28 Jul 2026, 16:00 UTC≈6,230 views25 reactionsread 8 August 2026 Photo
ONLINE PASSPORT SERVICE
እባኮ በደንብ ያንበቡ ወደ አስፈላጊዉ አካል ጎራ ይበሉ
✅ እንደሚታወቀው በኦንላይን የፓስፖርት ቀጠሮ መያዝ ከተጀመረ እረጅም ጊዜያት ተቆጥረዋል።
በዚህም የብዙዎች ኑሮ የመቅለሉን ያህል፤ ብዙዎች የአጭበርባሪዎች ሰለባ እየሆኑ ነው። ይህንንም ከሚደወሉልን ጥሪዎች መገንዘብ ችለናል።
✅ አንዳንዶች ትክክል ያልሆነና የተጋነነ የክፍያ መጠን ሲጠየቁ፣ ሌሎች የተከተሉት ሂደት የተሳሳተ ይሆናል። ቀሪዎቹ ደግሞ ስህተት የሆነና ያልተናበበ መረጃ በመሙላት ከብራቸውም ከጊዜያቸውም ሳይሆኑ ቀርተዋል።
⚠️ይህ ሁሉ እንዳይገጥምዎ ከእኛ ዘንድ መላ አለና ያናግሩን። ለዚህም ባለፉት ወራቶች እና አመታት የአገልግሎታችን ተጠቃሚ …
❤6💯6👍5🙏4👏3👎1
30 May 2026, 19:04 UTC≈4,490 views78 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለፓስፖርት አገልግሎት አመልካቾች
በአዲስ አበባ እና በክልል ቅርንጫፎች ለፓስፖርት አገልግሎት አመልክታችሁ ለሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም. ቀጠሮ የተሰጣችሁ ደንበኞቻችን፣ በዕለቱ አገልግሎት የማንሰጥ በመሆኑ፣ ማክሰኞ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም. ያለ ምንም ቅጣት አገልግሎት እንደምታገኙ በዚህ ለማሳወቅ እንወዳለን።
እናመሰግናለን!
ONLIY ONLINE PASSPORT SERVICES
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም
https://t.me/PASSPORT_SERVICESS
https://t.me/PASS_SERVICES
ፓስፖርት የመጣላቹ ስም ዝርዝር ለመመልከት
https://t.me/PASSPORT_SERVICESS/1935
ONLINE ቀጠሮ ለ…
❤31👍15🙏12💯11👏9
27 May 2026, 05:31 UTC≈22,600 views20 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ-አድሃ (የዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ONLIY ONLINE PASSPORT SERVICES
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም
https://t.me/PASSPORT_SERVICESS
https://t.me/PASS_SERVICES
ፓስፖርት የመጣላቹ ስም ዝርዝር ለመመልከት
https://t.me/PASSPORT_SERVICESS/1935
ONLINE ቀጠሮ ለማስያዝ
@PASSPORT_SERVICE_BOT
@ONLINE_PASSPORT_SERVICES_BOT
ለአስቸኾይ ፓስፖርት አግልግሎት
https://t.me/ONLINE_PASSPOR_ET
https://t.me/ONLINE_PASSPOR_ET
…
❤9👍3💯3🙏3👏2
ONLINE PASSPORT SERVICE pinned a photo
24 May 2026, 10:41 UTC≈3,470 views16 reactionsread 8 August 2026 Photo
የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡-
1. ከጠፋበት አካባቢ የፖሊስ ማስረጃ
2. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
3. የጠፋው ፓስፖርት መረጃ (የፓስፖርት ቁጥር፣ የተሰጠበት ቀን እና የሚያልቅበት ቀን)
4. የፓስፖርት መረጃ ከሌለዎት አቅራቢያዎ ባለ ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመሄድ ማግኘት ይችላሉ።
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶችን አሟልተው የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን (delivery date) በ7876 የፅሁፍ መልዕክት ሲደርስዎ ባመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በመቅረብ ፓስፖርትዎን ይቀበላሉ፡፡
ፎቶ እንዲሰጡ ወይም ሌሎች መረጃዎችን እንዲያሟሉ በ7876 በስልክዎ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከደረሰዎት የፖሊስ ማስ…
❤7👏3👍2💯2🙏2
24 May 2026, 10:41 UTC≈2,390 views9 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለፓስፖርት እርማት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች
የፊደል ፣እርማት ፣የትውልድ ቦታ/ቀን/ እንዲሁም የፎቶ እርማት ከሆነ
Ø የልደት የምስክር ወረቀት፣
Ø ኦርጅናል ፓስፖርት
Ø ፎቶ፣
Ø ናሽናል አይዲ ወይም (ፋይዳ)
እርማቱ የስም ለውጥ ከሆነ
o የፍርድ ቤት ውሳኔ
o ኦርጅናል ፓስፖርት ፣
o ፎቶ ፣
o ናሽናል አይዲ (ፋይዳ) አስፈላጊ ነው ።
በኦንላይን ሲመዘገቡ ሁሉም አስረጂ ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡
ክፍያውን በተቋሙ አካውንት ብቻ በማስገባት እና ሌሎች ተጨማሪ ክፍያዎችን ባለመክፈል ራስዎን ከህገ ወጥ ደላሎች ይጠብቁ
ONLIY ONLINE PASSPORT SERVICES
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎች…
❤3👍2💯2👏1🙏1
24 May 2026, 10:40 UTC≈2,040 views9 reactionsread 8 August 2026 Photo
