ክፍል 7 እውነተኛው አምልኮ ወይም ንጹሑ ሃይማኖት ከዚህ ቀደም ብለው ባሉት ተከታታይ ስድስት ክፍሎች ስለ እውነተኛው አምልኮ ስንመለከት ቆይተናል። በስድስቱም ክፍሎች እንዳየነው ደግሞ እውነተኛው አምልኮ እውነተኛው መሥዋዕት ነው። መሥዋዕት ደግሞ ይቀርባል፤ ይታረዳል፤ ይፈስሳል፤ ይቃጠላል። የማይታረድ መሥዋዕት፥ የማይቃጠል ቁርባን የለም። መሥዋዕት መሥዋዕት አቅራቢውንም ይሻል። መሥዋዕት እውነተኛ ልብ ይጠይቃል። መሥዋዕቱ ተቀባይነት እንዲኖረው "አቅራቢውም" ዐብሮ መቅረብ አለበት። መሥዋዕቱና መሥዋዕት አቅራቢው ኹለቱም ባንድነት መቅረብና መቃጠል አለባቸው። እናም ይህ እውነተኛው የአምልኮ መሥዋዕት በመንፈስና በእውነት የሚቀርብ ነው። አስቀድመን እኛው የምንቀር…

Channel
ምስክሩ ነኝ!
@NatanBergena
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
68subscribers
+1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1003409792023 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @NatanBergena |
| Created | Between 1 November 2025 and 19 February 2026 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 31 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 31 August 2026 |
| On Telegram | t.me/NatanBergena |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Aug 2026, 04:57 | 68 | +1 |
| 18 Aug 2026, 21:22 | 67 | -1 |
| 12 Aug 2026, 17:53 | 68 | +1 |
| 10 Aug 2026, 01:02 | 67 | no change |
| 6 Aug 2026, 04:22 | 67 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 19 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 3 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
23 reactions across 13 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 78.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 18 | 78.3% | |
| 🔥 | 3 | 13.0% | |
| 🙏 | 2 | 8.70% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 13 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 23 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 19 February 2026 to 3 April 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
