4 Aug 2026, 14:40 UTC21 viewsread 8 August 2026 Photo
Rise as a muslimah
የልደታ ክ/ከ/እ/ጉ/ም/ቤት ሴቶችና
ህፃናት ዘርፍ
ከኡመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድና መድረሳ ጋር በመተባበር
''በኢማን የፀናች በእውቀት የበቃች'' በሚል መሪ ቃል
ያዘጋጀው ልዩ የተማሪዎች ስልጠና ፕሮግራም
ቀን፦ እሁድ ነሃሴ 03/2018
ሰአት፦ ከ ጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30
አድራሻ፦ ከአብነት አደባባይ ትንሽ
ገባ ብሎ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ
መስጂድና መድረሳ
Signed Abdelsemed Jemal
29 Jul 2026, 18:49 UTC20 viewsread 8 August 2026 اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
🌿🌿አስደሳች ዜና🌿🌿
🌿🌹🌲🌴🌷🌸🌹🍀🍁🌺🌼🌻
የሴቶች በሴቶች የሙሀደራ
ፕሮግራም
🌹🍂🍀🌿🌺🌾🌸💐🍁🌻🌺🌴
የሙሀደራ ፕሮግራም ቢላል ኮካ መስጂድ እና መድረሳ ከልደታ ክ/ከተማ መጅሊስ ጋር በመተባበር ስለተዘጋጀ እርሰዎን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል
🎤🎤🎤 በእለቱ የሚቀርበው ርእስ
👉
" وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ "
"ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው "
አል- በ…
Signed Abdelsemed Jemal
22 Jul 2026, 18:53 UTC27 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
💥💥 የዳእዋና የመፃፍ ፊርማ ፕሮግራም💥💥
📚ርዕሰ ዕውቀትን ለትውልድ ማስተላለፍ
እና የመፅሐፍ ሚና
============================
🎙 አብድልሰመድ ጀማል
እና መሀመድ አህመድ
🕰 ከዝሁር ሰላት በዃላ
🗓 16/11/18
🕌 ሀጂ አህመድ መህሊ መስጂድ
📍 ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ፊት ለፊት
📘📘📘📘📘📘📘📘📘📘📘📘📘📘
❤2
Signed Abdelsemed Jemal
10 Jul 2026, 18:52 UTC34 viewsread 8 August 2026 🌹 ﷽ 🌹
🌸 የሴቶች ብቻ የዳዕዋና የዒልም ፕሮግራም 🌸
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አላህ ﷻ እንዲህ ይላል፦
«﴿وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا﴾
"ጌታዬ ሆይ! ዕውቀቴን ጨምርልኝ በል።"
📖 (ሱረቱ ጣሃ፥ 20:114)»
እንዲሁም ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
««مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللَّهُ لَهُ بِهِ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ»
"ዕውቀትን ለመፈለግ መንገድ የያዘ ሰው፣ አላህ ወደ ጀነት የሚያደርሰውን መንገድ ያቀልለታል።"
📚 ሰሂህ ሙስሊም (2699)»
🌷 ክቡራት እህቶቻችን!
በሼኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ መስጂድና መድረሳ …
Signed Abdelsemed Jemal
8 Jul 2026, 05:13 UTC23 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
## 📌 የልዩ ሙሃደራ ፕሮግራም ማስታወቂያ
እንኳን ለክረምት በሰላም አደረሳችሁ! 😊🌦️
የኢብኑ ተይሚያ ወርሃዊ የእናቶችና ልጆች ሙሃደራ ፕሮግራም
ክረምት መጣ ማለት ልጆች ከትምህርት ቤት ወጥተው ቤት የሚበዙበት፣ እናቶች ላይ ደግሞ የቤት ውስጥ ኃላፊነትና የልጆች ውክቢያ የሚጨምርበት ወቅት ነው። ታዲያ ይህንን የፈተናና የበረከት ወቅት እንዴት በነቢዩ ﷺ ሱና መምራት እንችላለን? እናቶችስ ከልጆቻቸው ጋር በክረምት ወቅት ሊኖራቸው የሚገባው ቅርርብና ስነ-ልቦናዊ ዝግጅት ምን መምሰል አለበት?