ፓስፖርት ለማሳደስ መሟላት ያለባቸው ሰነዶች
1. ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርትዎና
2. አንድ ጉርድ ፎቶ
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን( delivery date) በ7876 የፅሁፍ መልዕክት ሲደርስዎ በአመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመቅረብ ፓስፖርትዎን ይቀበላሉ፡፡
ፎቶ እንዲሰጡ በ7876 በስልክዎ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከደረስዎት ኦርጅናል ፓስፖርት እና የቀጠሮ ወረቀት በመያዝ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል ቀርበው ፎቶ የሚሰጡ ሲሆን በውክልና የማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
በኦንላይን ሲመዘገቡ የሚያያይዟቸው ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አ…
💯3❤2👍2👏1🙏1
24 May 2026, 10:40 UTC≈2,040 views9 reactionsread 8 August 2026 Photo
ከ18 አመት በታች ለሆኑ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች
1. ወላጅ ከሆነ የእናት/የአባት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
2. ሞግዚት ወይም ጉዲፈቻ (የጉዲፈቻ ምስክር ወረቀት) ከሆነ ከፍርድ ቤት ሕጋዊ ሰነድ
3. የህፃኑ የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በቀጠሮ ቀን ብቻ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመቅረብ አሻራና ፎቶ ይሰጣሉ፡፡
በቀጠሮ ቀን(Appointment date) አሻራና ፎቶ ለመስጠት ወደ መስሪያ ቤታችን ሲመጡ - ወላጅ ከሆነ የእናት/አባት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ፣ ሞግዚት/ጉዲፈቻ ከሆነ ከፍርድ ቤት ሕጋዊ ሰነድ፣ ከ5 አመት በታች ከሆነ 1 ጉርድ ፎ…
❤5👍1👏1💯1🙏1
24 May 2026, 10:40 UTC≈2,120 views13 reactionsread 8 August 2026 Photo
አዲስ ፓስፖርት ለማዉጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች
1. የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት(Aunthenticated birth certificate )
2. የታደሰ ቀበሌ መታወቂያ (ጊዜያዊ ከሆነ መታወቂያዉን ካወጡበት ቀበሌ የድጋፍ ደብደቤ ያስፈልጋል)
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመቅረብ አሻራና ፎቶ መስጠት አለብዎት።
በቀጠሮ ቀን(Appointment date) አሻራና ፎቶ ለመስጠት ወደ መስሪያ ቤታችን ሲመጡ ኦርጅናል የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ኦርጅናል የልደት ምስክር ወረቀት እንዲሁም ያመለከቱበትን ፕሪንት አውት ይዘው መምጣት ይኖርብዎታል።
የኢሚግሬሽንና ዜ…
❤4👍3👏2💯2🙏2
ONLINE PASSPORT SERVICE pinned a photo
24 Apr 2026, 18:13 UTC≈4,370 views41 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለውጪ ዜጎች አገልግሎት ፈላጊዎች በመሉ !
ለአገልግሎት ስትመጡ ከአስር አመት በታች የሆኑ ህፃናት ማምጣት የለባችሁም ፣
አገልግሎት ለማግኘት የሚጠበቅባችሁን ፣
1.3x4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ
2.የተረጋገጠ የልደት ምስክር ወረቀት
3. ትክክለኛ የቤተሰብ ሰነድ ( የአባት ፣ የእናንተ ወይም የአሳዲጊ ወላጅ ፓስፖርት )
4.የልጆች ፓስፖርት የአገልግሎት ፈላጊውን
ONLIY ONLINE PASSPORT SERVICES
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም
https://t.me/PASSPORT_SERVICESS
https://t.me/PASS_SERVICES
ፓስፖርት የመጣላቹ ስም ዝርዝር ለመመልከት
https://t.me/PASSPORT_SERVICESS…
❤17👍13💯4🙏4👏3
18 Apr 2026, 03:50 UTC≈23,100 views59 reactionsread 8 August 2026 ONLY ONLINE PASSPORT SERVICES
INFORMATION
Name of each Immigration brach
ፓስፖርት የመጣላቹ ስማቹን ለመመልከት
Offical Telegram Chanal
https://t.me/PASSPORT_SERVICESS
ONLY ONLINE PASSPORT SERVICES
✅Addis Ababa IMMGRATION
https://t.me/+4hG9bCXoIOBhYjhk
✅Adama IMMGRATION
https://t.me/+Rwmsoc0absAxMTM8
✅Hawassa IMMGRATION
https://t.me/+iTmg3rxYUYY5YjU0
✅Jimma IMMGRATION
https://t.me/+yE6JG75is1JkNDA0
✅hossana IMM…
❤19👍16💯10🙏7👏6👎1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @PASSPORT_SERVICESS. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.