https://t.me/mybingo1Bot ማይ ቢንጎን በስልኮዎ ላይ በመጫወት ከፍ ያለ ድልና ጠርቀም ያለ ጉርሻ ያግኙ ባሉበት ቦታ ፈጣን ሽልማት!!

Channel
MyDataInfo
@MyDataInfo
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
979subscribers
-13 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001414985014 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MyDataInfo |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/MyDataInfo |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 09:18 | 979 | -6 |
| 19 Aug 2026, 19:52 | 985 | -2 |
| 13 Aug 2026, 09:15 | 987 | -5 |
| 6 Aug 2026, 13:19 | 992 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:41 | 992 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 13 April 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 28 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
አስገራሚ ዜና ከቻይና! አንድ የቻይና ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ 180 ሚሊዮን ዩዋን (ወደ 26 ሚሊዮን ዶላር ገደማ) ጥሬ ገንዘብ በ800 ጠረጴዛዎች ላይ በመደርደር 7,000 ሰራተኞቻቸው የቻሉትን ያህል አንስተው እንዲወስዱ ጋብዘዋል። ስራ አስፈፃሚው ለዚህ ተግባራቸው የሰጡት ምክንያት የብዙዎችን ልብ የነካ ነው። እሳቸው እንዳሉት በርካታ ወጣት ሰራተኞች በቤት ብድር፣ በመኪና ብድር እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመጣው የኑሮ ውድነት ጫና ውስጥ ወድቀዋል፤ በመሆኑም ከባዶ የተስፋ ቃላት ይልቅ ተጨባጭ የሆነ የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል በማለት ይህንን እንዳደረጉ ገልጸዋል።
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
| ኢትዮቴሌኮም ከተለያዩ አጋር ተቋማት ጋር ያዘጋጀው ከመገናኛ ቦሌ መንገድ የሚገኝ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያን እያስመረቀ ይገኛል። ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ እየተጋ ያለው ተቋሙ ጣቢያዎቹም የእዚህ ጥረት አካል መሆናቸው ተገልጿል። ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት እየሰራች ያለችውን ስራ የሚያግዝ ነው የተባለለት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያው እያደገ ለመጣው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ተጠቃሚነት አመቺ ሁኔታዎችን የሚፈጥር ነው። ተጠቃሚዎች 24/7 አገልግሎቱን ማግኘት የሚችሉ ሲሆን አገልግሎቱን ካገኙ በኋላ ክፍያውን በቴሌ ብር አማካኝነት የሚከፍሉ ይሆናል። የአንድ ኪሎ ዋት ክፍያ አስር ብር ነ…
Photo, posted without a caption
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያሰባሰበውን የሶስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አስረከበ #Ethiopia | ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሩጫ ውድድሮችን ከማዘጋጀት በሻገር የውድድሮቹን ተወዳጅነት በመጠቀም ማህበራዊ ኃላፊነቱን በተለያየ መንገድ እየተወጣ ይገኛል። በተለይም ዓመታዊውን የ10ኪ.ሜ. ዓለም አቀፍ ውድድር በመጠቀም 'ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ' በሚል ለተለያዩ አገር በቀል የእርዳታ ድርጅቶች እና ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ሲያሰባስብ ቆይቷል። በዘንድሮው የ2017 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ 10ኪ.ሜ. ውድድር አማካኝነትም ሶስት (3) ሚሊዮን ብር በማሰባሰብ ለሶስት የተለያዩ ድርጅቶች ድጋፉን አበርክቷል፡፡ እነዚህ ድጋፍ የተደረገላቸው ድርጅቶችም ፡- አዲስ …
Photo, posted without a caption
የኖቤል የኬሚስትሪ ዘርፍ ሽልማት ለሶስት ሳይንቲስቶች በጋራ ተበርክቶላቸዋል። ለሶስቱ ሳይንቲስቶች ሽልማቱ የተበረከተላቸው ዘርፉ ይበልጥ ገቢራዊ ይሆን ዘንድ ለጣሉት መሰረት ነው ተብሏል። ሽልማቱን አሜሪካውያኑ ሳይንቲስቶች ካሮሊን በርቶዚ እና ባሪ ሻርፕልስ ከዴንማርካዊው ሞርተን ሜልዳል ጋር የተጋሩት መሆኑን ኤኤፍፒ ዘግቧል። @MyDataInfo
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አካዳሚክ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ስብሰባ ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ የሕክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል ወስነዋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጠየና ሳይንስ ኮሌጅ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ተማሪ ቢኒያም ኢሳያስ እስካሁን የተቋረጡ ትምህርቶችን በማካካስ የሕክምና ትምህርቱን ካቆመበት እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡ የተማሪ ቢንያም ኢሳያስን ትምህርት በተመለከተ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና የሕክምና ትምህርት ቤት ለተማሪው የትምህርት ሂደት ይረዳሉ ያሏቸውን አማራጮችን ቢያቀርቡም ÷ ተማሪ ቢንያም ብቸኛ ፍላጎቱ የሕክምና ትምህርትን መማር እንደሆነ ተገልጿል። በዚሁም መሠረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የ…
በአዲስ አበባ ሰሞኑን የወጣው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ውደቅ ተደረገ!! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሐምሌ 1 ቀን 2014 ያወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ ውድቅ አደረገ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ባሳለፍነው ሐምሌ 1 ቀን 2014 የወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ውድቅ መደረጉን ተናግረዋል። ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት ወደ 6624 Ok ብለው @MyDataInfo
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @MyDataInfo. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“MyDataInfo” (@MyDataInfo), 979 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MyDataInfo.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.