6 Aug 2026, 20:05 UTC104 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Hawineartpromotion
ተለቋል
Production Manager
#Mohammed_Oshe_Musse
Location and Casting
#Hawine_Promotion
Wendi Mak - Azurit | ወንዲ ማክ - አዙሪት - New Ethiopian Music 2026 (Official ...
https://youtube.com/watch?v=9XyPT4xq4Qg&si=LFYljM6MrDpm_1U3
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
6 Aug 2026, 07:12 UTC127 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @HawineartpromotionVideo
ዛሬ ማታ ይለቀቃል
ፕሮዳክሽን ማናጀር ፦ መሀመድ ኦሼ (ሙሴ)
ሎኬሽን እና ካስቲንግ፦ ሀዊኔ ፕሮሞሽን
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
29 Jul 2026, 05:22 UTC239 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Hawineartpromotion
ለነገ የታዋቂ ሰው ክሊፕ ቀረፃ ላይ 4 ወንዶችን እና 2 ሴቶችን እንፈልጋለን።
@Musiye @Yehawinelij
@HawineArtPromotion
🍌1
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
24 Jul 2026, 18:01 UTC348 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Hawineartpromotion
ፕሮዳክሽን ማናጀር
#መሀመድ_ኦሼ_(ሙሴ)
ሎኬሽን እና ካስቲንግ
#Hawine_Promotion
Tsge royal LEKA LEKA - ፅጌ ሮያል ለካ ለካ New Ethiopian music video music 2026...
https://youtube.com/watch?v=DfePDl8DUEI&si=4NKYVy6Oq0XwjdTj
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት pinned «ለነገ ቀረፃ ተጨማሪ 3 ወንዶችን እና 2 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን @Musiye»
19 Jul 2026, 07:18 UTC391 views3 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Hawineartpromotion
ለነገ ቀረፃ ተጨማሪ 3 ወንዶችን እና 2 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን
@Musiye
🖕3
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
18 Jul 2026, 09:30 UTC362 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Hawineartpromotion
#Music_Clip_Casting_call
ባለፈው ሰኞ ልሰራ የነበረው የክሊፕ ቀረፃ ወደፊታችን ሰኞ መሸጋገሩን አሳውቀን በነበረው መሰረት ቀረፃችን የአሁኑ ሰኞ (ከነገ ወዲያ) ስለሆነ ባለፈው የተመረጣችሁ ልጆች ለሰኞ ዝግጁ እንደሆናችሁ በውስጥ አሳውቁን።
ከተመረጡት ልጆች ውጪ ሌሎችም ተጨማሪ ካስት ስለምንፈልግ
ፊላጎቱ ያላችሁ አዳዲስ ልጆችም
5 ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ሰፈር በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
@Musiye @YeHawineLij
@HawinePromotionAdmin
0913649094_0921625129_0973123088
መልካም ዕድል !
❤1🍌1
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት pinned a photo
9 Jul 2026, 16:35 UTC460 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @HawineartpromotionPhoto
#Clip_Casting_Call
@Hawineartpromotion
ሀዊኔ ፕሮሞሽን ከ Brothers studio ጋር በመሆን የፊታችን ሰኞ በአዲስ አበባ ለሚሰራው የታዋቂ አርቲስት ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ ለአሪፍ ሲን 5 ወንዶችን እና 5 ሴቶችን ይፈልጋል።
🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አ.አ ውስጥ
🌗 የቀረፃው ቀን፦ የፊታችን ሰኞ
💵 ክፍያ ፦ለአባላቱ በስምምነት
#መስፈረት
👉ዕድሜ፦ከ19_25
👉የግቢ ተማሪ የሚመስሉ
👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ
ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው
@Musiye @YeHawineLij
@HawinePromotionAdmin
0913649094_0921625129_0973123088
መልካም ዕድል !
🍌1
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
7 Jul 2026, 07:05 UTC424 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @HawineartpromotionPhoto
#Clip_Casting_Call
@Hawineartpromotion
ሀዊኔ ፕሮዳክሽን የፊታችን አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ ለሚሰራው የኦሮሚኛ ሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 1 ሴት Main Cast ይፈልጋል።
🌎 የቀረፃው ቦታ፦ አምቦ ወንጪ ሪዞርት
🌗 የቀረፃው ቀናት፦ ከፊታችን አርብ እሰከ እሁድ
💵 ክፍያ ፦ በስምምነት
#መስፈረት
👉ዕድሜ፦ከ20_26
👉ከለር፦ቀይ ወይም የጠይም ቆንጆ
👉ቁመት፦ከ1.58 እሰከ 1.70
ለወዳጅ ጓደኛዎ ሼር አድርጉላቸው
@Musiye @YeHawineLij
@HawinePromotionAdmin
0913649094_0921625129_0973123088
❤1🖕1
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
28 Jun 2026, 04:53 UTC471 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Hawineartpromotion
#urgent_Casting_Call
ለዛሬ ከሰዓት የሙዚቃ ክሊፕ ቀረፃ ላይ 2 ወንዶችን እና 1 ሴት ወጣቶችን እንፈልጋለን።
@Musiye
0913649094_0921625129
❤1🖕1
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
26 Jun 2026, 17:26 UTC488 views1 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Hawineartpromotion
ለእሁዱ ቀረፃ ተጨማሪ 1 ሴት እና 3 ወንዶችን እንፈልጋለን።
@Musiye
0913649094_0921625129
👎1
Signed መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) 2 Mohammed Oshe (Mos)
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @NEW_GENERATION_MODEL. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.