በዶሮ እርባታ፣ በእንስሳት ሃብት እና እሴት ሰንሰለት ላይ፣ ዓሳ ማርባት እና በንብ ማነብ ላይ ለተሰማራችሁ ከመኖ አቅራቢዎች እስከ እንስሳት ህክምና እና እሴት ሰንሰለት በተጨማሪም የእንስሳት ተዋፅኦ ላይ የዘርፉ ትልልቅ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችን በአንድ መድረክ የሚያገኙበት ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ከጥቅምት 20 - 22, 2018 በሚኒሊየም አዳራሽ። መግቢያ 200 ብር ብቻ! ለመመዝገብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://pranaevents.net/EAP ለበለጠ መረጃ በ 0929308364 ወይም በ 0931050579 ይደውሉ።

Channel
Prana Events
@PranaEvents
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Cite this entry
370subscribers
+2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001314882182 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @PranaEvents |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 August 2026 |
| On Telegram | t.me/PranaEvents |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Aug 2026, 20:23 | 370 | +2 |
| 8 Aug 2026, 06:20 | 368 | no change |
| 7 Aug 2026, 23:04 | 368 | first reading |
Engagement
10 posts held, back to 17 June 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 10 posts for this entry, the most recent from 27 October 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 1m 01s
- Average length
- 1m 01s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
በዶሮ እርባታ፣ በእንስሳት ሃብት እና እሴት ሰንሰለት ላይ፣ ዓሳ ማርባት እና በንብ ማነብ ላይ ያተኮሩ ከ14 ሀገራት የተወጣጡ ከ80 በላይ ዓለምዓቀፍ የቴክኖሎጂ እና የመኖ ግብዓት አቅራቢዎች እንዲሁም ገናና ሀገር በቀል ኩባንያዎች የሚሳተፉበት አመታዊው አውደ ርዕይ እና ጉባኤ ደረሰ። በዚህ ልዩ መድረክ ከዘርፉ መሪዎች ጋር የንግድ ትስስር ለመፍጠር ፣በአዲስ የስራ ሃሳብ መስኩን ለመቀላቀል በልምድ ልውውጥ መድረኩ ለማትረፍ ከጥቅምት 20-22 በሚሊኒየም አዳራሽ አይቀርም ። ዕውቀትዎን የሚያሳድጉበት፡ ልምድዎትን የሚያዳብሩበት ስልጠናዎችና ጉባዔዎችም ተሰናድተዋል! መግቢያ 200 ብር ብቻ! ለመመዝገብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://pranaevents.ne…
Limited Time Offer: Get an Incredible discount on a booth for as Low as 14,000 ETB! We understand the importance of affordability for startups with limited budgets. That's why we offer cost-effective booth options to make participation accessible for your brand. Engage with key stakeholders, including investors, healthcare professionals, policymakers, and fellow entrepreneurs. Build valuable connections, explore co…
በሁለተኛው ቀን የኢትዮ ዶሮ ኤክስፖ ውሎ ከተለያዩ ሃገራት በመጡ የዘርፉ ባለሙያዎች በዶሮ ጤና አጠባበቅ፣ በዶሮ ቤት ግንባታ፣ እና በዶሮ እርባታ ዙርያ ስልጠና ስለሚሰጥ በዚህ ልዩ መድረክ ተጠቃሚ ለመሆን ጥቅምት 16 በሚሊኒየም አዳራሽ መገኘት ያዋጣል!! ለመመዝገብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://bit.ly/alec2023
