በዳርፉር በድሮን ጥቃት 35 ሰዎች መገደላቸውን የሱዳን መብት ተሟጋች ተቋም አስታወቀ። በሰሜን ሱዳን ዳርፉር ግዛት ባህላዊ የፍርድ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ባለበት የሱዳን ጦር በፈጸመው የድሮን ጥቃት 35 ሰዎች መገደላቸውን የሱዳን መብት ተሟጋች ተቋም አስታውቋል። ትናንት ከሰዓት በተፈጸመው ጥቃት በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውንም ገልጿል። ንጹኃን ላይ የሚፈጸም ጥቃትን የሚከታተለው 'ዘ ኢመርጀንሲ ሎየርስ ግሩፕ' እንዳለው የድሮን ጥቃቱ የተፈጸመው ጋህራ አል-ዛዊያ በተባለ መንደር ነው። መንደሩ በሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RSF) ቁጥጥር ሥር የሚገኝ ነው። ስለተፈጸመው የድሮን ጥቃት የሱዳን ጦር አስተያየት አልሰጠም። ለሦስት ዓመታት በተካሄደው የእርስ በርስ …

Channel
Mado-Media
@MadoMediaEth
On this record: Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
303subscribers
-3 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002130650551 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MadoMediaEth |
| Created | Between 1 November 2023 and 31 May 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/MadoMediaEth |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 14:18 | 303 | +1 |
| 10 Sept 2026, 09:19 | 302 | -1 |
| 31 Aug 2026, 22:07 | 303 | -2 |
| 16 Aug 2026, 18:46 | 305 | -2 |
| 8 Aug 2026, 09:38 | 307 | +1 |
| 8 Aug 2026, 07:49 | 306 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:29 | 306 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 26 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 3 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
#Update "የሰላም ለኪ ዋሻ የመደርመስ አደጋ ደርሶበታል" ተባለ። በጻድቃኔ ማርያም ገዳም "የሰላም ለኪ ዋሻ የመደርመስ አደጋ ደርሶበታል" ሲል የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም ሚዲያ ዘግቧል። በዋሻ መደርመስ ዛሬ በከፍተኛ ሀዘን ላይ እንገኛለን፣ ገዳሙ ከእድሜው ብዛት የተነሳ ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ በመረዳት እና ለዕድሳት በመዘጋጀት ላይ በነበረበት ወቅት፣ ነሐሴ 27/2018 ዓ/ም በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ከቤተ መቅደሱ አጠገብ የሚገኘው የሰላም ለኪ ዋሻ የመደርመስ አደጋ ደርሶበታል ብሏል። በ100 ለሚቆጠሩ አመታት ሲያገለግል የነበረው የምህላ ማድረሻ ዋሻ በድንገት በተከሰተ መሸርሸር ከ10 በላይ የሚሆኑ ንጹሐን ምዕመናን ሕይወታቸው ሊያ…
#Ethiopia በመሬት መንቀጥቀጥና መንሸራተት የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ። በታላቋ ጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰው ሕይወት ማለፉን የሞጃና ወደራ ወረዳ አስተዳደር ምክርቤት መሪር ኀዘኑን ገልጿል። በ5 ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን በ2 ሰዎች ላይ መለስተኛ ጉዳት መድረሱ ተመላክቷል። የወረዳዉ ዋና አስተዳዳሪ አቶ የማነብርሀን ተስፈ ጨምሮ የወረዳ አስተባባሪ አመራርና የፀጥታ አመራሩ በቦታው በመገኘት ነፍስ በማዳን እርብርቡ ላይ ሁለተናዊ ድጋፍ አድርገዋል ተብሏል። የህክምና ባለሙያዎች የአካባቢው ማህበረሰብ በቦታው ላይ በመገኘት የተጎዱ ወገኖችን የመጀመሪያ ህክምና…
