10 Nov 2025, 08:24 UTC≈1,900 views2 reactionsread 7 August 2026 ✍ ለምን ትቀናለህ?
በዜና አበው ላይ አጋንንት አንድን መነኩሴ ለማሰናከል ሲማከሩ የሚያሳይ ታሪክ ተጽፎአል፡፡ መነኩሴው ለብዙ ዘመናት በተጋድሎ አሳልፎ ከብቃት የደረሰ መናኝ ነበር፡፡ የአጋንንቱ ጭፍራ በአለቃቸው ተመርተው ይህንን መነኩሴ ለማሳት ዘመቱ፡፡ ተራ በተራ ወደ እርሱ እየሔዱ የፈተና ወጥመዳቸውን ዘረጉበት፡፡ በዝሙት ሊፈትኑት ሞከሩ፡፡ አልተሳካም፡፡ በምግብም ሞከሩ ድል ነሣቸው፡፡ የሚያውቁትን የፈተና ስልት በተለያየ መንገድ እየተገለጹ አንዴ ሰው አንዴ መልአክ እየመሰሉ ሊጥሉት ቢሞክሩም አልቻሉም፡፡
አለቃቸው ይኼን ጊዜ በሉ እኔ የማደርገውን ተመልከቱ አላቸውና መንገደኛ መስሎ ወደ መነኩሴው ቀረበ፡፡ በጆሮው የሆነ ነግሮት ወዲያው ተሰናብቶት…
❤2
9 Nov 2025, 12:54 UTC≈1,530 views2 reactionsread 7 August 2026 ክፍል ሁለት
የእመቤታችን ወደ ኢትዮጵያ መሰደድ
👉 እናታችን ድንግል ማርያም ከልጇ ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ከኢየሩሳሌም ወደ ግብፅ ከዚያም ወደ ኢትዮጵያ የተሰደደችው ጌታ አዳም ዕፀ በለስን በልቶ ከገነት ስለተሰደደ እርሱ ተሰዶ አዳም የተቀበለውን መከራ በመቀበል ሊያድነው በመፍቀዱ ነበር፡፡ አዳም ከገነት ከወጣ በኋላ ብዙ መከራ ደርሶበታል፡፡ ወደዚህ ዓለም ሲሰደድ የተቀበለውን መከራ ተቀብሎ ሊያድነው ስለወደደ ወደ ግብፅ ተሰደደለት፤ እንደተበረደ ተበረደለት፤ በዕፀ መስቀል ተሰቅሎ ያጣውን ክብሩን መለሰለት፤ ወደ ክብር ቦታው ገነትም መለሰው፡፡
👉 ግብፃውያንና ኢትዮጵያውያንም ለጌታችን ፍቅር ከምንም በላይ ይሳሱ ስለነበር ተቀብለው አሳረፋቸ…
❤2
8 Nov 2025, 05:24 UTC≈1,470 views3 reactionsread 7 August 2026 ✍ የእመቤታችን ስደት እና ወርኀ ጽጌ
👉 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በወርኀ ጽጌ ወደ ግብፅና ኢትዮጵያ ተሰዳ ነበር፡፡ ጌታን ጸንሳ በነበረች ጊዜ ለዮሴፍ አንዳንድ ጊዜ እንደ ጽጌረዳ አበባ ቀይ ሁና፣ በሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ ሮማን አበባ ነጭ ሁና ስትታየው፤ ቀይ የነበረው መልኳ ተለውጦ እንደ ሮማን አበባ ጸዓዳ ነጭ፣ ነጭ የነበረው እንደ ጽጌረዳ ቀይ ሲሆንና የሚያውቀው መልኳ ሲለዋወጥበት ዮሴፍ እየደነገጠ እርሷ መሆኗን ‹‹ማርያም›› እያለ ያረጋገጠጥ ነበር፡፡ ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ ‹‹የበኩር ልጇን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም›› ያለውን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሲተረጉመው ‹‹መልኳ እንደ ጽጌረዳና እንደ ሮማን አበባ ይለዋወጥበት ስለነበር በአንድ ዓ…
