28 Feb 2022, 15:37 UTC≈1,550 viewsread 9 August 2026 የፍቅረኞች (Valentines) ቀን በዓል- ድብቅ ሠይጣናዊ ሴራ
================================
ስንቶቻችን ይሆን የቫለንታይን ቀን(የፍቅረኞች ቀን ብለን የምናከብረው) የሚከበርበት ምክንያትና መነሻው የምናውቀው? ወይስ ሰው ስለ አከበረውና የስልጣኔ መገለጫ መስሎን ነው የምናከብረው?
ክርስቶስ ከመወለዱ ከብዙ ክፍለ ዘመናት በፊት አረማዊ ሮማውያን የካቲት 14 ማታና የካቲት 15 "የተኩላ አዳኙ"ለሚሉት ሉፐርኩስ(Lupercus) ክብር በማለት በጣኦት አምልኮ ያከብሩት ነበር። ሮማውያን ይህ በዓል ሉፐርካልያ (Lupercalia) ይሉታል። ንጉሥ ቆንጠንጢኖስ ክርስትና
የሮማውያን ይፋዊ ሃይማኖት መሆኑ በማወጁ ማንኛውም የጣኦት አምልኮ እንዲቀር ቢ…
Signed YOHANNES H/GIORGIS
13 Oct 2021, 18:04 UTC≈1,250 viewsread 9 August 2026 የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዘመን አቆጣጠር (ባሕረ- ሐሳብ )
የዘመነ ማርቆስ/ የ2014 ዓ.ም የአጽዋማትና የበዓላት ማውጫ ስሌት
“በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ” መዝ. 64(65)፥11
ዓመተ ዓለም = ዓመተ ምህረት + ዓመተ ኩነኔ (ፍዳ) = 2014+ 5500 =7514
ወንጌላዊ፦ በዓመቱ የሚሾም ወንጌላዊ ማለት ነው፡፡
ዓመተ ዓለም፥4
7514 ÷ 4 = 1878
1878 ፦ መጠነ ራብዒት ይባላል፡፡
7514 - 4×1878 = 2
ቀሪው ' 1 ' ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ማቴዎስ
ቀሪው ' 2 ' ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ማርቆስ
ቀሪው ' 3 ' ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ሉቃስ
ቀሪው ' 0 ' ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ዮሐንስ ይሆናል።
ስለዚህ ቀሪው '2' ስ…
Signed YOHANNES H/GIORGIS
12 Sept 2021, 05:33 UTC907 viewsread 9 August 2026 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Signed YOHANNES H/GIORGIS
1 Sept 2021, 19:37 UTC≈2,530 viewsread 9 August 2026 Photo
@MahitotiEthiopia
Signed YOHANNES H/GIORGIS
4 Aug 2021, 16:56 UTC≈1,060 viewsread 9 August 2026 🟢🟡🔴❤️🟢🟡🔴
የወሊድ መቆጣጠርያ እና ድብቁ አውነታ
በሀገራችን በተለያዩ የቴሌቪዥን ማስታወቂያዎች ላይ ፣ በጤና ተቋማት እንደ ምክር ይሠጣል እኔ ዶ/ርኦችን መውቀስ አልፈልግም ምክኒያቱም እነሡም የሚያውቁትን ነው የነገሩን ግን አውነታው ግን በትምህርት ያለው ሳይሆን የአለምን የህዝብ ቁጥር መቆጣጠርያ መንገድ ነው ይህ አላማ በአውሮፓ በአሜሪካ እና በሌሎች ቢሳካላቸውም በአፍሪካ ግን ሂደቱ አዳጋች ሆኖባቸዋል የዚህ ዋና ምክኒያት ደገሞ የአፍሪካ አብዛኛው ህዝብ በገጠረ ስለሚኖር ልጅ ከፈጣሪ እንደሚሰጥ ስለሚያምን በተጨማሪም ደግሞ ለእንደዚህ አይነት ነገሮች ዋጋ አለመስጠቱ ይህ አላማ እንዳይሳካ አድርጓል ። በሀገራችን ውስጥ የሚወሩ አንዳንድ ወሬዎች የእርግዝና መ…
Signed YOHANNES H/GIORGIS
28 Jul 2021, 06:42 UTC≈1,130 viewsread 9 August 2026 አይሆንም አንልም ምልክቶቹ ሁሉ ታይተዋል
በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታት የተፃፉት ሁሉ ይፈፀማሉ ቃሉ የእግዚአብሔር ቃል ነውና
* ሙሉ ለሙሉ የሚጠፉ ሀገራት አሉ እንደተባልን ከተማዎች ጠፍተው ነበሩ ማለት ጀመርን።
* አውሬና ሰው የመሰሉ ፍጥረታት በምድር ይከሰታሉ ብዙውን ያስጨንቃሉ ይበላሉ እንደተባልን እንዴት በትንሹ በአረብ ሀገር ተከስቶ ህዝብ ሲሰቃይ አየን።
*በንስሀ የተመለሱ ብርሀንን የለበሱ ከመጣው መቅሰፍት ይድናሉ እንደተባልን የመጣው መቅሰፍት በጥበብ ሳይሆን በእምነት አልፈውት የተወደዱ ሰዎች በእሳቱ ውስጥ ሆነው ከበሽታው እሳት፣ ከጦርነት እሳት፣ ከረሀብ፣ ከወንበዴዎች፣ ከመኪና አደጋ፣ከጎርፍ እሳት--- ሲታደጋቸው አየን።
*የሰዎች ሀብ…
Signed YOHANNES H/GIORGIS
28 Jul 2021, 06:33 UTC≈1,930 viewsread 9 August 2026 👉 የመጨረሻው ረቂቁ ቴክኖሎጂ Microchip (RFID)
ቅዱስ ዩሃንስ ስለ መጨረሻው ዘመን በራዕይ አይቶ ከፃፋቸው ውስጥ በዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 13 ከቁጥር 16 እስከ18 ላይ እንዲህ ብሏል
"ታናናሾችና ታላላቆችም ባለጠጎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ ፥ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቁጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ይደረጋል። ጥበብ በዚህ አለ። አዕምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው ፤ ቁጥሩም የሰው ቁጥር ነውና ፥ ቁጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው። "
👉 "በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው የአውሬው ቁጥር (666) ያለው ምልክት እንዲቀበሉ" ሲል ረቂቁን…
Signed YOHANNES H/GIORGIS
5 Jul 2021, 18:03 UTC820 viewsread 9 August 2026 መረጃ ክትባት
__________________
አሜረካ ውስጥ አንድ ሀበሻ የኮሮናን ክትባት ና መድሀኒቱን ጭምር በባህላዊ መንገድ ቢያገኘውም እንዲወገድ ተደርጓል።የሀኪም አበበች ምርምር ችላ ተብሎ እንደቀረ ይታሰብበት? ጤና ሚኒስተር መድሀኒቱን ለማግኘት በሀኪም አበበች በኩል ጫፍ መደረሱን ተናግሮ ነበር የት ገባ?
