ውድ ቤተሰቦቼ ከላይ በተቀመጠው ሊንክ እገባን ወጣቱን ዘማሪ ኤልያስ ሞገስን YouTube channel subscribe በማድረግ እና ዝማሬውን በማዳመጥ ድጋፋችንን በማሳየት ከጎኑ እንድንቆም በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለው።

Channel
መዝሙር
@MezmurB
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Cite this entry
11,210subscribers
+305 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001370099655 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MezmurB |
| Description | " ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።" (1 ዜና 16: 9) @biniy27 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 19 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/MezmurB |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 02:25 | 11,210 | +3 |
| 26 Aug 2026, 04:38 | 11,207 | +2 |
| 25 Aug 2026, 05:08 | 11,205 | -6 |
| 24 Aug 2026, 00:18 | 11,211 | +71 |
| 22 Aug 2026, 09:13 | 11,140 | +58 |
| 20 Aug 2026, 23:36 | 11,082 | +29 |
| 20 Aug 2026, 02:35 | 11,053 | +17 |
| 18 Aug 2026, 23:53 | 11,036 | +9 |
| 17 Aug 2026, 21:52 | 11,027 | +13 |
| 16 Aug 2026, 19:13 | 11,014 | +23 |
| 15 Aug 2026, 09:52 | 10,991 | +7 |
| 14 Aug 2026, 01:05 | 10,984 | +9 |
| 12 Aug 2026, 16:43 | 10,975 | +16 |
| 11 Aug 2026, 14:33 | 10,959 | +8 |
| 10 Aug 2026, 13:33 | 10,951 | +10 |
| 9 Aug 2026, 16:03 | 10,941 | +11 |
| 8 Aug 2026, 12:35 | 10,930 | +25 |
| 7 Aug 2026, 14:31 | 10,905 | no change |
| 7 Aug 2026, 14:19 | 10,905 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 2 October 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 35 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 48.7%
- avg views ÷ 11,210 subscribers
- Avg views / post
- 5,460
- 4 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 4
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 5 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (2 October 2025 – 5 August 2026) |
| Views total | 21,830 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 27 Aug 2026, 19:16 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- 2
- Videos
- 3
- Links
- 13
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 27 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
https://youtube.com/channel/UC7rajV6cUgPWlPegMK3qtyg?si=3I9X9hThRW_HXhXj
መዝሙር 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @MezmurB 👈 👉 @MezmurB 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27