ኢራን ግብፅ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቃት አደረሰች። ግብፅ ከመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢራን ስለተፈፀመባት ጥቃት የሰጠችው ማብራሪያ የለም። በተመሳሳይ ኢራን በጎረቤት የገልፍ ሀገራት ላይ ጥቃት ማድረሷ ተገልጿል። ሀገሪቱ በኩዌት ላይ በፈፀመችው ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት አልፏል። #almonitor
አሜሪካ ከአምስት ቀናት በኋላ ኢራን ላይ ጥቃት አደረሰች። ሦስት ሰዎች በአሜሪካ ጥቃት መገደላቸውን የኢራን ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ፔንታጎን ጥቃትቹ በአብዮታዊ ዘቡ ላይ ማነጣጠራቸውን ገልጿል። ዋሽንግተን ጥቃቱን የፈፀመችው ቴህራን በጆርዳን እና ኩዌት ላይ ጥቃት በማድረሷ ነው ተብሏል። አሜሪካ ከ13 ተከታታይ ጥቃት በኋላ በኢራን ላይ የጀመረችውን ጥቃት ማቆሟን አስታውቃ ነበር። #thearabweekly
በቤንች ሸኮ ዞን 6.4 ኪሎ ግራም የምትመዝን ህጻን በሰላም ተወለደች በቤንች ሸኮ ዞን የአማን ሻሸቃ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ሳይሉሽ ባህሩ 6 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም የምትመዝን ህጻን በሰላም ተገላግለዋል። በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶክተር ቹቹ አረጋ እንደገለጹት፤ እናቲቱ በሆስፒታሉ የህክምና ባለሙያዎች በተደረገላቸው የቅርብ ክትትል ህጻኗን በቀዶ ህክምና በሰላም መገላገል ችለዋል። ወ/ሮ ሳይሉሽ ከዚህ ቀደም ከ6 ዓመት በፊት ሁለተኛ ልጃቸውን በወለዱበት ወቅትም አሁንም በተመሳሳይ በቀዶ ጥገና ህክምና 5 ኪሎ ግራም የሚመዝን ህጻን መገላገላቸውን አያይዘው ገልጸዋል። ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም
ኡጋንዳ ከኢቦላ ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኗን አስታወቀች። የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር ከሀምሌ ወር ጀምሮ በወረርሽኙ የተያዘ አዲስ ሰው አለመመዝገቡን አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ወረርሽኙ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን እና 20 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ገልጿል። በአንፃሩ የኡጋንዳ አጎራባች በሆነችው እና ወረርሽኙ በተቀሰቀሰባት ኮንጎ 1,405 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ከ3,200 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ተጠቅተዋል። የዓለም ጤና ድርጅት ወረርሽኙ አለማቀፍ የጤና ስጋት አድርጎ ከፈረጀ በኋላ በሽታውን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ድጋፍ እያደረገ ይገኛል። #theindependent
በጃፓን በሬክተር ስኬል 7.1 የተለካ መሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። አደጋው የኩማቶ ባህር ዳርቻንና ክይሹ አይስላንድ ጎድቷል። የጃፓን ሜትሮዎሎጂ ኤጀንሲ (JMA) ኩማሞቶ፣ ናካሳኪ፣ ሳጋ፣ ኦይታ፣ ካጎሽማ እና ምያዛኪ ከተሞች ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳስቧል። የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፣ ነዋሪዎችን አደጋ ከተጋረጠባቸው አካባቢዎች የማውጣት ስራ እንዲሰራ ትዕዛዝ መተላለፉን አስታውቋል። #theindependent #outlook