❤3
19 Jan 2025, 09:08 UTC212 views3 reactionsread 7 August 2026 ጥምቀተ እግዚእ!
በዘመነ ሥጋዌ በናዝሬት ከተማ፤ ዮርዳኖስ ወንዝ የእስራኤል ሕዝብ በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እጅ ለመጠመቅ ተራ ይዘው በሚጠብቁበት ጊዜ እርሱ እንዲህ እያለ ይሰብክ ነበር፤ ‹‹እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው መቅሠፍት ታመልጡ ዘንድ ማን ነገራችሁ? እንግዲህ ለንስሓ የሚያበቃችሁን ሥራ ሥሩ፤ አብርሃም አባታችን አለን በማለት የምታመልጡ አይምሰላችሁ፤ እግዚአብሔር ከእነዚህ ድንጋዮች የአብርሃም ልጆችን ማንሣት እንደሚችል እነግራችኋለሁ፡፡ እነሆ፥ ምሳር በዛፎች ላይ ተቃጥቶአል፤ መልካም ፍሬ የማያፈራውን ዛፍ ሁሉ ይቈርጡታል፤ ወደ እሳትም ይጥሉታል፡፡›› (ሉቃ.፫፥፯-፱)
ሕዝቡም ምን ቢያደርጉ እንደሚሻል በተራ በተራ ይጠይቁት…
❤2👍1
19 Jan 2025, 09:07 UTC148 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
17 Jan 2025, 17:07 UTC≈1,690 views2 reactionsread 7 August 2026 ገሀድ እና ከተራ
ገሃድ ምንድን ነው?
ገሃድ የቃሉ ትርጉም መገለጥ መታየት ነው፡፡ በጥምቀት መገለጥ መባሉ ሰው የሆነው አምላክ በዓለም ሲኖር እስከ 30 ዓመት እድሜው ድረስ ሰዎችን ለማዳን የመጣ መሲህ ሰው የሆነበት፣ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ መሆኑን ሳያውቁ ከኖሩ በኃላ በ 30 ዓመት እድሜው በባሕረ ዮርዳኖስ በእደ ዮሐንስ እጅ ሲጠመቅ አብ በደመና ሆኖ ‹‹የምወደው ልጄ ይህ ነው›› በማለቱ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል በራሱ ላይ ሲያርፍ በመታየቱ ነቢያት ይወርዳል ይወለዳል ይሰቀላል ይሞታል ይነሳል ብለው የተናገሩለት መሲሕ እርሱ መሆኑ ተገልጦአልና እንዲሁም ሦስቱ አካላት በአንድ ጊዜ ታይተዋልና ምስጢረ ሥላሴ የተገለጠለት በመሆኑ ገሃድ ይባላል…
👍2
17 Jan 2025, 16:57 UTC≈1,000 viewsread 7 August 2026 ነገ ቅዳሜ ጋድ ነው ይጾማል
እንዴት ይጾማል...?
ነገ ጥር 10 ቀን የጥምቀት ጋድ ነው፡፡ አባቶቻችን እንዳይረሳ ጥምቀት ረቡዕ ወይም ዓርብ ሲውል ብቻ ሳይሆን ሁሌም በየዓመቱ እንዲጾም ወስነዋል፡፡ ከሰባቱ አጽዋማት ገብቶ መቆጠሩም ለዚህ ነው፡፡
ቅዳሜ (ቀዳሚ ሰንበት) ባይሆን እስከ ምሽት አንድ ሰዓት ጾሙ ይቆይ ነበር፡፡ እናቶች በጥምቀተ ባሕሩ ተገኝተው "የጥምቀት እራት" እያሉ ታቦት አክባሪ ካህናትን መመገባቸው ለምን እንደሆነ ልብ ይሏል፡፡
ግን ዘንድሮ ቅዳሜ ጋድ በመሆኑ እንደ ዐቢይ ጾም ቅዳሜ ከጥሉላት መባልት (ሥጋ፤ ቅቤ፤ ወተት...) እንከለከልባታለን.... (ስንክሳር ጥር 10)
መልካም በዓለ ጥምቀት ይሁንላችሁ
ዲ/ን መ/ር ምትኩ
👌 ለቻና…
7 Jan 2025, 13:15 UTC≈1,490 views2 reactionsread 7 August 2026 ገና/ልደት
🙏 ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የቃልኪዳን የአደራና የበኩር ልጆች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ? አደረሰን!
