ስሜት ትንሽ ነው የሚወስዳችሁ፤ እውቀት ነው የሚተክላችሁ፤ ስሜት ባለፈው ለአዲስ አመት እንደተተኮሰው እርችት ነው፤ ለትንሽ ጊዜ excite ያደርጋል ግን በቋሚነት እንደ ፀሐይ አያበራም፤ አባቶቻችን በመጋዝ የተሰነጠቁት ስለሚያውቁት እውነት ስለሚያምኑት እምነት ነው፤ ስሜት አምልኮ ላይ ትንሽ ያንቀሳቅስ ይሆናል እሳት ፊት ስደት ፊት ግን አያቆምም፤ ስሜት በመከራ ጊዜ በስደት ጊዜ ትቀዘቅዛለች ብርድ ብርድ ትላለች፤ በመከራው ዘመን ያወቁት ያመኑት ናቸው የሚቆሙት። በስሜት ግር ብለው ከሚከተሉት ሳይሆን፤ አውቀውት አምነውት ከሚከተሉት ያድርገን🙇። Dr Mamusha @Onesumos 🤔

Channel
አናሲሞስ
@Onesumos
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
188subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001325278936 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Onesumos |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 21 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 21 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Onesumos |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Aug 2026, 12:28 | 188 | -2 |
| 15 Aug 2026, 01:54 | 190 | -2 |
| 7 Aug 2026, 06:47 | 192 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:02 | 192 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 14 October 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#አላበቃም_አልዘገየምም!! አንዳንዴ ይህች አለም እንደገና እድል የማትሰጥ ሆና እናያታለን። በዙሪያችን ያሉ አንዳንድ ሰዎችም ነገሮቻችን የእንደገና ዕድል እንዳለው አይነግሩም። ነገር ግን ያበቃ ያከተመና ያለቀ በሚመስሉ ነገሮች ላይ ተስፋ እንዳለን የማመን ተስፋ ሊኖረን ይገባናል። እግዚአብሔር። እግዚአብሔር ለእኛ ያለቀ፣ ያበቃና ያከተመ የተባለውን ነገራችንን ቀጥሎልን አለን። ሁሌም በሰዎች አለም አልፎም በእኛ እሳቤ ነገሮቻችን ያለቀ፣ የዘገየን፣ የተቀደምን ብለን በዘጋናቸው ነገሮቻችን ላይ እግዚአብሔር ሁሌም እንደገና አለው። የተቋረጡ ነገሮች ሊቀጠሉ፣ የሞቱ ነገሮች ህያው ሊሆኑ፣ የተበላሹ ነገሮች ሊስተካከሉ፣ የጠወለጉ ነገሮች ሊለመልሙ፣ ተስፋ በማጣት ጨለ…
የአገራችን መከራ ብዙ ነው። በተለይም አስከፊ ጦርነት ያስተናገደው የትግራይ ሕዝብ በብዙ ሐዘን፣ ጉስቁልናን ሰቈቃ መካከል አለ። በሕፃፅ መጠለያ ጣቢያ የተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖቻችን በረሃብና በበሽታ ሥቃያቸው ከፍቷል። ልባችን ተሰብሯል። ስለ ሰላም፣ ስለ ዕርቅና ስለ ፈውስ መጾማችንና መጸለያችን እንዳለ ሆኖ፣ በተግባራዊ ርኅራሄ፣ በቸርነትና በፍቅር የሕዝባችንን መከራ ልንካፈል ይገባናል። እግዚአብሔር በምሕረቱ ያስበን፤ ይፈውሰን፤ በቃም ይበለን። ወንድም ግርማ በቀለ @Onesumos 🤔
Photo, posted without a caption
