፋቶቼን በሼ እለፊ
እመቤቴን ህይወት
ተረጋጊ
በአመት አንዴ እንኳን
እረፍት አርጊ
የት ሄድብሻለው
ካንቺ ጉያ
እረገጥሺኝ እኮ
እንደ …
❤10💔4👌2👍2👏1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Qdist. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.