በክርስቶስ ኢየሱስ በኾነው የቤዝዎት ሥራ ስለ መዳናችን፥ በእርሱ በኩል የእግዚአብሔርን ጽድቅ ስለ መካፈላችን ደጋግሞ የነገረን ቅዱስ ጳውሎስ፥ “ኹሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይኹን፤ አሜን።”(ሮሜ 11፥36 ዐ.መ.ት) ማለቱን ማስተዋል አለብን። ዋናው ቁም ነገሩ "መዳናችን" ሳይኾን በመዳናችን ውስጥ ያለው "የእግዚአብሔር ክብር" ነው። በመጀመሪያም የተጠፈርነው፥ በኋላም የዳንነው "ለክብሩ" ነው። ለእግዚአብሔር ክብር በምስጋና ላይ ምስጋናን እናመጣ ዘንድ እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ሰጥቶናል(ኤፌ 1፥6፡12፡14፤ 1ቆሮ 15፥57፤ 2ቆሮ 2፥14፤ 4፥15፤ )። በክርስቶስ በማመን ኹለተኛ የተወለድን ኹላችን፥ ለክ…
ቅዱስ ጳውሎስ "ዐላማችን በጌታ ፊት ብቻ ሳይኾን፣ በሰውም ፊት መልካም የኾነውን ነገር ማድረግ ነው”(2 ቆሮ 8፥21) እንዳለው፥ "ለወንድምህ መሰናከል ምክንያት የሚኾነውን ሥጋን አለመብላት፥ ወይንን አለ መጠጣት፥ ወይም አንዳች ነገርን አለማድረግ መልካም ነው"(ሮሜ 14፥21)። “በዚህ ኹኔታ[ም] ክርስቶስን የሚያገለግል እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፤ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው”(ቊ.18)። “ስለዚህ ሰላም የሚገኝበትንና እርስ በርሳችንም የምንተናነጽበትን ማንኛውንም ጥረት እናድርግ”(ቊ. 19)። እንግዲህ፥ “ጌታን ደስ የሚያሰኘውን”(ኤፌ 5፥10) እንፈልግ። “ለጌታ እንደሚገባ" እንድንኖርና በነገር ኹሉ ደስ እንድናሰኘው ኀይልን እንዲሰጠን ዘወትር እንጸልይ(…
ክፍል 6 እውነተኛው አምልኮ ወይም ንጹሑ ሃይማኖት ትናንት በነበረን ክፍል ላይ የፍቅር ምግባራዊ ሽታዎች የኾኑትን ይቅርታንና ምሕረትን፥ ትዕግሥትና ርኅራኄን፥ ትሕትናና መቀባበልን በስፋት ተመልክተናል። እነኚህም ለእግዚአብሔር የምናቀርባቸው የጣፈጡና እንከን የማይወጣባቸው የአምልኮ ሙላታችን ስለ መኾናቸውም ዐይተናል። ወደ እግዚአብሔር "ምን ይዤ ልቅረብ?" ለምትል አምላኪ ነፍስ፥ "ምሕረትና ትሕትና" ይዘሽ ቅረቢ ነው ምላሹ። በብሉይ ከነበረው የእንስሳት መሥዋዕትም፥ በእኛ ዘንድ ካለው የመድረክ አገልግሎትም የፍቅር ሽታ በኾኑቱ ክርስቶሳዊ ምግባራሮች መጥለቅለቅ እጅግ የላቀ መሥዋዕት ነው። ዛሬ ደግሞ ተግባራዊውን የፍቅር ሽታ እንመለከታለን። ተግባራዊው የፍቅር…
ከዚህም የተነሣ "ለእያንዳንዱ በሚያስፈልገው መጠን ያካፍሉት ነበር"(ሐዋ 4፥35)። ቅዱሳን እርስ በራሳቸው ሲከፋፈሉ "የድኽነት ቀንበር" እየተራገፈ ይመጣል። የዕብራውያኑ ጸሓፊ እንደ ሚለው "መልካም ማድረግንና ያላችሁንም ከሌሎች ጋር መካፈልን አትርሱ፤ እግዚአብሔር ደስ የሚሰኘው እንደዚህ ባለው መሥዋዕት ነውና"(ዕብ 13፥16)። ቅዱስ ጳውሎስም እንደ ሚለው "ችግረኛ ለኾኑ ቅዱሳን ካላችሁ አካፍሉ"(ሮሜ 12፥13)። እንግዲህ "በጎ ነገርን ከማድረግ አንታክት፤.... ዕድሉ ካሉን ለሰው ኹሉ፥ በተለይም ለእምነት ቤተ ሰቦች መልካም እናድርግ"(ገላ 6፥9-10)። ዐብሮ መልበስን፥ ዐብሮ መብላትን፥ ዐብሮ ማደግን፥ ዐብሮ መኖርን እንለማመድ። እጆቻችንን እንዘርጋ። ቤታ…
