የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች ስንት አገኙ ? ተወዳጁ የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን በትላንትናው ዕለት ተጠናቋል። የዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ለክለቦች በርካታ ገንዘብ በማከፋፈል ሪከርድ ሆኖ መመዝገቡን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዚህ አመት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ለተሳታፊ ሃያ ክለቦች ከ ቢልዮን ፓውንድ በላይ አከፋፍሏል። ፕሪሚየር ሊጉ ባለፉት የውድድር አመታት 2.8 ቢልዮን ፓውንድ ነበር ያከፋፈለው። የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን አርሰናል ሚልዮን ፓውንድ የሚጠጋ ገንዘብ አግኝቷል። የአርሰናል ገንዘብ ሊቨርፑል አምና የሊጉ አሸናፊ ሆኖ ካገኘው ገንዘብ በ 23.8 ሚልዮን ፓውንድ የበለጠ ሆኗል።…

Channel
Life Sport ላይፍ ስፖርት
@Lifesport12
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
116subscribers
-6 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001191994641 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Lifesport12 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 4 October 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 4 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Lifesport12 |
Topic
Sports — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Oct 2026, 09:37 | 116 | -1 |
| 19 Sept 2026, 04:56 | 117 | -1 |
| 10 Sept 2026, 12:39 | 118 | -1 |
| 2 Sept 2026, 00:57 | 119 | -2 |
| 26 Aug 2026, 23:35 | 121 | -1 |
| 9 Aug 2026, 03:31 | 122 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:43 | 122 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 29 May 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 25 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🚨 የፕሪሚየር ሊጉ ትልልቅ "የዋንጫ መንሸራተቶች"፤ ዋንጫውን በእጃቸው አስገብተው ያጡት እነማን ናቸው? 🏆📉 "Bottlers!" — ይህ በፈረንጆቹ ተቀናቃኝ ደጋፊዎች ዋንጫ ከአፋቸው ላይ ለተወሰደባቸው ክለቦች የሚሰጡት የፌዝ ስም ነው። መሪነታቸውን በስተመጨረሻ አሳልፈው የሰጡ 10 ታሪካዊ ክስተቶችን እነሆ፦ 🔟. ቶተንሃም (2015-16) ⚪️** ሌስተር ሲቲ 5,000 ለ 1 ቤቲንግ ተሰጥቶት ዋንጫ በበላበት ዓመት፣ ቶተንሃም ዋንጫውን ለመውሰድ ትልቅ ዕድል ነበረው። ነገር ግን በስተመጨረሻ "በስታምፎርድ ብሪጅ ጦርነት" ነጥብ ጥሎ ዋንጫውን ለሌስተር አስረከበ። 9️⃣. ኖርዊች ሲቲ (1992-93) 🐤** በመጀመሪያው የፕሪሚየር ሊግ ዓመት ለ129 ቀናት መርተው…
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 9:30 ዌስትሀም ከ ሰንደርላንድ 11:30 ባየር ሙኒክ ከ ኦግስበርግ 12:00 በርንሌይ ከ ቶተንሀም 12:00 ፉልሀም ከ ብራይተን 12:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ዎልቭስ 2:30 በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል 5:00 ቪያሪያል ከ ሪያል ማድሪድ
ቼልሲ ከ አርሰናል የሊያም ሮሰኒዮር የመጀመርያ ከባዱ ፈተና... አርሰናል አንድም ጨዋታ ሳይሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ባነሳበት 2003/04 የውድድር ዓመት በፉልሀም የ18 ዓመት ወጣት የነበረው ሊያም ሮሰኒዮር ከ22 ዓመታት በኋላ የሌላኛው ለንደን ክለብ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተከስቷል፡፡ ኢንዞ ማሬስካን በመተካት የቼልሲ አሰልጣኝ ሆኖ የተሸመው የ41 ዓመቱ ሊያም ሮሰኒዮር በተጫዋችነት ዘመኑ ያን ያክል በትልቅ ደረጃ የሚጠቀስ ታሪክ ባይኖረውም በአሰልጣኝነት ግን ትልቅ ታሪክ ሊሰራ የሚችልበትን ዕድል አግኝቷል፡፡ በደቡብ ለንደን የተወለደው አዲሱ የቼልሲ አለቃ በእንግሊዝ ሊግ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ ከአርሰናል ከመገናኘቱ በፊት በሰጠው ሀሳብ…