✍ ገና ማለት ምን ማለት ነው?
👉 ገና ማለት መሠረተ ቃሉ የግሪክ ሲሆን የቃሉ ትርጉም ልደት ማለት ነው፡፡ ገና የልደት ዋዜማ ድራር፣ ገሃድ ወይም የልደት በዓል ማለት ነው፡፡ ‹‹አንተ ክብርት ጌና ዘይእቲ ልደቱ ዘስጋ›› እንዲሉ፡፡ ገና የክርስቶስ ልደት የሚታሰብበት ዓመታዊ በዓል ነው፡፡ የገና በዓል በምስራቃዊያን ታህሳስ 29 በምዕራባውያን ታኅሣስ 15 በአርመን ቤ/ክ ጥር 12 ቀን ይከበራል፡፡ በዓለ ቆስጠንጢኖስ ጊዜ በ3…
👍2
7 Jan 2025, 13:14 UTC116 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
7 Jan 2025, 09:28 UTC896 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
✍ ቅኔ
ገልብጣኝ ነበረ የሔዋን መኪና
ድንግል አዳነችኝ ፍሬን ያዘችና
👉 ህብረ ቃሉ፦ ፍሬን ያዘችና
👉 ሰሙ፦ የመኪና ፍሬን መያዟ
👉 ወርቁ፦ ፍሬ'ን ያዘችና (መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ፀነሰችና የሚል ውስጣዊ ምሥጢር አለው)
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
ይቆየን
👌 ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ኦርቶዶክሳዊያን Join በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።
@Lisanetewahido
@Lisanetewahido
@Lisanetewahido
👍1
6 Jan 2025, 19:35 UTC722 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ልደተ እግዚእ
<< ሦስት ነገሮች ያስደንቁኛል!!!
-"አባቱ የማይቀድመዉ ልጅ
-እናቱን የፈጠረ ልጅ
-የፈጠራትን የወለደች እናት" ምንስ እንላለን ልደቱ ድንቅ ነው!!! >>
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል!
ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ክርስቲያኖች 𝕛𝕠𝕚𝕟 እያላችሁ ቤተሰብ ሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇
@Lisanetewahido
@Lisanetewahido
@Lisanetewahido
👍1
4 Jan 2025, 05:38 UTC130 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ዐረፉ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በ5ኛው ኢትዮጵያዊው ፓትርያርክ በብፁዕ አቡነ ጳውሎስ ነሐሴ 22 ቀን 1997 ዓ.ም ከተሾሙ 17 ጳጳሳት አንዱ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ዐረፉ።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የድሬዳዋ እና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳሳት የነበሩት ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ትናንት ከምሽቱ አምስት ሰዓት አካባቢ በመንበረ ፓትርያርክ በሚገኘው ማረፊያ ክፍላቸው እንዳረፉ ለማወቅ ተችሏል።
ብፁዕነታቸው በሰሜን አሜሪካ ለረጅም ዓመታት አገልግሎት በመስጠት እንደሚታወቁ የገለጠው ዐደባባይ ሚዲያ የልብ ሕመም እንዳለባቸው ሐኪም ሲነግራቸው በዚህ ዕድሜዬ ቀዶ ጥገና አይደረግ…
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @LisaneTewahido. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.