The owner of this channel has been inactive for the last 2 months. If they remain inactive for the next 17 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.

Channel
ማህበረ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ማህበር
@MAHBERE7SELASSE
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
759subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001535286445 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MAHBERE7SELASSE |
| Created | Between 1 August 2021 and 17 September 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 23 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 23 August 2026 |
| On Telegram | t.me/MAHBERE7SELASSE |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 23 Aug 2026, 15:18 | 759 | -1 |
| 15 Aug 2026, 03:46 | 760 | +1 |
| 7 Aug 2026, 06:32 | 759 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:22 | 759 | first reading |
Engagement
12 posts held, back to 17 September 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 4 March 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
እንዲ እናምናለን አንታመናለን አብ ወልድ መንፋስ ቅዱስ አንድ እግዚአብሔር ብለን # እንኳን ለወርሐዊው የአብርሀሙ ሥላሴ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የአብርሐምን ቤት የባረኩ ሥላሴ እኛንም በህይወታችን በኑሮአችን በአገልግሎታችን በትዳርአችን በትምርታችን በሥራችን ይባርኩን ። ሥሉስ ቅዱስ ለሚታምን ሁሉ እምነትን በረከትን ሀገራችን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርጉልን አሜን :: መልካም እለተ ይሁንልን ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ < ወስብሐት ለእግዚአብሔር >
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ አሀዱ አምላክ አሜን : ሰላም ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ✞✞✞ ፨እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በተለያዮ የኦርቶዶክስ ፔጆችና ግሩፖች ላይ ሼር ያድርጉልን ታላቅ መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ ታላቁ ገናናው መልአክ ወደ አጃና ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ሰኔ 12 ወደ አጃና ሚካኤል ገዳም ጉዞ አዘጋጅተናል ኑ ከዚህ ከተቀደሰ ቦታ በረከት እናግኝ ወደ ፀበሉ ሲገቡ ቀስተ ደመና በወገብ ዙሪያ ይከባል አንዲሁም የራስ ምታት ፀበል ያለ ሲሆን እራሳቸውን ለሚያማቸው ምዕመናን ተዐምራዊ የሆነ ፈውስ ያስገኛል _ የጉዞ ቀን:📆 ሰኔ 12/2014 ዓ.ም _የጉዞ ሁኔታ :ደርሶ መልስ _ዋጋ:400 ብር ብቻ ። የደርሶ መልስ , ምግብ እ…
እናታችን ልደታ ማርያም ሆይ! በእለተ ቀንሽ ከክፉ ሁሉ ነገር ጠብቂን፤ ሃገራችንን ፍፁም ሰላም አርጊልን።አሜን!! 😇🙏
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የማይቀር መንፈሳዊ ጉዞ ጥቅምት 6 ቅዳሜ ደርሶ መልስ ወደ አንጎለላ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት በእለተ ቅዳሜ ጥቅምት 6 ብዙዎችን ከካንሰር, ከስኳር እና ከተለያዩ በሽታዎች የፈወሰው የማር ፀበል ስለሚሰጥ የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል💚💛❤✝✝✝✝ ምዝገባ ጀምረናል ስለዚህ እንደተለመደው ከዚ በፊት እንደምናደርገው አብራችሁን መጓዝ የምትፈልጉ ሰዎች ካላችሁ ከስር በምናስቀምጣቸው ስልኮች ደውለው መመዝገብ ይችላሉ አዘጋጅ ማህበረ ቅድስት ሥላሴ የጉዞ ቀን ጥቅምት 6 ደርሶ መልስ መነሻ ቦታዎች:- ፒያሳ ጊዩርጊስ እና መገናኛ ውሀ ታንከር ጋር መነሻ ሰዐት ከጠዋቱ 12:00 ማሳሰቢያ:- ።ፀሎት መፅሀ…
