24 Aug 2026, 05:55 UTC371 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ምን አሉ ?
(የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ)
- የዘንድሮው ውጤት ከአምናው በጥሩ ደረጃ ተሻሽሏል።
- ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርስቲ አስገብቶ ማስፈተን በተጀመረበት የመጀመሪያ አመት ያለፉ 3.2% ፣ በሁለተኛው 2.9% ፣ በሶስተኛው 5.2% ፣ በአምናው አራተኛው ዓመት 8.9% ደረሰ አሁን በአምስተኛው ዓመት 12.8% ነው ያለፉት።
- ዘንድሮ በ2018 ብሔራዊ ፈተና የተመዘገበው ተማሪ ቁጥር 563,960 ሲሆን 550,210 ተማሪ ነው የተፈተነው።
- ፈተናውን ያለፈው ተማሪ ብዛት 70,544 ነው።
- ከተፈጥሮ ሳይንስ 16.6% አልፈዋል። ከማህበራዊ ሳንይስ 8.3% አልፈዋል።
#በፐር…
Signed Ⓗⓤⓝⓓⓐ
15 Aug 2026, 06:31 UTC≈1,200 viewsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሀይማኖት ፍቅሩ
13 Aug 2026, 13:13 UTC≈1,370 viewsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሀይማኖት ፍቅሩ
13 Aug 2026, 13:13 UTC≈1,340 viewsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ሀይማኖት ፍቅሩ
5 Aug 2026, 13:38 UTC≈1,970 viewsread 24 August 2026 የ2018 የ12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች የአንድ ሰው የመግቢያ ትኬት ስለተዘጋጀ ነገ መጥታችሁ እንደትወስዱ::
ማሳሰቢያ:-
የመግቢያ ትኬቱን ያልወሰደ (ያልያዘ) ተማሪ ወላጁን(አሳዳጊዉን) ማስገባት ስለማይችል ትኬቱን እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን::
Signed ሀይማኖት ፍቅሩ
4 Aug 2026, 12:10 UTC≈2,050 viewsread 24 August 2026 የ2018 የ12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች እንኮን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እያልን የምርቃት ፕሮግራሙ ቦታዉ አዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል መሆኑን እያሳወቅን በ03/12/2018 በ2:00 ሰዓት ላይ አዩ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደትገኙ በአክብሮት እናሳዉቃለን::
Signed ሀይማኖት ፍቅሩ
4 Aug 2026, 11:04 UTC≈1,980 viewsread 24 August 2026 ለዉድ የኬኛ አካዳሚ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ2018 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቀደም ሲል የምርቃት ፕሮግራማቹ በ03/12/2018 ዓ.ም መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል:: ስለሆንም ነገ በ29/12/2018 የመመረቂያ ጋዎናቹን ት/ቤት በመምጣት እና የጋዎን ማስያዣ 1000.00(አንድ ሺ ብር) ይዛችሁ እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳዉቃለን::
ከሰላምታ ጋር
ት/ቤቱ
Signed ሀይማኖት ፍቅሩ
31 Jul 2026, 13:08 UTC≈2,450 viewsread 24 August 2026 ቀን፡- 24/11/2018 ዓ.ም
ለዉድ ለኬኛ አካዳሚ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ2018 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም በ3/12/2018 ዓ.ም መሆኑን አዉቃቹ ተመሪዎች በተባለዉ ቀን ለምርቃት ፕሮግራሙ እድትዘጋጁ እናሳዉቃለን::
ማሳሰቢያ
የምርቃት ፕሮግራሙ ቦታ ወደ ፊት እናሳውቃለን::
ከሰላምታ ጋር
ት/ቤቱ
Signed Ⓗⓤⓝⓓⓐ
31 Jul 2026, 10:19 UTC≈2,310 viewsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Ⓗⓤⓝⓓⓐ
31 Jul 2026, 10:19 UTC≈2,070 viewsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Ⓗⓤⓝⓓⓐ
31 Jul 2026, 10:19 UTC≈1,970 viewsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Ⓗⓤⓝⓓⓐ
31 Jul 2026, 10:19 UTC≈1,830 viewsread 24 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Ⓗⓤⓝⓓⓐ
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @KegnaAdama1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.