29 Nov 2024, 09:57 UTC381 views5 reactionsread 8 August 2026 ጋንዳ በሀከሮች 17 ሚሊዮን ዶላር ተዘረፈች።
ዩጋንዳ በማዕከላዊ ባንኳ ላይ በተፈጸመ የሳይበር ጥቃት 62 ቢሊዮን ሽልንግ ወይም 17 ሚሊዮን ዶላር ተዘርፋለች፡፡
ቢው ቪዥን ጋዜጣ እንደዘገበው ምዝበራው የተፈጸመው ሀከሮች (ጠላፊዎች) የባንኩን አይቲ ክፍል ከተቆጣጠሩ በኋላ ነው፡፡
ምዝበራው ባሳለፍነው ማክሰኞ ነው እንደተፈጸመ የተነገረው።
ምዝበራው በደቡብ እስያ የሚገኙ ጠላፊዎች የተፈጸመ እንደሆነ ገንዘቡ በመጨረሻ ወደ ጃፓን እንደተላከ ባንኩ አስታውቋል፡፡
ባንኩ ከተመዘበረው ገንዘብ ውስጥ ግማሹን አስመልሻለሁ ብሏል፡፡
የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቪኒ መንግስታቸው በሚስተዳድረው ባንክ ላይ የተፈጸመው ምዝበራ እንዲመረመር አዘዋል።
ዴይሊ ሞኒተር ባወጣ…
❤3🥰2
29 Nov 2024, 09:31 UTC328 viewsread 8 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሸለመ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለዩጋንዳ የቱርሪዝም ኢንዱስትሪ መስፋፋት ላደረገዉ አስተዋፅዕ «የ2024 ምርጥ ዘላቂ አየር መንገድ» የሚባል ሽልማት አገኘ።አየር መንገዱ በተለይ በቢዝነስ ክፍል ላበረከተዉ አስተዋዕኦ ሽልማቱን ያገኘዉ ከአራት ተወዳዳሪ አየር መንገዶች መሐል ተመርጦ ነዉ።ሸራተን-ካምፓላ በተደረገዉ ደማቅ የሽልማት ሥርዓት ላይ እንደተነገረዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪቃም ሆነ በተቀረዉ ዓለም በፍጥነት በማደግ ላይ ከሚገኙ አየር መንገዶች አንዱ ነዉ።የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመላዉ ዓለም ከና ወደ 150 መዳራሻዎች መንገደኞችንና ሸቀጦችን ያጓጉዛል።ከአፍሪቃ የመጀመሪያዉን ደረጃ የሚይዘዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ…
28 Nov 2024, 10:23 UTC324 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
ኤች አይ ቪ ኤድስን ለመከላከል የሚያስችል አዲስ መድሃኒት በስኬታማ ሁኔታ ተሞከረ
ዶቼ ቬሌ
በሚመጣው እሁድ ወይም በጎርጎሮሲያኑ ታህሳስ 1 ቀን የዓለም የኤድስ ቀን ታስቦ ይውላል። በሽታው በ1980ዎቹ መጀመሪያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በጣም በመስፋፋቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተህዋሲው የሚያዙ እና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ቀንሷል። ይሁንና ኤች አይ ቪ ኤድስ አሁንም አልጠፋም። የሙያው ተመራማሪዎች አሁንም መድሃኒት ፍለጋውን ቀጥለዋል። በየሳምንቱ በጤና ጉዳይ ላይ የሚዘግበው "ኒው ኢንግላንድ ጆርናል ኦቭ ሜዲስን" ይፋ እንዳደረገው ሌናካፓቪር (Lenacapavir) የተባለ መድሃኒት በየስድስት ወ…
❤1👍1
27 Nov 2024, 08:58 UTC281 viewsread 8 August 2026 Photo
ጓርዲዮላን ምን ነካቸው?
ስፔናዊው የእግር ኳስ ሊቅ አሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ ከትናንቱ ጨዋታ በኋላ ጭንቅላታቸውን እና አፍንጫቸውን በጥፍራቸው መቦጫጨራቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
በውድድር ዓመቱ ማንቼስተር ሲቲ እያሳየ ባለው ደካማ እንቅስቃሴ ምክንያት ከተጫዋቹ ጋር እሰጣገባ ውስጥ የገቡት አሰልጣኙ÷ በተከታታይ ነጥብ መጣላቸውን ተከትሎ የሥነ ልቦና ጫና ውስጥ መግባታቸው እየተነገረ ነው፡፡
በተለይም ቶተንሃም ሆትስፐር በኢትሃድ 4 ለ 0 ከረታቸው በኋላ መልበሻ ክፍል ውስጥ ለተጫዋቾቻቸው ስሜት ያመዘነበት ንግግር ሲያደርጉ ተደምጠዋል፡፡
ከኢቲሃዱ ሽንፈት በአግባቡ ያላገገሙት አሰልጣኙ÷ ትናንት ምሽት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ክለባቸው ፌይኖርድን 3 ለ 0 ሲመራ ቢቆ…
27 Nov 2024, 08:51 UTC223 viewsread 8 August 2026 Photo
አሁን ግን መቶ ኪሎ ጤፍ ስንት ነው?