በዚህ ዙሪያ እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ የሆነ ምክር በታዋቂዋ ሴት ኡስታዛ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ሁላችሁም እናቶች ከልጆቻችሁ ጋር በመሆን ቀድማችሁ ቦታ እንድትይዙ ጥሪያችንን እ…
👍1
Signed Abdelsemed Jemal
3 Jul 2026, 03:01 UTC32 viewsread 8 August 2026 Photo
🎊አስደሳች ዜና ለወላጆች🎊
🎉ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ የክረምቱን ወቅት አስመልክቶ ለህፃናትና ለታዳጊዎች ልዩ የክረምት ኮርስ አዘጋጅቶላችኋል።
📚የምንሰጣቸው ትምህርቶች
✨አቂዳ ✨የነቢያት ታሪክ
✨ፊቅህ ✨አዳብ
✨ሀዲስ ✨አዝካር
✨ሲራ ✨አረብኛ ቋንቋ
✨ተጅዊድ
✍️የምዝገባ ጊዜ :- ሰኔ 26-28
🔖የትምህርት ጊዜ:- ሰኔ-29
⏰ ከጠዋቱ 2:00-6:00 ሰዓት
🗓️ ከሰኞ-ቅዳሜ
🕌ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
📍ከኮካ አደባባይ ወደ አባጅፋር በሚወስደው መንገ…
Signed Abdelsemed Jemal
21 Jun 2026, 08:35 UTC45 viewsread 8 August 2026 Photo
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌿🌿🌿🌿🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
✳️ عاشوراء وموسى ✳️ عاشوراء بين سنة وشيعة
✳️ ዓሹራ እና ሙሳ
✳️ ዓሹራ በሱናና በሺዓ መካከል
💥 ዛሬ እሁድ ከመግሪብ--ዒሻ
🎙 አቡ በመሀመድ አብድልሰመድ ጀማል
https://t.me/Abdsemehttps
============================
🕌 ኢብኑ ተይሚያ መስጂድና መድረሳ
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
=============================
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
Signed Abdelsemed Jemal
13 Jun 2026, 04:39 UTC45 viewsread 8 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Abdelsemed Jemal
13 Jun 2026, 04:39 UTC46 viewsread 8 August 2026 Photo
🌸አዲስ የደርስ ማስታወቂያ ለሴቶች ብቻ🌸
📚 ተንቢሃት- አማኝ ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋት
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ:-فضيلة الشيخ العلامة صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفيظه الله
🔖ደርሱ የሚሰጥበት ቀን:-ሰኞ እና ማክሰኞ
⏰የደርስ ሰዓት:-ከመግሪብ- ኢሻ
🎙 በኡስታዝ አብዱሰመድ ጀማል
📖 የኪታቡ pdf
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25/15427
🕌ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ
🌍 አድራሻ ከኮካ አደባባይ ወደ አባጅፋር በሚወስደው መንገድ (25)ቀበሌ ምህረቴ ወፎጮ ቤት አጠገብ
📲 ለበለጠ መረጃ
+251 995607800
+251 710868090
Signed Abdelsemed Jemal
20 May 2026, 11:40 UTC48 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
📢 ልዩ የሙሀደራ መድረክ
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
📖 ርዕስ = يوم عرفة
===========================
🎙 በሴት ኡስታዛ
🗓 እሁድ ግንቦት 16/2018
🕰 ከጠዋቱ. 3:30 ጀምሮ
🕌 ኢብኑ ተይሚያህ 25 መድረሳ
https://t.me/ibnuteymiyahmedersa25
=========================
🌍 አድራሻ ከኮካ አደባባይ ወደ አባጅፋር በሚወስደው መንገድ (25)ቀበሌ ምህረቴ ወፎጮ ቤት አጠገብ
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
👌1
Signed Abdelsemed Jemal
14 May 2026, 10:15 UTC100 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
ታላቅ የሴቶች ሙሐደራና የትውውቅፕሮግራም🌸
✨ የመዳኛሽ መንገድ – 2 ✨
📢 ልብን የሚያርስ፤እህትነትን የሚያጠናክር ድንቅ ፕሮግራም
🎤 ርእሶች፦ ዙልሒጃ ፣ተቅወላህ (አላህን መፍራት) እና ሌሎችም
📆 ቀን፦ እሁድ ግንቦት 9፣2018
🕑 ሰአት፦ ጠዋት ከ3:00-6:30
🕌 አድራሻ ፦ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ (26) መስጂድ (አብነት ጊቤ ህንፃ ወረድ ብሎ)
👉” እንኳን ልትቀሪ ብታረፍጂ የሚያስቆጭሽ ውብና ልዩፕሮግራም!”
👉 አዘጋጅ፡ የአ/አ/እ/ጉ/ምክር ቤት የሴቶችና ሕፃናት ዘርፍ ከልድታ ክ/ክተማ ሴቶችና ህፃናት ዝርፍ ጋር በመተባበር
👌1
Signed Abdelsemed Jemal
2 May 2026, 07:24 UTC56 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @AbdsemehttpsFile
📚 ረውደቱል አንዋር ማብራሪያ 73
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
📚 روضة الأنوار. ٧٣
📗 غزوة بدر الكبرى (2)
🎙 በአቡ መሀመድ አብድልሰመድ ጀማል
🕌 ኢብኑ ተይሚያህ መድረሳ
🗓 ዘወትር እሁድ
🕰 ከመግሪብ----ዒሻ
https://t.me/Abdsemehttps
https://t.me/Abdsemehttps
=======================
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Signed Abdelsemed Jemal
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @MehliMultimedia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.