የኛው ሀገር ክትባት አስትራዜኒካ የተባለው የቢልጌትስ ካምፓኒዎች ያመረቱት ክትባት በአዲስ RNA ቫክሲን የተመረተና ናኖፓርቲክል በሚባል ቁርጥራጭ ብረቶች ተሸፍኖ ወደሰውነታችን የሚገባ ነው። RNA ቫክሲኖች እሚመረቱ ከራሱ ከኮሮና በተወሰደ ህዋስ የሚመረቱ ናቸው። አዲስ ቴክኖሎጂ መሆኑንና በሙከራ ደረጃ ያለ በቂ ጥናት ያልተደረገበት ነው።ከቫይረሱ ተወ…
Signed YOHANNES H/GIORGIS
12 Jun 2021, 05:17 UTC873 viewsread 9 August 2026 👉የክትባቱ ጉዳይ ጉዱ እያወጣ ነው
በክትባቱ ዙሪያ የተፈሩት ችግሮች ሁሉ እየመጡ ነው።በቅርቡ በአውሮፓ ሀገራት የተከተቡ ሰዎች ሰውነታቸው የማግኔት ባህሪ እያሳየ ነው።የተለያዩ ብረት ነገሮችን ቀለል ያሉ ቁልፍ ሳንቲም የመሳሰሉ ነገሮችን በተከተቡበት ቦታ ክንዳቸው እጃቸው ላይ መሳብ ጀምረዋል።ይሄን የማግኔቱን ጉዳይ ለመረዳት በናኖፓርቲክል ቴክኖሎጂ የታገዙ ክትባቶች መሰጠት ስለተጀመረ ነው።አላማው ሰውን ለመቆጣጠር ነው።እንደ ሮቦት ሊያረጉን እየሞከሩ ነው።ID 2020 የተባለው የይለፍ መግለጫ ቴክኖሎጂ ባለቤት የሆነው ቢልጌትስ አለማውን እያሳካ ነው።
ወደ ውስጥ ገብተን ስለ Nanoparticles ቴክኖሎጂ ከመፈትፈታችን በፊት አሜሪካ ሜሪላንድ ላይ መሰረቱን ስ…
Signed YOHANNES H/GIORGIS
26 May 2021, 14:59 UTC933 viewsread 9 August 2026 👉ከቴሌ-ብር አገልግሎት ጀርባ
ሁል ጊዜ አዲስ ነገር ሲመጣ ፍርሀት ይኖራል ፍርሀት ጥሩ ባይሆንም ከነገሮች ጀርባ ማጥናት
እና መመርመር መልካም ነው (ሁሉን መርምሩ የተሻለውንም ያዙ ይላል ቅዱሱ መፅሀፍ )
...ባንክ ያንን ሁሉ ሰራተኛ ቀጥሮ ሲስተም ዘርግቶ ለገንዘባችን ዋስትና ሰጥቶ ከአገልግሎቱ ተጠቀሙ ሲለን ያለ መክነያት
አልነበረም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያገኘውን 20%ኮሚሽን በማሰብ እንጂ ....
ሰጥቶ መቀበል ነው የነፃ የሚባል ነገር የለም በዚህ ጊዜ።
#ቴሌ_ብር 15 ብር ካርድ ...70MB....15% የአየር ሰአት ግዢ ቅናሽ ሲስተም ዘርግቶ የነፃ የስልክ ጥሪ መስመር (127) ክፍት አድርጎ በዚህ ሁሉ ማባበያ ስልካችን እስኪሞላ ቴክስት እየላከ…
Signed YOHANNES H/GIORGIS
ማኀቶት ኢትዮጵያ pinned a photo
24 May 2021, 17:58 UTC≈3,600 viewsread 9 August 2026 Photo
ይሔ ጫማ መንግስት ለኬጂ ተማሪዎች የሰጣቸው ነው።
እባካችሁ ሼር በማድረግ እነዚህ ሕጻናት ቅዱስ መስቀሉን ረግጠው ባላወቁት እንዳይቀሰፉ እናድርግ።
@yohannes3bot
Signed YOHANNES H/GIORGIS
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @MahitotiEthiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.