#ጥቆማ ለ2019 የትምህርት ዘመን በዘጠኝ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች ምዝገባ በቅርብ ቀን ይጀመራል። ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶቹ ለቀጣይ ዓመት የ9ኛ አና 10ኛ ከፍል እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች (አዲስ ሥራ በሚጀምሩት) ምዝገባ ያደርጋሉ። በ2018 ዓ.ም ትምህርት መስጠት የጀመሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ 1. ወሊሶ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 2. ቡኢ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 3. ቦንጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 4. ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 5. ጋምቤላ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም አዲስ ወደ ሥራ የሚገቡ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ 1. አርባ ምንጭ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 2. አሶሳ ልዩ አዳሪ …

Channel
ትምህርት ሚኒስቴር
@MoeEthiopia
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
288subscribers
+81 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002028725102 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MoeEthiopia |
| Created | 21 October 2023 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 30 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 30 August 2026 |
| On Telegram | t.me/MoeEthiopia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Aug 2026, 21:35 | 288 | +41 |
| 23 Aug 2026, 12:37 | 247 | +30 |
| 15 Aug 2026, 00:33 | 217 | +10 |
| 7 Aug 2026, 03:47 | 207 | no change |
| 6 Aug 2026, 16:22 | 207 | first reading |
Engagement
9 posts held, back to 21 October 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 9 posts for this entry, the most recent from 14 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
16 reactions across 7 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 50.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 8 | 50.0% | |
| 👍 | 6 | 37.5% | |
| 👏 | 2 | 12.5% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 8 of the 9 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 16 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 9 most recent posts we hold, published 21 October 2023 to 14 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የኦንላይን እና የወረቀት ፈተና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። ሦስተኛው ዙር ፈተና ከረቡዕ ሐምሌ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ተሰጥቷል። አራተኛ ዙር ፈተና ከሐምሌ 06-08/2018 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል። በአራተኛው ዙር ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በወረቀት (PBE) እና በኮምፒውተር (CBE) ፈተናቸውን የሚወስዱ ይሆናል። ምስል፦ ዋቸሞ፣ ዓዲግራት፣ ወልድያ እና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲዎች @MoeEthiopia @MoeEthiopia
❤2
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ሳይኖራቸው ከ2010-2015 ዓ.ም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ የዲግሪ ተመራቂዎች የትምህርት ማስረጃቸውን ለማረጋገጥ በያዙት የትምህርት ደረጃ የሚሰጥን ፈተና ማለፍን የሚያስገድደው ረቂቅ መመሪያ ለህዝብ አስተያየት ክፍት ተደረገ። የኢፌዴሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የከፍተኛ ትምህርት ማስረጃ አሰጣጥንና የደረጃ ግምገማ ሂደትን ለማሻሻል ያስችላል የተባለውን አዲስ ረቂቅ መመሪያ ለህዝብ አስተያየት ክፍት አድርጓል። ባለስልጣኑ "የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ መመሪያ ቁጥር 990/2016" ላይ ማሻሻያ ለማድረግ በተዘጋጀው በዚህ ረቂቅ ላይ የትምህርት ማህበረሰቡና ባለድርሻ አካላት አስተያየት እንዲሰጡበት …
❤1
የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ! በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል። ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 204 ሲሆን ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 192 ነው። ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል:: @MoeEthiopia
❤2👍2👏2
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰጡ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳፉም፡፡ እነዚህ ትምህርት ቤቶች ከሐረር ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች ይገኛሉ፡፡ በአዲስ አበባ አራት ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳፉም፡፡ - የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) @MoeEthiopia
👍3
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች 36,409 ወይም 5.4 በመቶ ናቸው፡፡ - የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) @MoeEthiopia
❤1
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው፡፡ በክልሉ ከ700 ከወሰደው ፈተና 675 ያመጣ ወንድ ተማሪ ከፍተኛውን ውጤት ማስመዝገቡን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡ በአዲስ አበባ የካቴድራል ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነች ልጅ ከ600 ውጤት 575 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች። @MoeEthiopia
👍1
#Update ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም በሬሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን በተከታተሉ ተማሪዎች ላይ አዲስ መረጃ አጋርቷል። ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም በሬሜዲያል ፕሮግራም ለተማሩ በማዕከል ከ70 በመቶ እንዲሁም በተቋማት ከ30 በመቶ በተሰጡ ምዘናዎች 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የፍሬሽማን ኮርስ እንዲማሩ መወሰኑን አስታውሷል። በዚህም 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ከመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ወደ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዛውረው መማር እንደሚችሉ ተገልጿል። ከአንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ ሌላ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተዛውሮ መማር የሚቻል መሆኑም ተመላክቷል። ይሁን እንጁ ከግል…
❤2
Channel created
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @MoeEthiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ትምህርት ሚኒስቴር” (@MoeEthiopia), 288 subscribers as measured 30 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MoeEthiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.