ክፍል 5 እውነተኛው አምልኮ ወይም ንጹሑ ሃይማኖት ትናንት ቃል በገባሁት መሠረት፥ የፍቅርን ሽታ እንዴት እንደ ምንገልጥ ዛሬ ላካፍላችሁ ጀምራለሁ። ከኹሉ በፊት መዘንጋት የሌለበት ሐቅ ግን አለ። የፍቅር ሽታው በቤት ውስጥ ብቻ ሊቀር እንደማይገባ መገንዘብ አለብን። በቤት ውስጥ የተቀመጠ ሽታ(መጥፎውም ይኹን መልካም) የቤቱን ግድግዳ ንዶ ወደ ውጭ መውጣቱ አይቀሬ ነው፤ ታዲያ ግን የሚወጣው መውጫ ቀዳዳ ካገኘ ነው። እፍንፍን ከተደረገ ግን ሽታው በቤቱ ውስጥ ተውጦ ይቀራል። ልክ እንደዚሁ እግዚአብሔር በውስጣችን ያስቀመጠውን የፍቅር ሽታና ሕይወት ሌሎችም እንዲካፈሉት "መንፈሳዊ ቀዳዳዎችን" ሊናበጅ ይገባናል። በውስጣችን ያለው ሽታ እንዲወጣ "ቀዳዳ" ያስፈልገዋል…
ከላይ ያሉት ዐይነቶቹ ብቻ ሳይኾኑ በቤቱ ውስጥ ብዙ ዐይነት ጡቦች ይኖራሉ። አትንኩኝ ባዮች፥ አይደፈሬዎች፥ ከእኔ በላይ ላሳር ባዮችም "በዚህቺው ቤት" ከጡቦቹ እንዳንዱ ኾነው ይገኛሉ። በከንቱ ውዳሴ በመሸነጋገል፥ አንዱን በመካብ ሌላውን በማኰሰስ የሚተጉ አላዋቂዎችም አሉ። የሌላውን ድካም የሚያጐሉ፥ የሌላውን አገልግሎት መቀበል የሚቸግራቸው፥ በራስ ወዳድነት የተለከፉ ሞኞችም ይኖራሉ። እንደ ቆሮንቶሳውያን የሚከፋፈሉ፥ እኔ እበልጥ፥ የእኔ ይሻል የሚሉ ሕጻናትም ይገኛሉ። ከነኚህም አብዛኞቹ አገልጋዮችም ሊኾኑ ይችላሉ። ታዲያ ምን እናድርግ? አይጠቅሙም ብለን እናግልላቸውን? አይደለም! ለነዚህ ኹሉ መፍትሔው አንድ ነው። እርሱም "የትሕትናና የመቀባበል ምግባራዊ ሽ…
ክፍል 4 እውነተኛው አምልኮ ወይም ንጹሑ ሃይማኖት ከዚህ በፊት በሦስት ክፍሎች እንዳየነው እውነተኛው አምልኮ እውነተኛ መሥዋዕት ነው። በቅድሚያ መሥዋዕቱ እኛው ራሳችን መኾናችን ተመልክተናል። ቀጥለንም የከንፈራችን ፍሬ ይኸውም ምስጋናችን፥ ዝማሬያችን፥ ለስሙ መመስከራችንም የአምልኮ መሥዋዕታችን ነው ብለናል። በሦስተኛው ክፍል ደግሞ ቅድስናም መሥዋዕታችን መኾኑን ተመልክተናል። በነገር ኹሉ የምናሳየው ቅድስና ለእግዚአብሔር የምናቀርበው የአምልኮ መሥዋዕታችን ነው። በዛሬው ክፍላችን የምናየው እውነተኛው የአምልኮ መሥዋዕት ደግሞ በእግዚአብሔር ፍቅር ከታረሰ ልብ የሚፈልቅ "የመወደድ ምላሽ" ነው። ሌላኛው የአምልኮ መሥዋዕታችን "ፍቅር" ነው። ፍቅር ቢሉትም "መለ…
🙏1
ክፍል 3 እውነተኛው አምልኮ ወይም ንጹሑ ሃይማኖት 3, በመንፈስ ቅዱስ ቀስቃሽነትና መሪነት ለእግዚአብሔር የሚቀርበው አምልኮ "መሥዋዕታዊ ይዘት" ያለው መኾኑን የዐዲስ ኪዳን መጻሕፍት ደጋግመው ይነግሩናል። በብሉይም በሐዲስም ቢተረጐም አምልኮ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ቅዱስ መሥዋዕት የሚል ትርጕም ይኖረዋል። በዐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንደ ተገለጸው፥ ይህ አምልኮ "በመንፈስና በእውነት"(ዮሐ4፥4) የሚቀርብ ነው። በመንፈስና በእውነት መባሉም ከልብ በመነጨ ውስጣዊ፥ ልባዊና እውነተኛ በኾነ መንፈሳዊ መንገድ መባሉ ነው። ይህም እውነተኛ መሥዋዕት "ሕይወታችን" ነው። የከንፈራችንም ፍሬ(ምስጋናችንም) እውነተኛ መሥዋዕታችን ነው። ሌላኛው የእውነተኛው አምልኮ መሥዋዕታ…