በኢራን ጥቃት 18 የአሜሪካ ወታደሮች መገደላቸው እና 624 መቁሰላቸው ተገለጸ አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት እንዲፈጸም ካዘዙበት የካቲት ወዲህ 18 የአሜሪካ ወታደሮች ሲገደሉ፣ ቢያንስ 624 መቁሰላቸውን ከአገሪቱ መከላከያ መስሪያ ቤት "ፔንታገን" ያወጣው መረጃ አመላክቷል። ጉዳቱ ከደረሰባቸው ወታደሮች መካከል 417 በኢራን ላይ ከተካሄደው 'ኤፒክ ፊዩሪ’ ከተባለው ዘመቻ ጋር ሲያያዙ፣ 207 ያህሉ 'በባሕር ማዶ ዘመቻዎች' ላይ የተሳተፉ መሆናቸው ተገልጿል። የሚኒስቴሩ የመረጃ ቋት ላይ ኢራን በተካሄደው ዘመቻ እስካለፈው ማክሰኞ የተገደሉት 18 እና የቆሰሉ 482 ወታደሮች ዝርዝር ይዞ ቆይቷል። ከዚያ በኋላ ግን በተካሄደው ክለሳ ከሟቾቹ ዝርዝር ላይ አራት ወታደ…
#Ethiopia #Arsi በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ባለፉት ዓመታት ከ450 በላይ ንጹሐን መገደላቸውን የኢሰመጉ ሪፖርት አሳየ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ከ2014 እስከ ግንቦት 24/2018 ዓ/ም ድረስ በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ያካሄደውን የምርመራ ግኝት ባሳወቀበት ሪፖርቱ ቢያንስ ከ450 በላይ ንጹሐን ዜጎች መገደላቸውን ይፋ አድርጓል። በመርቲ ወረዳ፣ 117፤ ሽርካ ወረዳ፣ 116፤ ጀጁ ወረዳ፣ 101፤ ሮቤ ወረዳ፡ 47፤ ጉና ወረዳ፣ 26፤ ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ፣ 20፤ ሙኒሳ ወረዳ፣ 19፤ አሰኮ ወረዳ፡ 5 ንጹሐን ዜጎች እና 4 የህዝብ ሚሊሻዎች፤ አርሲ ሲሬ ወረዳ፣ 3 ሰዎች…
የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን! በስምንት በተከፈሉ የአጀንዳ ምድቦች ላይ በመምከር ላይ የሚገኘው አገራዊ የምክክር ጉባኤ ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ተሸጋግሯል ተባለ። ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፣ ምክክሩ 10 አባላት ካሏቸው ንዑስ ቡድኖች 50 አባላት ወዳሏቸው ቡድኖች መሸጋገሩን ዛሬ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል። ዋና ኮሚሽነሩ፣ በነገው ዕለት ምክክሩ 250 አባላት ወዳሏቸው ቡድኖች እንደሚሸጋገርና ከዚያም 500 አባላት ባሏቸው ቡድኖች ደረጃ እንደሚካሄድ ገልጸዋል። አገራዊ ጉባኤው በንዑስ ቡድኖች ደረጃ ምክክሩን የጀመረው ባለፈው ሰኞ ነበር።
የፌደራል ሲቪል ሠርቪስ ኮሚሽን ማሳሰቢያ የፌደራል ሲቪል ሠርቪስ ኮሚሽን፣ ሁሉም የሲቪል ሠርቪስ መስሪያ ቤቶች የሠራተኞቻቸውን ማስረጃዎች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ እንዲያረጋግጡ አሳሰበ። ኮሚሽኑ፣ "የተሳሳቱ" የመንግሥት ሠራተኞች መረጃዎች መንግሥት አስተማማኝ የሠራተኛ መረጃ እንዳይኖረውና ለትክክለኛ ሠራተኞች ብቻ ደሞዝ እንዳይከፍል እንቅፋት ኾኖበታል ሲል ዛሬ በጉዳዩ ዙሪያ በተወያየ መድረክ ላይ ገልጧል። ኮሚሽኑ ለሁሉም መስሪያ ቤቶች አዲስ በዘረጋው ሥርዓት መሠረት፣ እያንዳንዱ የመንግሥት ሠራተኛ ልዩ የመለያ ቁጥር ይኖረዋል። የሲቪል ሠርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኞቻቸውን መረጃዎችና ማስረጃዎች በዲጂታል …
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @MadoMediaEth. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@BHERE_TREKA · 23,389
Telegram ranks this channel #21 of 55 here — alongside 54 others — read 18 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Mado-Media” (@MadoMediaEth), 303 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MadoMediaEth.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.