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ ዳግማዊ ጎልጎታ በዓል አደረሳችሁ ግሸን ደብረ ከርቤ ዳግማዊ ጎልጎታ የመስቀሉ መገኛ ቦታ ናት። በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በዐፄ ዳዊት ዘመነ መንግሥት፣በንጉሥ ዳዊትና በልጃቸው በዘርዐ ያዕቆብ አማካይነት በመስከረም ፳፩ ቀን ከእስክንድርያ ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ቀኝ ግማደ መስቀል መጥቷል። ስለዚህ መስቀል መምጣት የቤተክርስቲያኗ ጸሐፍት በተለያዩ ሠነዶቻቸው የተረኩ ሲሆን፣ ንጉሡ አፄ ዳዊት ግማደ መስቀሉን አስመጥተው በኢትዮጵያ አድባራት ሁሉ በመዞር፣ ሊያሳርፉበት ያልሞከሩበት ቦታ አልነበረም፤ ነገር ግን መሬቱ እየተንቀጠቀጠ አስቸጋረ። በመጨረሻ ግን “መስቀ…
🕊 💖 🕊 ኦርቶዶክሳዊ የተቀደሰ ያሬዳዊ ዝማሬ ሰዓት ! [ ሳምንታዊመርሐ ግብር ] 🌼 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ 🌼 🕊 በስመ አብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ 💖 " መስቀል ኃይልነ ፥ መስቀል ጽንዕነ ፥ መስቀል ቤዛነ ፥ መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ፡፡ አይሁድ ክሕዱ ፡ ንሕነሰ አመነ ፡ ወእለ አመነ በኀይለ መስቀሉ ድኅነ፡፡ " { መስቀል ኃይላችን ነው ፡ ኃይላችን መስቀል ነው ፡ የሚያጸናን መስቀል ነው ፡ መስቀል …
ተአምረኛዋ ቃጥላ ማርያም አድራሻ ለሚጠይቁ ሼር አድርጉ አይን አይቶ ልብ ይፈርዳልና ወደ ተምረኛዋ ቃጥላ ማርያም ቤተክርስቲያን በመሄድ ከሀሳብ ከጭንቀት ከበሽታና ከክፉ መንፈስ ሁሉ ነፃ ወጥታችሁ ተፈወሱ ደጇን የረገጠ ሁሉ ችግሩ ተቀርፎለት እየዘመረ እያመሰገነ ወደ ቤቱ እየተመለሰ ነው ቦታው የሚገኝበት አድራሻ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም ከመድረስዎ በፊት ወደቀኝ ባለው መታጠፊያ 300 ሜትር ገባ ብሎ ነው የሚያምን ሁሉ መልዕክቱን ሼርርርርርር ያድርግ እመብርሀን ለቤትዋ ታብቃችሁ🙏🙏🙏 #share #ሼር
Photo, posted without a caption
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ አሀዱ አምላክ አሜን : ሰላም ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ታላቅ መንፈሳዊ የጉዞ 💚💛❤😇✝ እሁድ መስከረም 16 ወደ አንጎለላ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ገዳም ጉዞ ስላዘጋጀን እርሶም የዚህ የበረከት ጉዞ ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል _ የጉዞ ቀን: መስከረም 16/2014 ዓ.ም _የጉዞ ሁኔታ :ደርሶ መልስ _ዋጋ: 300 ብር ብቻ ። የደርሶ መልስ , ምግብ እና ዉሃን ጨምሮ ለበለጠ መረጃ 0989 349134 0953900570 አዘጋጅ : ማህበረ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር #የጉዞ መነሻ ሠአት : ከጠዋቱ 12 ሠዐት #መመለሻ : በዕለቱ ከቀኑ 12 ሠዐት #መነሻ ቦታ : ፒያሳ (አራዳ…
😇😇😇😇💚💛❤🙏🙏🙏🙏✞✞✞✞✞✞✝✝✝✝ ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ(2x) የዘላለሙ የአብርሀሙ ሥላሴ እልልልል 👏👏🙏🙏🙏
ኮልፌ ደብረ ብርሀን ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ 💚❤💛 ✝✝✝✝✝✝✝✝✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ዛሬ እንዲህ ደስ በሚል መልኩ ፀሎት አድርሰን ፀበል ፀዲቅ አዘጋጅተን ተባርከን ቀኑን አሳልፈናል ክብር ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ✝✝✝✝✝✞✞✞💚💛❤✞✞✞ እልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇 ለወሩ በሰላም ያድርሰን የወር ሰው ይበለን ሰላም ያሳድረን አሜን "በሥላሴ ሁሉም ሙሉ ይሆናል"
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @MAHBERE7SELASSE. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 23 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ማህበረ ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ማህበር” (@MAHBERE7SELASSE), 759 subscribers as measured 23 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MAHBERE7SELASSE.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.