❤1
ነው። ከዝሙት ርኵሰት ጋር በተያያዘ ለሩካቤ ሥጋ ቅሩብ የኾኑ የተቃራኒ ጾታ ዕቃዎቻችን ሊቀደሱ ይገባቸዋል። ከቅዱሱ የትዳር ኪዳን ውጭ ሴቶችም የራሳቸውን፥ ወንድሞችም የራሳቸውን የጾታ ዕቃ(ክፍል) በንጽሕና፥ በመሸፈንና ባለ ማስነካት መጠበቅ አለባቸው። ኹለተኛው "ልቡናችን" ነው። ውስጣዊ እኛነታችን፥ የሰብእናችን ማዕከል፥ የአኗኗር ቅኝታችን የመነጨበት ንጽረተ ዓለማችን፥ ስሜታችን፥ ፍል መሻታችን፥ ምኞታችን፥ የምንጣደፍበት ጕጕታችን ማለት ነው። ከውስጥ ስንታይ ምን እንመስላለን? የሚለው ጥያቄ ወሳኙ የቅድስና ጥያቄ ነው። "እግዚአብሔር ልብን ያያል" አይደል የሚለው? ሦስተኛው "አእምሯችን" ነው። አመለካከታችን፥ ሐሳባችን፥ አስተሳሰባችን ማለት ነው። አራተኛው …
❤2🔥2
አቅርቦናል። አቅርቡ ወይም እናቅርብ መባላችን በምናቀርበው በኩል እንድንቀርብ ሳይኾን በኢየሱስ በኩል ቀድሞም ስለ ቀረብን ነው። የምናቀርበው ነገር በኢየሱስ በኩል ለተደረገልን ታላቅ ርኅራኄ የሚኾን "ምላሻችን" ነው። ቀድሞም የቀረብነው፥ አኹንም የምናቀርበው በኢየሱስ ነው። መሥዋዕታችንን የምናቀርበው በኢየሱስ በኩል ነው። የትናንቱን መሥዋዕት እኛነታችንን፥ የዛሬውን መሥዋዕት ምስጋናችንን የምናቀርበው በኢየሱስ ስም አማካይነት ነው። በኢየሱስ መባሉ የምስጋናችን ይዘቱ ከምድራዊ ነገሮች ባሻገር ከተደረገልን የማይቆጠር ምሕረት ጋር መያያዙን ልብ ይሏል። የዕብራውያኑ ጸሐፊ ዘላለማዊውን ምሕረት ዐስበን ለማይቋረጥ ምስጋና እንድንነሣሣ ነው የሚጋብዘን። -> እንግዲህ …
❤1
ክፍል 2 እውነተኛው አምልኮ ወይም ንጹሑ ሃይማኖት 2, ትናንት እንዳየነው አምልኮ መሥዋዕት ነው። የመጀመሪያው የአምልኮ መሥዋዕትም "ሰውነታችን" እንደ ኾነ በስፋት ተመልክተናል። ዛሬ ደግሞ ወደ ኹለተኛው የአምልኮ መሥዋዕት እንኼዳለን። ዐዲሱ ኪዳን የሚነግረን ኹለተኛው የእውነተኛው አምልኮ መገለጫ(መሥዋዕት) "የከንፈር ፍሬ" ነው። በቀደመው ኪዳን እግዚአብሔርን ለማመስገንና ለማወደስ "የእንስሳት መሥዋዕቶች" ይቀርቡ ነበር። እንስሶቹ ማመስገኛ ናቸው። ልክ እንስሶቹ መሠዊያው ላይ ታርደው፥ ደማቸው ሲፈስስ እግዚአብሔር ላደረገላቸው ነገር በሚታይ ኹኔታ ምስጋና እያፈሰሱ እንደ ኾነ ማሳያ ነው። የእንስሶቹ ደም የአቅራቢዎቹ የምስጋና ዜማ ነው። በርግጥ እግዚአብሔር…
❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @NatanBergena. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 325,907 of 1,630,085 entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ምስክሩ ነኝ!” (@NatanBergena), 68 subscribers as measured 25 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/NatanBergena.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.