የተሻሻለው! በንሳ ዳዬ፣ አለታ ወንዶ፣ ሀዋሳ፣ ዲላ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ዱራሜ፣ ሆሳዕና ዐዲስ አበባ፣ አርባ ምንጭ፣ ድሬደዋ ይቀጥላል… በእነዚህ ቦታዎች የሚከተሉት መጻሕፍት በትልቅ ቅናሽ ለገበያ ይቀርባሉ:- (1) “የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን” ኑ*ፋ* ቄ (2) “የይሖዋ ምስክሮች” አስተምህሮ (3) ሥነ አመክንዮ (4) የትምህርተ ሥላሴ መሠረታውያን @Onesumos 🤔
Photo, posted without a caption
Friedrich Retzsche "The Devils Checkmate".....!? " የሰይጣን አሸናፊት"? ይህ ምስል ላይ ያለው በ 1831(Frediech Retzsche) የተሳለ ታዋቂ ስእል ነው። የቼዝ ጨዋታ ሲሆን ጨዋታው በሰይጣን እና በሰው መሃል ነው ፣ ሰአሊው ሰይጣን በአሸናፊነት ስሜት "ChekMate" ብሎ በጨዋታው ማሸነፉን እና ሰውየው ደሞ መጨነቁን ያሳያል። ይህ ስእል በሚጎበኝበት ጊዜ አስጎብኚው በሙዝዬም ውስጥ ስለዚህ ስእል፡ ሰአሊ እና ትርጉም እያስረዳ ወደ ሌሎች ስእሎች አስጎብኚዎችን ይዞ ሲሄድ ፣ከመሀከላቸው አንድ ሰው ይህ ስእል ላይ አተኩሮ ይቀራል፣ አስጎብኝውም ምን ሆኖ እንደቀረ ሲጠይቀው በጊዜው የአለም እቅፍ የቼዝ ሻምፕዮን የነበረው…
Photo, posted without a caption
የፕራግማቲዝም አደጋ የትም ፍጭው....... ከጥቂት ዓመታቶች ወዲህ የአገራችን { ካሪዝማቲክ አብያተ ክርስቲያናት በአነቃቂ እና ኮሜዲያን ሰባኪዎች ፣ ፈጣን እድገት እያስመዘገቡ ይመስላል ¡ } በወንጌል ትብብር ማህበር ውስጥ ያሉ የሥነ - መለኮት “ምሁራን የእንዲህ ዓይነቱን የሰባኪዎች አገልግሎት ቴራፒዎቲክ እና ራስ - አገዝ አገልግሎት በማለት ይጠሩታል። የእንዲህ ዓይነቱ አገልጋዮች እየተበራከቱ መምጣት፣ የወቅቱ ዓለማቀፋዊው የቤተ ክርስቲያን የንግድ ዓለም የፈጠረው እንደሆነ : በተጨማሪም ፣ ፓስተሮቹ ፣ ሰዎችን በጓሮ በር ወደ ቤተ ክርስቲያን ለማስገባት በፍጥነት “የሚሠሩ” ዓይነት መሆናቸውን ይናገራሉ ። የንግድ ራዕይ እንጂ የእ…
Photo, posted without a caption
#አስደሳች_ሰበር_ዜና በዛሬው ዕለት የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የዓለም ቤዛ ኢየሱስ እንጂ ማርያም አይደለችም በማለት ይፋ አደረገች። የማርያምን ተሳትፎ ለመግለጽ አብሮ አዳኝ "co-redemptrix ማለት ፈጽሞ ተገቢ አይደለም በማለት ገልጻለች። የኢየሱስ አስታራቂነትን(ምልጃን) ብቸኛ እና ማንም የማይጋራው እንደሆነ ገልጸው፤ ኢየሱስ ብቸኛ አስታራቂ ነው፤ በማለት Mediatrix ፍጹም አምላክ እና ፍጹም ሰው ለሆነ ለኢየሱስ የተገባ ነው። ሙሉውን ለማንበብ ከፈለጋችሁ ሊንኩ ንኩ በዛሬው ዕለት የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የዓለም ቤዛ ኢየሱስ እንጂ ማርያም አይደለችም በማለት ይፋ አደረገች። የማርያምን ተሳትፎ ለመግለጽ አብሮ አዳኝ "co-redemptrix…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Onesumos. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@Onesumos named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አናሲሞስ” (@Onesumos), 188 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Onesumos.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.