Photo, posted without a caption
ዩናይትድ ማይክል ካሪክን ለመሾም ተስማማ ! ማንችስተር ዩናይትድ ማይክል ካሪክን በአሰልጣኝነት ለመሾም ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ በዘገባዉ አረጋግጧል። አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ እና አሰልጣኞች ቡድኑ ማንችስተር ዩናይትድን እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ይመራሉ። አሁን ላይ የአሰልጣኙ ሹመት የመጨረሻ ስራዎች እና ይፋዊ ማሳወቂያ ብቻ እንደሚቀር ተዘግቧል። ማይክል ካሪክ የመጀመሪያ ጨዋታውን በቀጣዩ የማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ያደርጋል።
ሊቨርፑል በጥር ምን ያስፈርማል ? የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በጥር የዝውውር መስኮት የመጀመሪያ ትኩረቱ የመሐል ተከላካይ መመልከት መሆኑ ተገልጿል። ሊቨርፑል በጥር የዝውውር መስኮት የቀኝ መስመር ተሰላፊ የማስፈረም ሀሳብ እንደሌለው ተነግሯል። በሌላ በኩል ሞሀመድ ሳላህ በጥር ሊቨርፑልን እንደማይለቅ እና ሁኔታው በውድድር አመቱ መጨረሻ እንደሚታይ ተዘግቧል። በሌላ በኩል በሊቨርፑል እና ኢብራሂማ ኮናቴ መካከል እየተደረገ የሚገኘው የውል ማራዘም ንግግር ምንም ለውጥ እንዳልታየበት ተገልጿል። ይህንንም ተከትሎ ኢብራሂማ ኮናቴ ሊቨርፑልን ለመልቀቅ መቃረቡን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
🏴17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 🔥 ቅዳሜ 09:30 | ኒውካስትል ከ ቼልሲ 12:00 | ወልቭስ ከ ብሬንትፎርድ 12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሃም 12:00 | ብራይተን ከ ሰንደርላንድ 12:00 | በርንማውዝ ከ በርንሌይ 02:30 | ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል 05:00 | ሊድስ ከ ክሪስታል ፓላስ 05:00 | ኤቨርተን ከ አርሰናል እሁድ 01:30 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ሰኞ 05:00 | ፉልሃም ከ ኖቲንግሃም
👉48 ሀገራትን የያዘው ዓዲሱ የ2026 የዓለም ዋንጫ ምድብ ድልድል በዚህ መልኩ ይፋ ሆኗል
የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2025/26 የውድድር ዘመን የኅዳር ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ⏩ አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ⏩ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ⏩ አሰልጣኝ ሁርዜለር ⏩ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ እና ⏩ አሰልጣኝ ማርኮ ሲልቫ በእጩነት ቀርበዋል።
ቀይ ቀበሮዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፈዋል ! የኢትዮጵያ ከ 17ዓመት በታች ቡድን ከኬንያ ጋር ያደረገውን የደረጃ ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለብሔራዊ ቡድኑ የማሸነፊያ ግቦችን ዳዊት ካሳው ፣ ቢኒያም አብረሀ እና ብሩክ አስቆጥረዋል። ቀይ ቀበሮዎቹ ውድድሩን በሶስተኝነት በማጠናቀቅ ለ 17ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። በአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የሚመራው ብሔራዊ ቡድኑ ከ 2️⃣2️⃣ አመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር አልፏል። የቀይ ቀበሮዎቹ የፊት መስመር አጥቂ ዳዊት ካሳው በ 8️⃣ ጎሎች የውድድሩን ኮከብ ግብ አግቢነት ደረጃ እየመራ ይገኛል።
የጨዋታ አሰላለፍ ! 6:00 ኢትዮጵያ ከ ኬንያ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Lifesport12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Life Sport ላይፍ ስፖርት” (@Lifesport12), 116 subscribers as measured 4 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Lifesport12.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.