27 Feb 2026, 15:42 UTC960 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
መላቶፕ በአዲስ መልክ ወደስራ ተመልሷል
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
ተቋርጦ የነበረው አገልግሎታችን በአዲስ መልክ መጀመሩን ስንገልጽ በደስታ ነው።
📢 አዲሱን መላቶፕ ምንድነው የተለየ የሚያደርገው?
መላቶፕ በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት የሞባይል ካርድ እንዲሁም ጥቅሎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲልኩ የሚያስችል አሰራር ይዞ መጥቷል
⭐በአዲሱ መላቶፕ እንዴት ገንዘብ መስራት ይቻላል?
1. melatop.com ላይ በመግባት ምዝገባ ማከናወን
2. ከተመዘገቡ በኋላ የሚያገኙትን የ Affilate ሊንክ ወስደው ለሰዎች ማጋራት
3. ሰዎች እርሶ Share ባደረጉት ሊንክ በመጠቀም ካርድ (የአየር ሰአት) እንዲሁም ጥቅሎችን ሲልኩ ባስመዘገቡት የ…
👍2
11 Oct 2023, 10:16 UTC≈10,800 views75 reactionsread 7 August 2026 Photo
እቃዎችን ማድረስ ጀምረናል 🛵
በ አ/አ እስከ መስከረም 29 የሞተር ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ስለተነሳ አቃዎችን ማድረስ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።
—
@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
👍57👏12🔥2🤔2🤯2
2 Oct 2023, 11:18 UTC≈9,040 views25 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
በ አ/አ እስከ መስከረም 29 የሞተር ተሽከርካሪዎች ላይ ክልከላ እንደተጣለ ይታወቃል ስለዚህ በአዲስ አበባ የሚኖሩ ገዢዎች እቃዎችን የሚያገኙት ከሱቃችን በመምጣት ነው።
አንድ ሰው እቃዎችን በአካል መጥቶ የሚገዛ ከሆነ ኮሚሽኑን እንዴት ላገኝ እችላለሁ?
ደንበኞች የእርሶን ሊንክ ነክተው እቃዎችን በሚያዙበት ጊዜ ሙሉ መረጃ የያዘ የማረጋገጫ SMS ይላክላቸዋል። እቃውን ለመውሰድ ወደ ሱቃችን ሲመጡ የተላከላቸውን SMS እንዲያሳዩን እንጠይቃለን፤ ስለዚህ ያንን በማየት ከእርሶ በኩል መምጣታቸው ስለምናውቅ ኮሚሽኑን ያገኛሉ።
ማሳሰብያ፦ ለክልል ከተማ ነዋሪዎች እቃዎችን እንልካለን።
—
@MelaDiscuss | @MelaTopET |…
👍25
21 Aug 2023, 07:11 UTC≈8,360 views32 reactionsread 7 August 2026 Photo
እቃዎችን ማድረስ ጀምረናል 🛵
በአዲስ አበባ በሞተር ብስክሌቶች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ስለተነሳ አቃዎችን ማድረስ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።
—
@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
👍20👏7🥰5
20 Aug 2023, 06:41 UTC≈7,990 views23 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌቶች ላይ እገዳ ስለተጣለ እቃዎችን ማድረስ አልቻልንም። ስለዚህ በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ገዢዎች እቃዎችን ከሱቃችን በመምጣት መውሰድ የሚችሉበትን አማራጭ ይዘን መጥተናል።
አንድ ሰው እቃዎችን በአካል መጥቶ የሚገዛ ከሆነ ኮሚሽኑን እንዴት ላገኝ እችላለሁ?
ደንበኞች የእርሶን ሊንክ ነክተው እቃዎችን በሚያዙበት ጊዜ ሙሉ መረጃ የያዘ የማረጋገጫ SMS ይላክላቸዋል። እቃውን ለመውሰድ ወደ ሱቃችን ሲመጡ የተላከላቸውን SMS እንዲያሳዩን እንጠይቃለን፤ ስለዚህ ያንን በማየት ከእርሶ በኩል መምጣታቸው ስለምናውቅ ኮሚሽኑን ያገኛሉ።
ማሳሰብያ፦ ለክልል ከተማ ነዋሪዎች እቃዎችን እንልካለን።
—
…
👍17🔥3🥰3
27 Jun 2023, 19:04 UTC≈7,780 views46 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ወደ ክልል ከተሞች እቃዎችን መላክ ጀምረናል። ስለዚህ ባሉበት ሆነው በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ለሚኖሩ ሰዎች አቃዎችን በመሸጥ ክፍያ (Commission) ማግኘት ይችላሉ።
@MelaDiscuss | @MelaTopET | MelaTop.com
👍35🔥5👏4🥰2
3 Apr 2023, 07:14 UTC≈9,940 views67 reactionsread 7 August 2026 Photo
መላቶፕ በአዲስ መልክ ወደስራ ተመልሷል
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
ተቋርጦ የነበረው አገልግሎታችን በአዲስ መልክ መጀመሩን ስንገልጽ በደስታ ነው።
አዲሱን መላቶፕ ምንድነው የተለየ የሚያደርገው?
