ሼህ አብራር ሽፋ ዶ/ር ሰምሀር ተክሌ ሙንሺድ አሊ አሚን አብድረህማን ሰኢድ (ሜጢ) እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች........... አንድ ቀን ቀርቶታል❗️ ‼️ ሀዋሳ ያላችሁ እንዳያመልጣችሁ ‼️ ትኬቱን የምትፈልጉ 📞 0911964838

Channel
ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዓ!
@NesraHawassaMuslims
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
536subscribers
-8 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001383022474 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @NesraHawassaMuslims |
| Created | 9 February 2019 — measured — cross-checked against a third-party dataset (ext.tg_channel) |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/NesraHawassaMuslims |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 13:24 | 536 | -5 |
| 21 Aug 2026, 12:04 | 541 | -2 |
| 7 Aug 2026, 04:38 | 543 | -1 |
| 6 Aug 2026, 18:18 | 544 | no change |
| 6 Aug 2026, 06:58 | 544 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 27 January 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 26 February 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
"የእርሶ ትንሽ ጠብታ ደም ለሌሎች የመኖር ህልውና ናት።" ኢንፓየር የልማት እና መረዳጃ ማህበር ከሃዋሳ ደም ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባባበር የተሰናዳ ቅዳሜ ሰኔ 5/2013 ሲዳማ ባህል አዳራሽ (ፒያሳ) ከጠዋቱ 2:00 - 7:00 @NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ! ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ ለ3ተኛ ዙር ለዘንድሮ ረመዷን የቲሞችን ለማስፈጠር በሚያደረገው ጥረት እርሶም የኸይሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ይጠይቃል። #ለአንድ ቤተሰብ > ሙሉ የወር ፓኬጅ 1500 ብር > ግማሽ ወር ፓኬጅ 750 ብር በዐይነት መደገፍ ለምትፈልጉ:- ~ ዱቄት ~ የሾርባ እህል ~ ዘይት ~ ቴምር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000 2795 22137 (ተምኪና ሚካኤል እና ሰዒድ መሐመድ) 📞 ስልክ:- 0911964838 0932639747 በ ቴሌግራም👇 ➣ @Umiyeeeee ወይም ➣ @seidbro ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ ከእኛ አይደለም። ረሱል (ሰ.ዐ…
ሀዋሳና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ! እነዚህን ሀዲስ ያላቸውን ስቲከሮች ለሞተርዎ፣ ለመኪናዎ እንዲሁም ለሱቅዎ በመግዛት የቲም ቤተሰቦችን ያግዙ! ለረመዷን አስቤዛን ለማድረስ ገቢ የሚሆን ነው! በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ አይታሞችን እየረዱ ተሽከርካሪዎንና ቤትዎን ቀልብ በሚያረጥቡ ሀዲሶች ያስውቡ! ያሉበት ድረስ ማምጣታችን ደሞ ተመራጭ ነው! ለመግዛት ከፈለጉ ➜ @Umiyeeeee ላይ ይጠይቁን! @NesraHawassaMuslims
በካርድ መልክ መላክ ለሚቀላችሁ ካርዱን ወደ ገንዘብ መቀየር ስለምንችል የቻላችሁትን ያህል 0911964838 ላይ ወይም 0955263899 ላይ በመላክ ለረመዷን የአይታሞችን እንባ እናብስ!! የላካችሁትን Screenshot በማድረግ @umiyeeeee ላይ ላኩልን! አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!🙏 ሰደቃ ገንዘብን አታጎድልም።" (ረሱል ሰ.ዐ.ወ) #ሼር! @NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ! ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ ለ3ተኛ ዙር ለዘንድሮ ረመዷን የቲሞችን ለማስፈጠር በሚያደረገው ጥረት እርሶም የኸይሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ይጠይቃል። #ለአንድ ቤተሰብ > ሙሉ የወር ፓኬጅ 1500 ብር > ግማሽ ወር ፓኬጅ 750 ብር በዐይነት መደገፍ ለምትፈልጉ:- ~ ዱቄት ~ የሾርባ እህል ~ ዘይት ~ ቴምር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000 2795 22137 (ተምኪና ሚካኤል እና ሰዒድ መሐመድ) 📞 ስልክ:- 0911964838 0932639747 በ ቴሌግራም👇 ➣ @Umiyeeeee ወይም ➣ @seidbro ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ ከእኛ አይደለም። ረሱል (ሰ.ዐ…
@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ፡- “መልካምን መዋል ከመጥፎ አደጋ ይጠብቃል፣ የድብቅ ሠደቃ(ምፅዋት) የጌታን ቁጣ ይከላከላል፣ ዝምድናን መቀጠል እድሜን ይጨምራል” ጠበራኒ ዘግበውታል @NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ
@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ
ጉዳይ ኖሮህ ለማሳካት አቅሙ ከሌለህ አቅም ኖሮት ጉዳይ የሌለው ጌታ አለህና ፊትህን ወደርሱ አዙር! @NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ
መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወገድዳሉና» [ሱረቱል ሁድ፣ 114] ነስራ የሀዋሳ ወጣቶች ጁምዐ እለት ለአይታሞች የረመዳን አስቤዛ ለመስጠት አረብሰፈር መስጂድ ሶፍት፣ ካርድ እና ውሀ በመሸጥ ገቢ ለመሰብሰብ ስላሰብን እርሶም የዚህ አካል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። @NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ
አላህ ሆይ!❤ አንተን አብዝቶ መገዛትን ሸልመን! አንተኑ አምፆ ከመዋረድም ጠብቀን!" #መልካም_ጁምዐ!😇 @NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @NesraHawassaMuslims. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዓ!” (@NesraHawassaMuslims), 536 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/NesraHawassaMuslims.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.