@Misalemedia
27 Nov 2024, 08:32 UTC224 viewsread 8 August 2026 በየጊዜው የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የህዝቡን ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ መንግስት በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን አቶ ታገል እጅጉ ተናገሩ።
በፋግታ ለኮማ ወረዳ በችጓሊ ከተማ እየተስተዋለ ያለውን የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ የፋግታ ለኮማ ወረዳ ም/ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታገል እጅጉ ፣ የፋግታ ለኮማ ወረዳና የአዲስ ቅዳም ከተማ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሻለቃ አስራት ዳቼ ና ሌሎች የፀጥታ አመራሮች ተገኝተዋል።
የፋግታ ለኮማ ወረዳ ም/ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታገል እጅጉ እንዳሉት በከተማዋና በዙሪያው ቀበሌ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የህዝቡን…
27 Nov 2024, 08:23 UTC200 viewsread 8 August 2026 Photo
በአማራ ክልል ከ 4.5 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል።
ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ 7.7 ሚሊዮን ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዶ የተመዘገበው 2.5 ሚሊዮን መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) የቢሮውን የ2017 ዓ.ም የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ለክልሉ ምክር ቤት የሴቶች፣ ህጻናት፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡበት ወቅት ተናግረዋል፡፡
በሰላም እጦት ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑና የዘገዩ ተማሪዎችን መዝግቦ የማስተማሩ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ቋሚ ኮሚቴው አሳስቧል፡፡ #አሚኮ
@Misalemedia
27 Nov 2024, 06:48 UTC174 viewsread 8 August 2026 በታክስ አከፋፈል ላይ ከፍተኛ የስጋት ደረጃ ውስጥ የሚያስገቡ ጥፋቶች
👉ትክክለኛውን ክፍያ እና በወቅቱ አለመክፈል፣
👉 የግብር ውሳኔ ማስታወቂያ ከደረሳቸው በኃላ ክፍያ አለመፈጸም፣
👉 በጊዜ ስምምነት ለመክፈል ስምምነት ከገቡ በኃላ ማቋረጥ፣
👉 በግብር ተመላሽ ወቅት የሚቀርቡ የታክስ መጠን በስህተት ወይንም ሆን ብሎ በትክክል ያለማቅረብ፣
👉አግባብ ያልሆነ ተመላሽ መጠየቅ፣
👉 ግብር የመክፈል አቅም ያላቸው ግብር ከፋዮች በግብር ሥርዓት መረብ ውስጥ ያለመታቀፍ፣
የስጋት ደረጃን ለማሻሻል የሚረዱ ሁኔታዎች
👉 በግብር ከፋይነት መመዝገብ እና በግብር ስርዓቱ መታቀፍ
👉 ትክክለኛውን መረጃ ለግብር ሰብሳቢው መ/ቤት ማሳወቅ
👉 ለግብር አወሳሰን የሚረዱ የሂሳብ ሰ…
27 Nov 2024, 04:47 UTC167 viewsread 8 August 2026 ህወሓት ችግሩን ካልፈታ ፌደራል መንግሥት ክልሉን እንደሚረከብ መግለጹን አቶ ጌታቸው ተናገሩ
የህወሓት አመራሮች በውስጣቸው ያለውን በመፍታት ያዋጣል የሚሉትን መንገድ የማያቀርቡ ከኾነ፣ ብልጽግና የክልሉን አስተዳደር ራሱ ሊይዘው እንደሚችል ማሳሰቢያ መስጠቱን፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።
@Misalemedia
26 Nov 2024, 18:14 UTC183 views1 reactionsread 8 August 2026 ትግራይ ክልል ሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል
በትግራይ ክልል በሴቶች ላይ የሚፈፀም ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ ። የትግራይ ክልል ሴቶች ማሕበር በአንድ ዓመት 783 ሴቶች ላይ የፆታ ጥቃት ተፈጽሞ 44 ሴቶች በግፍ ተገድለዋል ተብሏል። ከነዚህ መካከል ደግሞ 24ቱ በባሎቻቸው የተገደሉ መሆኑ ተመልክቷል ። በትግራይ ክልል በሴቶች መብት ዙርያ የሚሠሩ ተቋማት እና የተጎጂ ቤተሰቦች በክልሉ በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች በተለየ ፍርድ ቤት እንዲታዩ መንግስትን ጠይቀዋል።
የትግራይ ክልል ሴቶች ማሕበር ያካሄደው እና በቅርቡ ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚያመለክተው፥ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ በክልሉ …
❤1
Channel created
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @Misalemedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.