❤️❤️የሴት ጀግና❤️❤️ መልከ መልካም የሴት እንቁ ሰም እና ወርቅ ከድብቁ። ረጅ ነች በሰፊ እጇ ትለያለች ለታዘባት ቁሞ ደጇ። አንችን መሳይ ልበ ቀና የተለዬች አኗኗርን ምታስቀና። ሁሉን ወዳጅ የፍቅር ሰው ፈውስ ሰጭ ፈገግታዋን ለቀመሰው። ንዴት አብራጅ የልብ ውቅር ታማኝ እንቁ የሆድ ሚስጥር። ሁነሽ ባገኝ በምድር ላይ ብእር ያዝኩኝ ልቀኝልሽ ከእውቀቴ ላይ። በስምሽ ላይ ቅኔ ልቀኝ ብመለከት ቃላት አጣሁ አንችነትሽን ምገልፅበት። አንችነትሽን ይገልፅሻል ባይባልም የሴት ጀግና አደረኩሽ ባለኝ አቅም። 😜ደሱ ነኝ ቀን 14/8/2018 comment @DesuT23

Channel
ከ ገጣሚያን ብዕር ♣♠
@Mamusha23
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
141subscribers
-4 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001479691830 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Mamusha23 |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 3 October 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 3 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Mamusha23 |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 25 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 49% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 3 Oct 2026, 15:40 | 141 | -3 |
| 17 Sept 2026, 23:19 | 144 | -1 |
| 9 Sept 2026, 09:21 | 145 | +1 |
| 23 Aug 2026, 06:43 | 144 | -1 |
| 8 Aug 2026, 21:15 | 145 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:39 | 145 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 6 March 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 25 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡ ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም ” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡ ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግ…
የወንዶች ሳሎን ..! (በእውቀቱ ስዩም) በቀደም ዳጎስ ያለ ደመወዝ ተቀብየ ፥ ነጠር ነጠር እያልሁ በሰፈራችን ሳልፍ፥ “ በውቄ ግባና ጸጉርህን ትንሽ ላሰማምርልህ " የሚል ድምጽ ሰማሁ፤ የብዙ ዘመን ጸጉር አስተካካየ ሳሚ ነው ፤ ሚካያ በሐይሉ ፤ ጸጉሬንም ቆጥረሀል “ ብላ የዘፈነችው ለሳሚ ይመስለኛል፤ ሳሚ ፈጣን ነው ፤ | ወሬ አያበዛም፤ በርግጥ ቶንዶሱ እንደ ጊንጥ ይቆነጥጣል፤ መቅሱንም በትርፍ ጊዜው የዳቦ ቆሎ እሚቆርጥበት ይመስለኛል ፤ ያም ሆኖ በሀያ ደቂቃ ውስጥ አሰማምሮ ይልከኛል፤ ሰባ ብር እከፍለዋለሁ፤ ሳሚ ብዙ አያወራም፤ደንበኞቹን አይሸነግልም፤ አንድ ቀን የሆነ ሰውየ ከመስተካከያው ወንበር ላይ ጉብ እንዳለ፥ “ እንዴት ነው? ጸጉሬ ላይ ሽበት …
