18 Aug 2026, 11:55 UTC383 views9 reactionsread 14 September 2026 ሰበር መረጃ!
በምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳዎች ላይ ጠንካራ ተቃውሞ ያነሱ ከ300 በላይ ተሳታፊዎች፣ በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መታሰራቸው ተገለጸ።
በብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የውይይት መድረክ ላይ በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ እና በሌሎች ቁልፍ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ጠንካራ አቋም የነበራቸውና የኦህዴድ/ብልፅግና አገዛዝ ያቀረበውን አጀንዳ ለመቀበልና ለማስፈጸም አስቸግረዋል የተባሉ 300 የሚደርሱ ተሳታፊዎች በዛሬው ዕለት መታፈናቸው ታወቋል።
ከስፍራው ከተገኙ የዓይን እማኞች በተገኘው መረጃ መሠረት፣ የታፈኑት ተሳታፊዎች ከአማራ፣ ደቡብ፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል እና አፋር ክልሎች እንዲሁም ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ የምክክር ኮሚሽኑ ተሳታፊዎች ናቸው።
የታፈ…
❤8🔥1
15 Aug 2026, 18:27 UTC409 views6 reactionsread 14 September 2026 "በአዲስ አበባ ከተማ እና ነዋሪወቿ ላይ የተደቀነው የህልውና አደጋ በድርጅታችን ቁርጠኝነት፣ በህዝባችን ፅናትና በፀረ ብልፅግና ብሔራዊ ኃይሎች ትብብር በሚታጀበው የትግላችን አይቀሬ ድል የሚመመከት ይሆናል"
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)፤ በአዲስ አበባ ጉዳይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ !
ነሐሴ 09/2018 ዓ.ም
ዘረ ፈጁ የብልፅግና አገዛዝ ''አገራዊ ምክክር'' በሚል ስም በኢትዮጵያ፤ በአዲስ አበባ ከተማ የሚያካሂደው የድራማ መድረክ የህዝብ ውክልና የሌለበት፣ ተጨማሪ ቀውስ የሚያዋልድ እና የአገዛዙን ዕድሜ ለማራዘም የተነደፈ የአረመኔው አገዛዝ የፖለቲካ አሻጥር መሆኑን ከዚህ በፊት ባወጣነው መግለጫ አቋም መውሰዳችን ይታወቃል።
ሆኖም ግን አገዛዙ…
👍6
15 Aug 2026, 18:26 UTC341 viewsread 14 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
26 Jul 2026, 22:44 UTC610 views6 reactionsread 14 September 2026 https://youtu.be/QpAdAhl7dbo?si=S8FJa59Ub2WlPHtQ
❤6
26 Jul 2026, 15:32 UTC554 views8 reactionsread 14 September 2026 ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የቴዎድሮስ ዕዝ የአመራር ሪፎርም መጠናቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የቴዎድሮስ ዕዝ ላለፉት ወራት የአመራር ሪፎርም ለመስራት ከፍተኛ ስራ ሲሰራ የቆየ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ ሂደት ዕዙ መዋቅራዊ አንድነቱ ተጠብቆ ጤናማ ሽግግር እንዲያደርግ ሂደቱን በጥንቃቄ እና በትዕግሥት መምራት አስፈላጊ በመሆኑ በሚፈለገው መልኩ በፍጥነት ሳይጠናቀቅ ቆይቷል።
የአደረጃጀት ፈተና ከድርጅት ዕድገት ጋር ተያይዞ በየጊዜው የሚፈጠር ቢሆንም ከውጭ ወደ ውስጥ የሚሰነዘሩ ከፋፋይ ጥቃቶችን እየመከቱ ተፈጥሯዊውን ውስጣዊ ትግል ለመዋቅራዊ ዕድገት በሚጠቅም መልኩ ለማዋል በጥበብ የተመራ ትግል ተ…
❤7🔥1
26 Jul 2026, 15:32 UTC376 viewsread 14 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
26 Jul 2026, 13:47 UTC480 views10 reactionsread 14 September 2026 Photo
የጎጃም አርበኞች ታሪካዊ አንድነት ሊታወጅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
በጉጉት የሚጠበቀው ታሪካዊ እርምጃ እውን ሊሆን ተቃርቧል። ጠላትም ሊደነግጥ ይገደዳል 😎
ከተበታተነ የትግል እንቅስቃሴ ወደ ተደራጀ፣ መዋቅራዊ እና ተቋማዊ እድገት እንሸጋገራለን!
ድል ለድል አድራጊው ፋኖ 💪💪
❤7👍2👏1
25 Jul 2026, 22:37 UTC358 viewsread 14 September 2026 https://youtu.be/lM0Vaj33K1c?si=bPmmXL0S6ZXQnylt
25 Jul 2026, 17:33 UTC456 views4 reactionsread 14 September 2026 ሰበር መረጃ !
ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ ዕዝ የአመራር ምደባ አድርጓል። የቀድሞወቹ ሁለት እዝ አመራሮች በጋራ በአካል በመገናኘት ባካሄዱት ጉባኤ የተዋሃደው የጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ አመራር በሚከተለው መልኩ የኃላፊነት ምደባ ተደርጓል።
የሰብሳቢውን ቦታ አርበኛ ዮሐንስ ንጉሱ እና አርበኛ ባዬ ቀናው ለ3 ወራት ያክል በጥምር የሚመሩት ይሆናል፡፡
1ኛ/ ከሁለቱ አርበኞች በተጨማሪ የተመደቡ የስራ አስፈፃሚ አባላት:-
ተቀ/ምክ/ሰብሳቢ…………………አርበኛ ሰለሞን አጣናው
ም/ሰብሳቢ ለፖለቲካ ጉዳዮች………አርበኛ ኪሩቤል ጎቤ
ወታደራዊ አዛዥ…………………….አርበኛ ደረጀ በላይ
ምክ/ወታደራዊ አ…
❤4
25 Jul 2026, 17:32 UTC397 viewsread 14 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
24 Jul 2026, 15:45 UTC365 views3 reactionsread 14 September 2026 ''አዲስ አበባን የኦሮሚያ አካል እናደርጋታለን'' ምክከር ኮሚሽን
ኦህዴድ አዲስአበባን ስልታዊ በሆነ መንገድ ለመጠቅለል አልሞ እየሰራ ነው።
በኦሮሞ ብልጽግና/ኦህዴድ በኩል አዲስ አበባን በደረጃ እና በስልታዊ መንገድ ወደ ኦሮሚያ ክልል ለማካተት የታለመ የተቀናጀ የፖለቲካ እንቅስቃሴ መጀመሩን ከምክክሩ የውውይት ሰነድ ሾልኮ የደረሰን መረጃ ያመላክታል።
ምክክር ኮሚሽኑ በኦህዴድ-ብልፅግና ቀጭን ትዕዛዝ አዲስ አበባን የኦሮሚያ አካል ማድረግ የሚል አደገኛ አማራጭ በውይይት ሰነድ ውስጥ በማካተት በሂደት ህጋዊ እና ቅቡል ለማድረግ በፖለቲካ ድራማ እያጀበ መሆኑም ተረጋግጧል።
ኦሮሞ በአዲስአበባ ጉዳይ የተለየ ባለቤትነት ያለው ይመስል፣ እንደ አዋላጅ ነርስ ፅንስ…
❤3
24 Jul 2026, 15:45 UTC363 viewsread 14 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @JemaInsider. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.