ይህ የአብዱረሂም አህመድ መልእክት ነው :: ፌስቡክ ለ 3 ቀናት ያህል ምንም አይነት ፖስት ማድረግ እንደማልችል በመግለፅ አግዶኛል :: የቴሌግራም ቻናሌን ጆይን በማድረግ በሱ እንገናኝ :: ፌስቡክ ላይ ያላችሁ ይህን መልእክቴን ኮፒ ፔስት በማድረግ ሰዎችን ወደ ቴሌግራም ጋብዙልኝ ሊንኩን በመጫን ጆይን ያድርጉ https://t.me/abdure99

Channel
"መኖር ካለብን በኢስላም"
@MenoreKalebnbeislam
On this record: Also posting the same content · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
233subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001225724554 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MenoreKalebnbeislam |
| Description | ۗ ﻭَﻛَﻔَﻰٰ ﺑِﺮَﺑِّﻚَ ﻫَﺎﺩِﻳًﺎ ﻭَﻧَﺼِﻴﺮًا መሪና ረዳትም በጌታህ በቃ፡፡ {አል-ፉርቃን 31} |
| Created | Between 1 April 2018 and 2 September 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/MenoreKalebnbeislam |
Also posting the same content
This channel’s posts match, word for word or near enough, posts on 1 other registered channel, found by comparing text fingerprints across every channel on the register. That matching has been checked by hand against the live Telegram pages and found reliable — 0 wrong of 45 pairs re-read.
Which channel, if either, published first is deliberately not shown. The same hand-check found that reading wrong 18 of 45 times — 60%, no better than a coin flip — because it depends on how deep our own crawl happened to reach into each channel’s history, not on when the content was actually first posted. This list is ordered by subscriber count, the same as every other listing on this site, never by which channel we think came first. Word-for-word matching has several ordinary explanations besides copying — a channel mirroring itself, an unattributed repost, or two channels independently repeating the same wire story — and this measurement cannot tell those apart. How this is measured.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Aug 2026, 02:47 | 233 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:42 | 233 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 2 September 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 212
- Videos
- 51
- Links
- 600
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
ይድረስ ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ እንዲሁም በቅርቡ በአዲስአበባ ምክር ቤት በአዲስ ልብስ አሸብርቃችሁ የተሾማችሁ ተሿሚዎች ጀሞ አካባቢ ግፍ የፈፀሙትን ፖሊሶች ተይዘው እንዲጠየቁ ካላደረጋችሁ በእውነት እናዝንባቹሃለን :: ህዝብ ወክላችሁ ሃላፊነት የወሰዳችሁ በተለይ ሴቶች የሴትን ጥቃት ከእናንተ በላይ የሚረዳው የለምና ትልቅ ሃላፊነት አለባችሁ :: እነዚህ ነውረኞች በአደባባይ በህዝብ ፊትሴት ልጅን በጠረባና በጥፊ ከመቱ በቢሮ በጣቢያ ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ ለማሰብ ይከብዳል አስቸኳይ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሌሎችም ማስተማሪያ የሚሆን ቅጣት እንጠብቃለን ሼር አድርጉት
Video, posted without a caption
ቃላት የማይገልፀው ደግነት ...! አሚናት ሰዒድ መንታ ልጆች ነፍሰ ጡር ሁና በመውለጃዋ መቃረቢያ በጦርነቱ ምክኒያት ከጊራና ወደ ደሴ ተፈናቀለች :: በዚህ ከባድ ጊዜ አውላላ ሜዳ ላይ ወደቀች :: ነገር ግን ደግ የሆኑ እናት አገኘች :: እትዬ እናኑ ተፈራ ከአሚናት ጋር ትውውቅም ሆነ ዝምድና የላቸውም::የነፍሰ ጡራ መንከራተት አሳዘናቸው:: እናም ሆስፒታል ሂዳ በኦፕሬሽን እንድትወልድ አደረጉ:: ከዚያም አልፈው ገንፎውንም ሙቁንም ይዘው ተመላልሰው ተንከባከቡ:: ከዚያም ከሆስፒታል አውጥተው ቤታቸው መንታ ልጆቿን እንዲሁም ሌሎች ሰተፈናቃዮችንም ጨምረው እየተንከባከቡ ነው :: እናኑ ተፈራ አቅም ባይኖራቸውም ደግነታቸው እናትነታቸው በደካማ ኑሯቸው ላይ የሚችሉ…
ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ የአሳይታውን ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ ቃል ገቡ ✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳✴✳ ★ T.me/ahmedin99 በአፋር ክልል በአሳይታ ከተማ በሼይኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ አማካኝነት ለአፋር ህዝብ ሙሉ ወጪውን በመሸፈን ታላቁን የሱልጣን አሊ ሚራህ ኢስላማዊ ማዕከል እና ሌሎች የልማት ስራዎች አስገንብቶ ለማስረከብ ወደ ስራ ተገብቶ የነበረ ቢሆንም እውቁ የሃገራችን ባለሃብት ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ብዙ ገንዘባቸውን ውጪ ካደረጉ ቡኃላ በፖለቲካ አሻጥር ምክንያት በክልሉ እያካሄዱ ከነበሩት በርካታ የልማት ስራዎች ተገፍተው እንዲወጡ በማድረግ እና የዚህን ፕሮጀክት ፋይናንስ ማድረግ እንዲያቆሙ በመግፋት ግንባታው እና የልማት ስራዎች እን…
"እናት ፖርቲ የተቋቋመው በማህበረ ቅዱሳን ነው " ይቺን የ45 ሴኮንድ ቪዲዮ ሁላችሁም እዩት :: በራሳቸው በአደባባይ ሚዲያ የቀረበ ነው ! ይህ ፓርቲ መዋቅሩን ተጠቅሞ ድምፄን ተዘርፍኩ ብሎ አመፅ ቢጠራስ ? ትኩረት ይሻል ቪዲዮውን በቴሌግራም ለማግኘት https://t.me/abdure99
Video, posted without a caption
አጂብ ! ይህን ጉድ አንብቡ ! ሰልማለሁ ብሎ መጅሊስ ውስጥ የገባው ደህንነት ********************** ለሙስሊሞች ህልውና መብት እና ጥቅም ግድ የማይሰጣቸው የመጅሊስ አመራሮች ''ሃይማኖቴን ቀይሪያለሁ '' ብሎ ለስለላ ለተሰማራው አሰፋ ወርቁ የሚለው ስሙን አህመድ ወርቁ በሚል ስሜን ቀይሪያለሁ በሚል ለመጣው ሰው ጓዳቸውን ወለል አድርገው በማስገባት የፈለገውን እንዲያደርግ ፈቀዱለት ። ከወቅቱ የመጅሊስ ፕሬዝዳንት ሼህ አብዱረህማን ሙሳ ጋር የተጣበቀው 'አህመድ 'ወርቁ (አሰፋ ወርቁ የደህንነት ስልጣን ከነበረው ክንፈ ገብረመድህን የተሰጠው ተልእኮ እንደነበረው በአንድ ወቅት ሰክሮ የተጻፈለትን ደብዳቤ ሊያሳየኝ ችሏል። ''የሼህ አብዱረህማንን ጡት…
የአህባሽን አስፈላጊነት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ለኢህአዴግ ያቀረበው ጥናት የድምፅ ፋይል ******************* ለማንኛውም "አህባሽን በተመለከተ ጥናታዊ ፅሁፉን ለህወሃት መራሹ ኢህአዴግ አቅርቦ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጣና በመጅሊሱ አማካኝነት በግድ በሙስሊሙ ላይ እንዲጫን ትልቅ ሚና የተጫወተው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ነው:: የአይሁዳዊውን ፕሮፌሰር ሃጋይ ኤርልቺን ጥናት በመተርጎምና እንዲሁም ስለ እስልምና አክራሪነት መጥፎ ስእል በመፍጠር ሚናውን ተጫውቷል :: ቀጣይ ደግሞ ለአብይ ምን አይነት ጥናት አቅርቦ በመጅሊሱ አማካኝነት ምን ይዞብን እንደሚመጣ ማየት ነው:: አብይም አጥንቶ ያቀርብላችሃል ብሏል:: እሱም ከሲኖዶሱ ይልቅ ለመጅሊሱ ቅርብ ነኝ ብሏል…
ጠ/ሚር አብይና ዲያቆን ዳንኤል ለሙስሊሙ ምን አቅደውለት ነበር? ውጤቱስ ምን ሆነ? ========================================= ''በበሻሻ አካባቢ (በአብይ ትውልድ ቦታ ) በ1998 ክርስቲያን ሴቶች ብቻቸውን ወደ ወንዝ ወርደው ውሃ አይቀዱም ነበር ምክኒያቱም በሙስሊሞች ይደፈራሉ'' ''በደቡብ ወሎ ክርስቲያን ሴቶች በግዳጅ ከሙስሊሞች እንዲወልዱ ይደረጋሉ በርካታ ዲያቆናት በግዳጅ እንዲሰልሙ ተደርገው ቁርአን የጀመሩ አሉ ውህብያዎች መጅሊሱን በሳኡዲ ሪያል ሊገዙት ነበር '' የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሙስሊሞችን አስመልክቶ ያቀረበው ጥናት ''ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የሙስሊሞች ህብረት ያስደስተኛል ። ይለኛል እዚህ …
Video, posted without a caption
“ስብሰባ ላይ ህዝብ ከኛ ብዙ እየጠበቀ ነው። መስራት ያለብንን እንስራ’ ብለን ደጋግመን ጠይቀን ነበር ። 'ነገር ግን ህዝብ ህዝብ አትበለኝ ። ዓላማ የሌለው ህዝብ ነው:: ህዝቡን ከቁብ አልቆጥረውም መንግስት ያዘዘኝን እየሰራሁ ነው '' ብለው ሙፍቲ መልሰውልኛል ።’’(ሼይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ) ★ T.me/ahmedin99
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @MenoreKalebnbeislam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@MenoreKalebnbeislam named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“"መኖር ካለብን በኢስላም"” (@MenoreKalebnbeislam), 233 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MenoreKalebnbeislam.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.