. . . #እሷ . . . ማግኘትም ማጣትም በኔ አልተጀመረ ብዬ እፅናናለው አልሆን ሲለኝ ቀኔ እሷን ያጣው እለት ግን እራሴን አልሆንም እኔ ሁሉን ነገሬ ተወስዶ ትቅርልኝ እሷ ብቻ የህይወቴ ትርጉም የኑሮ ቅኔ መፍቻ በጨለማ ከመኖር ያወጣችኝ ደርሳ ለጎደለው ሀብቴ ሰላሜ ናት እሷ😢 እሷ ብቻ ትኑርልኝ ትታይ ከፍ ብላ ህይወቴ ለርሷ ብቻ ነው አይደለም ለሌላ ፍቅር ማለት ያ ነው እንዲ ያለ ስሜት ልብ እስኪጠፋ መውደድ ነብስን እስከመስጠት
ግጥም ከገጣሚያን, [6/30/2022 11:16 AM] አንቺ ጋር ስጣላ... መንግስትን ተሳደብ ፣ ተሳደብ ይለኛል ከሰደብኩት ደሞ ፣ አስሮ ይገርፈኛል ከገረፈኝ ደሞ... ለጊዜውም ቢሆን ፣ አንቺን ያስረሳኛል! ከረሳሁሽ ደሞ... አጣኋትኝ ብዬ ፣ አላስብም ቅንጣት ተሳድቦ መገረፍ.... ሳይሻል አይቀርም፣ አፍቅሮ ከማጣት፡፡ Belay Bekele Weya ••••◉••••
🇪🇹አንቺን የደፈረሽ ??❌ -------------------//----------------------------- የሠዉ ዘር መገኛ የድንቅነሽ አገር የነቢላል ሀበሽ የነፃነት ምድር በቀኝ ያልተገዛሽ የጀግና ማደሪያ የፈጣሪ ስራ የሆነች ማሳያ ጢስ አባይ ፏፏቴ ሆኖ በረከተሽ የራስሽ ብራና መጻፊያ የኖረሽ 44 ታቦታት ያለ ከመቅደስሽ ነብዩ መ/ድ አንቺን የመረጡሸ ዛሬ ማን መቶ ነዉ አንቺን የደፈረሸ ወይ ታሪክ ረስቷል ስምሽን ካለወቀ ሊደፍረሽ የመጣ የሆነ ብቻ ነዉልቡ የተሠረቀ!! 🇪🇹🇪🇹 ያለወቀን መናቅ ጅልነት ያስብላል!! 👉ፅሁፍ:እርስትአብ -ተወልደ(ፍፄ)
""🤍ፍቅሬ ብለህ ጥራኝ🤍"" አወ አብርን አድገናል አፍርም ፍጭተናል በአንድ ስሀን ብልተን ባንድ አልጋ አድርናል የልጅነት ነገር ሆኖብን ነገሩ ባሌ ሚስቴ ተባብለን ነበር እንዲት ደስ ይል ነበር አወይ ልጅነቴ የስውነት ግዝፍት የእድሜም መርዘም የአእምሮ መብስል ማስብ ማገናዘብም ተጅምሮ ዛሬ አይናፍርነትም መጣ ተከትሎ እንዱ ሲያለቅስ አንዱን ላያስቅ አባብሎ ልክ እንደ ልጅነት እንደጥንቱ ግዜ ድንገት ሳላስበው ነይ እህት አለም በምትለኝ ግዜ ውስጤን ይከፍዋል ከእህትነት ይልቅ ፍቅርህ ከብዶታል እንዳልተነፍስው እንዳልናገርው ልቤ ፍራተባ ይላል እስኪ በል ንገርኝ ልክ እንደልኝነት እንደ መልካሙ ጊዜ እንዲያ እንዳለፍንበት ፍቅሬ ብለህ ጥራኝ ካልሆነልህ ሚስቴ …
አንቺ እፉዩ ገላ.... ይህ ላባሽ ገለባ.. ተከተይኝ አትበይ ገደል እንዳልገባ.. እፍፍፍ....ሂጂ ብረሪ.. ከኔ ላያፀናሽ አትደናበሪ.. እፍፍፍ ሂጂልኝ በቃ ራቂ ከነፍሴ.. ተስፋ ነው መናኖሬ አንድ ሀቄን ታቅፌ... ያዉቃል ባለነፍሴ መኖርሺን አልሻም... ሚዛን ላትደፊ ሂጅ ከኔ አታመሽም... ሂጂልኝ ከነፍሴ ዘመናት እራቂኝ... በነሽ እስክትጠፊ ካቅምሽ አታቃይኝ! ሂ...ጂልኝ ☘️🥀🌹🍁🥀🌹 ገጣሚ #ህይወት ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
ማን ቀባሽ ለሆዴ? እቴ... ምነው አንድ ልቤን ሳልፈቅድ ነጠቅሽኝ መንፈሴን ምርኮ አርገሽ ቀልቤን አሳጣሽኝ! ለምንድነው ነፍሴ አንቺን የተጠማች ከጉያሽ መጠለል ማረፍ የናፈቀች? እቴ... በአባቶቻችን ወግ ባገራችን ባህል ሰልፈኛን ነው እንጂ ምርኮን ማን ይወጋል? ይልቅ... ያንቺም ፈቃድ ይሁን ደስታየን አትንሽኝ ልረፍ ከደረትሽ ትንፋሽሽ ያርሰኝ ጣቶችሽ ይዳብሱኝ ባይተዋር ከንፈሬን ከንፈርሽ ይላሰኝ የጭንሽ ስር አለም ሴትነትሽ ይግዛኝ!!! እቴ... አንቺ ነሽ አለሜ ሌላ አለም የለኝም ተቀበይኝ ልረፍ ፍቅር አያስጨክንም!!!