መላቶፕ ከዚህ በፊት የሚጠቀመውን የ Pay-Per-Click አሰራር ወደ Pay-Per-Sells ቀይሯል። ከዚህ ቀደም መላቶፕ ላይ ክፍያ የሚታሰበው ባገኙት የ Click ብዛት (PPC) እንደነበር ይታወቃል አዲሱ መላቶፕ ግን ባስመዘገቡት የሽያጭ ብዛት የተሻለ ክፍያ (Commission) የሚያገኙበትን አሰራር ይዞ መጥቷል።
ምዝገባውን ለማከናወን melatop.com ላይ ይግቡ
ነባር የመላቶፕ ተጠቃሚዎች አዲስ ምዝገባ ማከናወን ይጠበቅባችኋል።
@MelaDiscuss …
👍35👏18🔥5🤯5🤔3🥰1
21 Dec 2022, 11:19 UTC≈12,700 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
@MelaTopET
👍4🥰2
2 Mar 2022, 18:42 UTC≈21,700 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
ምዝገባ ተጀምሯል!
ሠላም፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
በቅርቡ እንጀምራለን ባልነው መሰረት አዲስ ተመዝጋቢዎችን መቀበል መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን። https://melatop.com/register ላይ በመግባት ምዝገባውን ማከናወን ይቻላል።
የማረጋገጫ ኮድ ለማግኘት @OnePINBot ን ይጠቀሙ።
__
Group 💬: @MelaDiscuss
🥰3👍1
4 Dec 2021, 17:16 UTC≈22,800 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
ምዝገባ ተጀምሯል!
ሠላም፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
በቅርቡ እንጀምራለን ባልነው መሰረት አዲስ ተመዝጋቢዎችን መቀበል መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን። https://melatop.com/register ላይ በመግባት ምዝገባውን ማከናወን ይቻላል።
የማረጋገጫ ኮድ ለማግኘት @OnePINBot ን ይጠቀሙ።
__
Group 💬: @MelaDiscuss
🥰3👍1
2 Dec 2021, 06:58 UTC≈17,400 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
መላቶፕ ወደስራ ተመልሷል! 🎉
ሠላም ፤ ውድ መላቶፐሮች! 👋
ተቋርጦ የነበረው አገልግሎታችን መጀመሩን በደስታ እንገልፃለን።
⚠️
አገልግሎቱን የጀመርነው ለነባር ተጠቃሚዎች ሲሆን ከጥቂት ቀናት በኋል አዲስ ተመዝጋቢዎችን መቀበል የምንጀምር ይሆናል።
Group 💬: @MelaDiscuss
🥰4
22 Feb 2021, 12:54 UTC≈35,300 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
ሠላም፤ ውድ መላቶፐሮች
ብሄራዊ ባንክ በቅርቡ በጣለው ገደብ ምክንያት በባንክ በኩል ክፍያ ለመፈፀም አልቻልንም ስለዚህ በዚህ ወር ክፍያ የምንፈፅመው በ YenePay እና በሞባይል ካርድ ነው።
የዚህ ወር ክፍያ እንዲደርሳችሁ የመላቶፕ አካውንታችሁ ላይ በመግባት የክፍያ መቀበያ መንገዳችሁን ወደ 'YenePay' ወይም 'Mobile Card Recharge' መቀየር ይጠበቅባችኋል። በ YenePay በኩል ክፍያ ለመቀበል በቅድሚያ yenepay.com ላይ በመግባት አካውንት መክፈት ይኖርባችኋል። በ YenePay በኩል የተቀበላችሁትን ክፍያ በ CBE-birr ፣ በ Amole ፣ በ Hellocash እንዲሁም በ M-Birr በኩል ማውጣት ትችላላችሁ።
ማስታወሻ:- ያለፈው ወር…
🥰5👍4
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @MelaTopET. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.