✝✝✝ ያዳነኝን አውቀዋለሁ ✝✝✝ ያዳነኝን አውቀዋለሁ የሞተልኝ ኢየሱስ ነው ስለሌኝለኝ የምከፍለው ስጦታዬም ምስጋና ነው ጨለማዬን አስወግዶ ያበራልኝን አውቃለሁ ሙሉ ሰው ነኝ ከእንግዲስ ስከተለው እኖራለው የብርሀኔን ልዩ ውበት ፊት ለፊቴ ቆሞ አየሁት ፍቅሩ ማርኮኝ በመቅደሱ ሰገድኩለት አመለኩት ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው አሳደረኝ በእቅፉ መጠውለጌን አለምልሞ በመስቀል ላይ ተሰቀለ ደንኩኝ እኔ እርሱ ታሞ በማይዝለው ክንዶቹ ላይ እኔን በክብር አያኖረ እንዲመቸኝ ዝቅ ብሎ በበረት ውስጥ እርሱ አደረ ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው ቅኔ ባፈስ ምን ይደንቃል ደሙን በመስቀል አፍስሶ ስለ ልጁ መዳን ብሎ ነፍሱን ሳይቀር ለ…
File, posted without a caption
እኔ ሆንን አለውቅህም ብዬ በሰው ፊት የምክድህ ለጠላት አንስቼ አሳልፌ ምሰጥህ እኔ ሆንን ጌታ ሆይ እኔ ሆንን እኔ ሆንን አምላክ ሆይ እኔ ሆንን ይሁዳ ነኝ ወይስ ጴጥሮስ ሐሙስ ማታ እኔ ማነኝ የዛሬን መቆሜን እንጂ አለውቅም መጨረሻዬን እወድሃለሁ ብዬ የዛሬን እናገራለሁ አላውቅህም አንዳልልህ ስለነገ ግን እፈራለሁ ስንት ያጥቢያ ኮከቦች ለአንተ ዘምረውልህ ወደቁ በሰማይ መቅደስህ አጥነው በትዕቢት ረግፈው አለቁ እፈራለሁ እኔም ለራሴ መንገዴን ንገረኝ ጌታ ጠዋት በዘመርኩበት አፍ እንዳልሳደብ በማታ ሳጥናኤል መልአክ ነበረ ይሁዳም ሐዋርያ ንስጥሮስም ጳጳስ ነበር አርዮስም ባለሞያ እነዚህ ሁሉ ከወጡ ከአምላካቸው ጉያ ደካማ ለሆንኩትማ የት ይሆን የኔ መገኛ ታ…
መድኃኔዓለም መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አዝ አላስብም አልፈዋለሁ ብዬ ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን እየተፈጸመ ኃይሉ በድካሜ ማእበሉን አለፍኩኝ ቀለለልኝ ሸክሜ አዝ የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ አዝ ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር አንዳች አልነበረኝ የሚታይ የሚቆጠር ከርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማያተወኝ አዝ እየከለከለ ለእኔ ማይጠቅመኝን በጊዜ እየሰጠ ደግሞ የሚረባኝን ሁሉ በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለ እርሱ ውዳሴ ምስጋና ይድረስ…
መዝሙር 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @MezmurB 👈 👉 @MezmurB 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27
በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ አለምና መላው ያንተው አይደለም ወይ የፈጠርከው ሁሉ ያንተው አይደለም ወይ አዝ ኪሩቤል ሱራፌል ቅዱስ ሥሉስ ያሉህ መላዕክት በራማ የሚያመሰኑህ ድንቅ መካር ኃያል ኤልሻዳይ ነህና ትቢያ ነኝ ምን ልስጥህ ምንስ አለኝና/2/ አዝ ቅዱሱን መስዋዕት ልዑል ስለሚወድ ምን ይዤ ልምጣና በአምላኬ ፊት ልስገድ ወደ ላይ በሰማይ ወደ ታች በጥልቀት አምላኬ የት አለ የማትገኝበት ጌታ ሆይ የት አለ የማትገኝበት አዝ በኪዳን በፀሎት ቅዳሴ ሰዓታት አንተ የሰጠኸኝ የመንፈስ ቅዱስ ሀብት መልሰን ወደ አንተ ብንሰጥ ምን አለ ተወው ጉዳችንን ስስታችን ይኸው(2) አዝ ሀብትና ንብረቴስ ጉልበ…
መዝሙር 👇👇👇👇👇👇👇 👉 @MezmurB 👈 👉 @MezmurB 👈 👆👆👆👆👆👆👆 👉 @biniy27
https://youtu.be/FlhVfN3gLww?si=ZhIkZ7Xf2Qh6nmU5
ሰረገላዎችህ ሰረገላዎችህ የእሳት ናቸው የሌጌዎን ጭፍሮች ማይችሏቸው የገሀነም ደጆች ማይችሏቸው አንተ ብቻ ቅዱስ ሀያል ጌታ ሳመልክህ እኖራለሁ ጠዋት ማታ/2/ በእሳት ሰረገላ ታጥሮአል መንደራችን ጊያዝ ሆይ አትፍራ አለ ፈጣሪያችን የጠላትን ምሽግ በቃሉ ይቆርጣል ከእኛ ጋራ ያለው ከነሱ ይበልጣል ከቴማን ተራራ ከፋራን ሲወርድ ጠላት ይጨነቃል በድምጹ ሞገድ ጦረኛ አያበዛም ሞአብን ሲመታ በአህያ መንጋጋ ሺውን ጥሏል ጌታ የጥልቁን መሰረት በንፋስ አስሮታል ከሰማያት በላይ ዙፋኑን ዘርግቷል ዘንባባ ይዛችሁ ግቡ ከመቅደሱ በምስጋናው ስርአት እንድትቀደሱ ወደረኞቻችን ከቁጥር ቢበዙም እንደ ቃየል ልጆች ሾተል አንመዝም እንጀራን መግበን እንሰዳቸዋለን በቀል እ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @MezmurB. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መዝሙር” (@MezmurB), 11,210 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MezmurB.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.