27 May 2026, 04:05 UTC≈1,010 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
☪️ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨🐐
🕌 መልካም የኢድ አል-አድሃ በዓል ይሁንላችሁ።
🌟 ኢድ አል-አድሃ ሙባረክ!
ሰውን በማብቃት ሀገርን ማብቃት!
መክህል የእድገት እና የስልጠና ማዕከል
#አረፋ #Mekhil #Training #EidMubarak #HappyEid #መልካም_በዓል
Website|Youtube |LinkedIn |Facebook |Telegram
❤2🙏1
5 May 2026, 05:03 UTC441 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
መልካም የአርበኞች ቀን! 🇪🇹
ዛሬም የነፃነታችንን መሠረት የገነቡ
ጀግና አርበኞቻችንን በክብር እና በአክብሮት እንዘክራለን።
መስዋዕትነታቸው ለዛሬ ነፃነታችን
እና ለወደፊት የእድገት መሠረታችን ነው።
መክህል የእድገት እና የስልጠና ማዕከል
#መልካም_የአርበኞች_ቀን #አርበኞች #EthiopianHeroes #NeverForget #MekhilEmpowerment
❤4👏1🔥1
1 May 2026, 09:56 UTC460 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!
Happy International Labour Day!
መክህል የእድገት እና የስልጠና ማዕከል
#Mekhil #OnlineTraining #Ethiopia #laborday #internationallaborday
👍3❤1👏1
12 Apr 2026, 04:32 UTC≈1,420 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን፡፡
መልካም የትንሣዔ በዓል!
መክህል የእድገት እና የስልጠና ማዕከል
#ትንሣኤ #Fasika #Easter #መልካምበዓል #EthiopiaBusiness #HolidayGreetings #MekhilEmpowerment #TrainingCenter #Growth #Development
Website|Youtube |LinkedIn |Facebook |Telegram
❤3🙏1
10 Apr 2026, 05:01 UTC≈1,180 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
--------------------
መክህል የእድገት እና የስልጠና ማዕከል
#ስቅለት #GoodFriday #Mekhil #OnlineTraining #Ethiopia
Website|Youtube |LinkedIn |Facebook |Telegram
❤2🙏2👌1
20 Mar 2026, 03:32 UTC≈1,530 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን #ለ1447ኛው ኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን!
#ኢድ_ሙባረክ!
መክህል የእድገት እና የስልጠና ማእከል
#EidMubarak #HappyEid #EidAlFitr #EidCelebration #Eid2026 #Mekhil #OnlineTraining
Website|Youtube |LinkedIn |Facebook |Telegram
🙏2❤1
18 Mar 2026, 13:18 UTC984 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
ለመሞረድ መሞረድ (ጠብቆ ይነበብ)
Sharpening the Saw, We are sharpening our saw on a busy schedule if we want to be & do better. So we paused and went on training.
You have to find the time ለመሞረድ(ጠብቆ ይነበብ)
Stephen R. Covey uses a simple story in The 7 Habits of Highly Effective People to explain “Sharpen the Saw.”
“Two carpenters are sawing wood all day. One works nonstop, sweating and struggling, refusing to take any breaks…
❤4👍1👏1
10 Mar 2026, 09:56 UTC748 views7 reactionsread 8 August 2026 Photo
ቆመሽ እንዳትቀሪ !
አረ ስለባል አደለም፣ የሴቶች ሳምንትም አደል ሴቶች እናውጋ
አለሙ ሲነጉድ፣ አንቺ ቆመሽ እንዳትቀሪ ምን እያደረግሽ ነው?
እውነታው መሬት ላይ አንቺ ብዙ ነገር አለብሽ? ውድድርሽ ግን እኩል ነው!
ያናድዳል፣ ያደክማል፣ አንዳንዴም ያንጨረጭራል። ይህ ግን ምንም አይፈይድም!
ይልቅ ይልቅ በዚ ሁሉ ውስጥ እንዴት ትሮጪ ፣ ከአለሙ ጋር ባይሆንም ከእራስሽ ጋር
እንዴት የፈለግሽበት ትደርሺ? ሚዛን የሚደፉብሽን ነገሮች እንደያዝሽ
አቅልይ፣ ህይወትሽን አቅልይ(value የምታደርጊያቸውን ነገሮች ሳይሆን፣ መንገድሽን አቅልይ)
እድሎችን ተጠቀሚ፣ በርቺ! ከባልቴቷ ተማሪ፣ ከብርቱዋ ቅሰሚ
የምልሽ፣ ከእናት፣ ከአስተማሪ እና ከመሪ ተማሪ
…
❤5👍2
7 Mar 2026, 18:15 UTC≈1,750 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
🌸 Celebrate International Women’s Day with a Special Gift! 🌸
Mekhil Empowerment & Training Center is offering a FREE Business Know-How “ንግድን በጥበብ” Online Training for women entrepreneurs and aspiring business leaders.
🎓 100% Free
💻 Online Access
⏳ Offer Ends March 15, 2026
Empower yourself. Build your business. Lead with confidence.
🔗 Register Now: www.mekhil.com/courses
📞 0995090909 / 0922521424
Mekhil Empowerm…
❤2👌1
6 Mar 2026, 12:30 UTC671 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
ይሄኔ እዚ ውስጥ ፣ ቅም አያቴ አሉ ………….
የትኛው ቅም/ቅድመ አያታችሁ አድዋ ነበረ? ማነው ስሙ? ምን ገጥሞት ይሆን?
የዛሬ 45 አመት ገደማ እኔ ስወለድ አድዋ 85 አመቱ ሲከበር ነበረ፣ አባቴ እኔን በ30 አመቱ ቢወልድ፣ እሱ ሲወለድ አድዋ 55 አመቱ እየተከበር ነበር(ያኔ ግን ይከበር ነበር?) ፣ አባቱ(አያቴ) ደሞ እሱን ሲወልዱ 30 አመታቸው ቢሆን ፣ እሳቸው ሲወለዱ አድዋ 25 አመቱ እየተከበረ ነበር ማለት ነው፣ ታዲያ ቅደም አያቴ ደሞ በ25 አመታቸው አያቴን ወለዱ ቢባል፣ አድዋ ዘመን ላይ ተወለዱ ማለት አይደል?
እንግዲህ ቅም አያቴ ደሞ በ25 አመታቸው ቅድመ አያቴን ቢወልዱ፣ አድዋ ላይ ተኳሽ ወይም ዘማች ነበሩ ማለት አይደል
አድዋን ሳስብ ፣…
❤4👍2
5 Mar 2026, 12:14 UTC797 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
📈In six weeks, a powerful collaboration, Partnership, and teamwork brought 1,100 SMEs to the development in seven regions for high-impact Business Development trainings.
Imagine if this SME's each have an average of 4 employees, the impact goes to 4,400, and the truth is each individual, whether a business owner or an employee እንደ ሀበሻ ፣ ብቻውን የቆመ የለም
✨ This achievement reflects the strength of partnerships, the dedi…
❤3👌1👏1💯1
2 Mar 2026, 05:19 UTC≈1,100 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሣችሁ!!!
የነፃነት አርማ የአፍሪካዊያን ኩራት! አድዋ!
ሰውን በማብቃት ሀገርን ማብቃት!
#Empower_Your_Growth with Mekhil Training Center
#AdwaVictory #Adwa130 #BattleOfAdwa #EthiopianPride #AfricanUnity #MekhilTrainingCenter #Empowerment
Website|Youtube |LinkedIn |Facebook |Telegram
❤4👍2
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @MekhilETC. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.