Don't miss the Ethio Poultry Expo #Ethiopex2023, the must-attend event for everyone involved in the poultry industry! 🐓✨ Join us for this exciting opportunity to stay up-to-date with the latest products, technologies, and trends in the poultry industry. Whether you're a poultry farmer, supplier, or industry professional, this event is designed to help you grow your business and expand your knowledge. 📅 When: 26-28 …
በከብት እርባታ እና በስጋ አቅርቦት ዘርፍ ላይ ተሰማርተዋል? እንግዲያውስ አስደሳች ዜና ይዘንልዎ መጥተናል!! ከጥቅምት 15-17 በሚሊኒየም አዳራሽ ለ 8ተኛ ጊዜ በሚዘጋጀው በእንስሳት መኖ፣ በእንስሳት ጤና፣ በስጋ እና በወተት ተዋፅዎ ላይ ባተኮረው አውደ ርዕይ እና ጉባኤ ላይ ይሳተፉ ። ከ17 በላይ ሀገራት ከተወጣጡ ፣ በሙያው መስክ በቂ ልምድ ካላቸው ከዘርፉ ተዋንያኖች ጋር ይገናኙ። ኹነቱ መስኩን አንድ እርምጃ ከፍ የሚያደርጉ ኮንፍረንሶች የሚካሄድበት በመሆኑ በመሳተፍ እውቀቶን ያስፉ፣ ግንኙነቶች ያጠናክሩ። በዚህ ትልቅ አውደ ርዕይ እና ጉባኤ ላይ ንግድና ምርቶን ለማስትዋወቅ https://bit.ly/applystandalec በመጠቀም ይ…
ፕራና ኢቨንትስ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ጋር "ኢትዮጵያ ታምርት፣ እኛ እንሸምት" በሚል መሪ ቃል ከታህሳስ 3 – 7 /2016 የሚካሄደውን “የኛ ምርት” የተሰኘ የአምራች አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር ለማዘጋጀት የኹነት አስተዳደር ውል ተፈራረመ። “የኛ ምርት” ኤግዚቢሽንና ባዛር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በምርት ትውውቅና ሽያጭ፣ በገበያ ትስስርና ለዘርፉ ልማት ልዩ ልዩ ድጋፍን ከሚሠጡ ባለድርሻ አካላት ጋር ውጤታማ የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ የሚያስችላቸውን አውድ ከማመቻቸቱ ባሻገር በዘርፉ ልማት ባሉ እድሎችና መሠናክሎች ዙርያ ከተገቢ መንግስታዊ አካላት ጋር ለመወያየትና ችግር ለመፍታት የሚያስችላቸውን እድል …
በጥቅምት እኩሌታ ለምግብ ዋስትና ወሳኝ የሆኑት የእንስሳት ተዋጸኦ ምርት ባለድርሻ አካላትን በአንድ ቦታ!! በሚሊኒየም አዳራሽ ከጥቅምት 15-17 በአመታዊው የዶሮ እርባታ፡ የእንስሳት ሃብት አውደ ርዕይ እና ጉባኤ እንዲሁም በአሳ እና ማር ኤክስፖ ይደምቃል። በእንስሳት መኖ፣ በእንስሳት ጤና፣ በዶሮ እርባታ፣ በወተት፡ በስጋ እንዲሁም በንብ እና በአሳ ሃብት ልማት ላይ ያተኮሩ ከ17 ሀገራት የተወጣጡ ከ100 በላይ ዓለምዓቀፍ የቴክኖሎጂ እና ግብዓት አቅራቢዎች እንዲሁም ገናና የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች በአንድ ጣራ ስር ተሰብስብው ይጠብቁዎታል። በዘርፉ ለተሰማራችሁ ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎችም የምትሳተፉበት ሁኔታ ተመቻችቷል። በዚህ ልዩ መድረክ ከዘርፉ መሪዎች ጋር…
Photo, posted without a caption
Day three of Fintex at the Millennium Hall in Addis Ababa has come to an end, but the excitement and energy from the event are still palpable. It was another successful day filled with engaging discussions, informative presentations, and valuable business connections. If you haven't had a chance to attend Fintex yet, don't worry, there is still time to join us for the final day of the expo tomorrow. This is your las…
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @PranaEvents. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Prana Events” (@PranaEvents), 370 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/PranaEvents.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.