ፍቅርን በፍቅር የገና ለት የሚደረግ የፍቅር ቀጠሮ ። ሁላችንም ስለ ፍቅር ብለን ፍቅር የሆነውን በፍቅር ስራ እንቀበለው ። ተርቤ አላበላቹኝም ተጠምቼ አላጠጣቹኝም ታርዤ አላለበሳቹኝም ከሚል ከፈጣሪ ቁጣዊ ጥያቄ ለድሀ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር እንዳበደረ ይቆጠራል በሚለው የህይወት ህግ እንሰጥ እንርዳ እንደሰት ፍቅርን በፍቅር እንቀበለው ለእርዳታም ሆነ ለማነኛውም ጥያቄ ይደውሉልን0991565860 ፍቅርን በፍቅር

Channel
Life OF Jesus christ
@Life_ofJesus
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
79subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001416500429 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Life_ofJesus |
| Created | Between 1 April 2019 and 25 January 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Life_ofJesus |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 06:54 | 79 | -1 |
| 22 Aug 2026, 00:45 | 80 | -1 |
| 9 Aug 2026, 18:32 | 81 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:38 | 81 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 25 January 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 28 November 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
🙏 ቆላስይስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤ ² በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ³ ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤ 👉ጌታ በሞት ወደታች ሲወርድ እኛን እኮ ከገባንበት ሊያወጣን ነው ከፍ ሊያደርገን ነው፡፡ በስጋው ሀጢያታችን ያመጣብንን መከራ ሁሉ ተቀብሎ የሀጢያት አቅም የነበረውን ሞት በራሱ በሞት ገደለው፡፡ ኢየሱስ ሲሞት ለሞት ተሸንፎ ሳይሆን እራሱን ሰጥቶ ነው፡፡በማንም በምንም የማይገዛ ጌታ ወደ ሲኦል ሲወረድ ተገዶ ሳይሆን የተሸነፈ መስሎ ሞትን አሸነፈ፡፡የሲኦል መንገዱ በሀጢያት መሞት ነው፡፡ ሲኦል ቦታ …
ሲረሱን ያረሳን ሲተዉን ያልተወን አንድ ንጉስ አለን እሱም የሞተልን ስለኛ በአብ ቀኝ ሚማልድልን እሱ ክርስቶስ ነው። @Life_ofJesus @Life_ofJesus @Life_ofJesus
እንዳንተ የወደደኝ ማነው እንዳንተያፈቀረኝ ማነው እንዳንተ ያቀረበኝ ማንነው የምክንያት ውጤትያልሆነ ፍቅር ያለው ማነዉ ✝@Life_ofJesus✝
Photo, posted without a caption
ጸሎት ምህረትህ ልክ የሌለው፤ ፍቅርህ ወሰን የሚያልፍ፤ በዘመናት ስምህ የገነነ፤ ቸርነትህ መሰልቸት የሌለበት፤ ትዕህስትህ የዘላለም የሆንክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን። በሚያስርበው ዘመን ጥጋብ ሆንከን፣ በሚያራቁተው ዘመን ሸፋፈንከን፣ በሚያሰድደው ዘመን መጠገያ ሆንከን፤ በሚያዋርደው ዘመን ክብር የሆንከን አንተ እናመሰግንሀለን። ምግባችንን ሰፈርክልን፣ ጤናችንን አትረፈረፍክልን፣ ቤታችንን በረድኤትህ ሞላህልን፤ ሰላምህን አፈሰስክልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን። ትዕግስታችን አፍንጫችን ጋር ነው፤ ልባችን ጠባብ ነው፤ በትንሿ የምንከፋ በትንሿ ቱግ የምንል ነንና ከቅዱሱ ትዕግስትህ አጠጣን። በምትወደው ልጅህ በጌታችን በኢየሱስ ክር…
የውበት ሳሎናችን ወዳጆቼ ዘንድሮ ለውጫዊ ውበት የሚሰጠው ቦታ እጅግ ከፍተኛ ነው። ከፀጉር ጀምሮ እስከ እግር ጥፍር ድረስ የውበት ሳሎን ተዘጋጅተው ፀጉሩ ሲተኮስ፤ ጥፍሩ ሲሞረድ፤ አይን ሲኳል፤ ከንፈር ሲቀባ .......ሰዎች በሙያቸው ሲጠበቡ እናያለን። ድሮ በልጅነታቸው አንቺ አፍንጫ ጎራዳ አንቺ ድፍጥጥ አንቺ ባርች እየተባሉ በአሉታዊ መንገድ ስለመልካቸው ማስጠላት እየተነገራቸው ያደጉ ልጆች ዛሬም በአዕምሯቸው የተሳለውን መልከጥፉነት ለማጥፋት ሌላ ሰው እስኪመስሉ ሜካፕ ሲሰሩ በገዛ መልካቸው ሲሳቀቁ እንመለከታለን። እህቴ አንቺ ማለት የውስጥሽ ነፀብራቅ ነሽ። ውጫዊ ውበትሽን መርጠሽ አልተቀበልሺውም ይሁን ያለውን ሰጥቶሻል…
የያዝከው ነገር በቂ መስሎ ካልታየህ ድፍን ዓለምን ብትጨብጥ እንኳ ኀዘንተኛ እንጂ ደስተኛ አይደለህም። እናም ባለህ ነገር እግዚአብሔርን አመስገን። ✝@Life_ofJesus✝
✝@Life_ofJesus✝
✝@Life_ofJesus✝
ሠው ቀና ብሎ የሚሄደው የተስተካከለ አጥንት ስላለው አይደለም እግዚአብሔር ቀና የሚልበት ቀን ስለሰጠው ነው። ሰው በሰላም ወጥቶ የሚገባው ጥንቃቄው 100% ስለሆነ አይደለም እግዚአብሔር ተጠንቅቆለት ነው። ሰው ተኝቶ የሚነቃው እንቅልፉን ስለጨረሰ አይደለም እግዚአብሔር እድሜ ቀጥሎለት ነው። ሰው ታሞ የሚድነው በሽታን መቋቋም ስለቻለ አይደለም የእግዚአብሔር ምህረት ደግፎት ተንከባክቦት ነው። ሰው ጥሩ እረፍት የሚያደርገው ምቹ ፍራሽ ስላለው አይደለም እግዚአብሔር ውስጡንም ውጫዊ ማንነቱንም ሰላም ስላደረገለት ነው። የእግዚአብሔር በረከት ረድኤት ያልተጓደለብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም እግዚአብሔር በደላችንን እየረሳ የእንደገና አምላክ ስለሆነልን ነው። …
✝@Life_ofJesus✝
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Life_ofJesus. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Life OF Jesus christ” (@Life_ofJesus), 79 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Life_ofJesus.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.