ኢላማህ ............ ቅድሚያ ኢላማው ፡ውስጥ ሰዶ ቀስቱን ለማስገባት፤ ሊሰድ የቆመው ሰው፡ አይምሮና እጁ፡ መስማማት አለበት። ቢሰድ ቢወረውር ፡ኢላማውን ባይመታ ፡ የተወረወረው ቀስት፤ ሁለት ነገር አለ፡ ግቡን እንዳይጨብጥ ፡ የጋረጠው አለት። አንድ በድል አጠናቆ ፡ከልቡ ተነስቶ፡ ኢላማውን ለመምታት፤ የወርዋሪው አይን ፡ኢላማው ላይ ብቻ፡ ማተኮር አለበት። ሁለት ያየውን ራዕይ፡ እውን ሆኖ እንዲያይ ፡ ግቡን እንዲመታው፤ መስደድ ብቻም ሳይሆን ፡እስከመጨረሻው፡ ቀስቱን ይለጥጠው። ታዲያ ዋ ድል ማድረግ ስትፈልግ ፡መንሳፈፍ እንድትችል ከሰፊው ደመና፤ ለግብህ ትይዩ ፡የሚገኝ ስፋራ ላይ፡ መገኘትህን አጥና።። ከዚን ከወደዱት ለወዳጅ…
#ጅብ #የፃፈው #ግጥም እንጦጦ ጫካ ውስጥ የሰከረ ሰይጣን ፣ በልቶ የሰከረ ብሶቱን ቁጭቱን በሰው ልጆች ቋንቋ ፣ እያንጎራጎረ አንድ ሰካራም ጅብ ፣ እንዲህ ሲል ነበረ። ።። " ስማኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ፣ ፍረድ ያገሬ ሰው እኔ የሀገርህ ጅብ ፣ ከሰው የማልደርሰው ጫካዬን መንጥረህ ህንፃ ስትገነባ ወደሌላ ጫካ ፣ ለመኖር ምፈልሰው ስሜን ከሰው ተራ ዝቅ አርገህ አትየው ፣ ክብሬን አትቀንሰው። የቀን ጅቦች ብለህ የቀን ሰዎችህን ፣ በኔ ስም አትጥራ አዎን የቀን ጅብ ነኝ ፣ ብቻ መብላት ማላውቅ ፣ ላካፍል ምጣራ ማየት የሚቻለኝ ፣ በብርሐንና በጨለማ ስፍራ አዎን የቀን ጅብ ነኝ የቀን ሰው ስላልሆንኩ ፣ ኖራለሁ ስኮራ ክብሬን ዝቅ አድርገህ ክብረ ቢስ ሰዎችን ፣ በኔ…
ኢትዮጲያዊ አልሆንም!😔😡😢 (እጩ ሎሬት በላይ በቀለ ወያ) ከተቀበረበት አውጡት ቆፍራችሁ መልሱት እትብቴን ኢትዮጲያዊ መሆን አልፈልግም እኔ እንኩ ዜግነቴን! አንዳንዴ እንደዚህ..... የራስን ማንነት መሸከም ይከብዳል "ከመቻል" ተወልዶ "አለመቻል" መሆን ሀገር ያዋርዳል ሀገር ከሚዋረድ ... ላገር ክብር ሲባል ሀገርም ይካዳል!!! ኢትዮጲያዊ አልሆንም!!! "የሳት ልጅ" ተብሎ "አመድ" ሆኖ መኖር ክብሯን አይመጥንም በኔ እየተጠራች ተዋርዳ ከምትኖር በክደቴ ልጥፋ -በመጥፋቴ ትክበር 🙏🙏🙏Join🙏🙏🙏 በማለት ቤተሰባችንን እንጨምር ቻናላችንን ይቀላቀሉ ◦◦✧join 👇👇👇👇👇 በቻናላችን ★የተለያዩ ግጥሞችን ★አስተማሪና…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Mamusha23. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 3 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ከ ገጣሚያን ብዕር ♣♠” (@Mamusha23), 141 subscribers as measured 3 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Mamusha23.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.