2ተኛ ዙር ታላቅ ሀገር አቀፍ የወንዶችና የሴቶች የኦላይን የቁርዓን አዋርድ ዉድድር በጃዕፈሩ ጦያር የቁርዓን ሂፍዝና የተርቢያ ማዕከል የቴሌግራም ቻናል በቅርብ ቀን ይጠብቁን። ዉድድሩ ለመወዳደር ከታች በተቀመጠዉ ሊንክ ይቀላቀሉ:- https://t.me/Jaiferu_Toyar ጃዕፈሩ ጦያር የቁርዓን ሂፍዝና የተርቢያ ማዕከል t.me/Jaiferu_Toyar
👍18❤9🥰1

Channel
@Jaiferu_Toyar
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
4,582subscribers
+933 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1001121006217 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Jaiferu_Toyar |
| Created | Between 1 June 2017 and 30 September 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Jaiferu_Toyar |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Aug 2026, 04:06 | 4,582 | +850 |
| 12 Aug 2026, 15:24 | 3,732 | +79 |
| 9 Aug 2026, 21:12 | 3,653 | +3 |
| 7 Aug 2026, 03:52 | 3,650 | +1 |
| 6 Aug 2026, 13:48 | 3,649 | first reading |
20 posts held, back to 30 May 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 3 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views— note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 1 of 3 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 26 July 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (30 May 2026 – 26 July 2026) |
| Views total | 2,616 |
| Reactions total | 28 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Aug 2026, 22:58 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
Measured directly from 6 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
57 reactions across 9 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 56.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 32 | 56.1% | |
| 👍 | 23 | 40.4% | |
| 🥰 | 1 | 1.75% | |
| 🫡 | 1 | 1.75% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 9 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 57reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 30 May 2026 to 26 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
2ተኛ ዙር ታላቅ ሀገር አቀፍ የወንዶችና የሴቶች የኦላይን የቁርዓን አዋርድ ዉድድር በጃዕፈሩ ጦያር የቁርዓን ሂፍዝና የተርቢያ ማዕከል የቴሌግራም ቻናል በቅርብ ቀን ይጠብቁን። ዉድድሩ ለመወዳደር ከታች በተቀመጠዉ ሊንክ ይቀላቀሉ:- https://t.me/Jaiferu_Toyar ጃዕፈሩ ጦያር የቁርዓን ሂፍዝና የተርቢያ ማዕከል t.me/Jaiferu_Toyar
👍18❤9🥰1
አሏህ እንዲታረቀን ከፈለግን በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ዶ/ር #የጁሙዓ መልዕክት! 🌐 በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ በመሆን ይወዳጁ! 📱 Youtube https://www.youtube.com/@merkezjaiferutoyar 📱 facebook https://www.facebook.com/share/18DLaCU544/ 📱 Telgram http://t.me/Jaiferu_Toyar 📱 Tiktok tiktok.com/@jaferutayarislamicfawund መርከዝ ጃዕፈሩ ጦያር ኢስላማዊ ፋዉንዴሽን t.me/Jaiferu_Toyar
ልጆቻችሁ ምድራዊውን የቀለም ትምህርት ሳያቋርጡ ከሁለቱም ዓለም ስኬት ጀርባ የሚቆመውን የዲን እውቀት እንዲጨብጡላችሁ ትመኛላችሁ? እንግዲያውስ ምኞታችሁን እውን የሚያደርግ ታላቅ የምሥራች ይዘንላችሁ መጥተናል። በታላላቅ መሻይኾች እና ዱዓቶች ዘንድ የላቀ ምስክርነት የተቸረው አንጋፋው መርከዝ ጃዕፈሩ ጦያር ፈርቀዳን በሚል ስያሜ ለ3ኛ ዙር የተዘጋጀውን የተሟላ የአካዳሚክ እና የቁርዓን ትምህርት ከልዩ ተርቢያ ጋር በዘመነ መልኩ አዘጋጅቶ ይዞላችሁ መጧል። የእኛ ትልቁ ልዩነት የቀለም ትምህርትን ከዲን እውቀት ጋር ጎን ለጎን በማስኬድ የነገውን ስኬታማ ትውልድ መቅረፃችን ነው። አስተማማኝ በሆነው መርከዛችን ውስጥ ሴት ልጃችሁንም ሆነ ወንድ ልጃችሁን ሙሉ በሙሉ …
ልጆቻችሁ ምድራዊውን የቀለም ትምህርት ሳያቋርጡ ከሁለቱም ዓለም ስኬት ጀርባ የሚቆመውን የዲን እውቀት እንዲጨብጡላችሁ ትመኛላችሁ? እንግዲያውስ ምኞታችሁን እውን የሚያደርግ ታላቅ የምሥራች ይዘንላችሁ መጥተናል። በታላላቅ መሻይኾች እና ዱዓቶች ዘንድ የላቀ ምስክርነት የተቸረው አንጋፋው መርከዝ ጃዕፈሩ ጦያር ፈርቀዳን በሚል ስያሜ ለ3ኛ ዙር የተዘጋጀውን የተሟላ የአካዳሚክ እና የቁርዓን ትምህርት ከልዩ ተርቢያ ጋር በዘመነ መልኩ አዘጋጅቶ ይዞላችሁ መጧል። የእኛ ትልቁ ልዩነት የቀለም ትምህርትን ከዲን እውቀት ጋር ጎን ለጎን በማስኬድ የነገውን ስኬታማ ትውልድ መቅረፃችን ነው። አስተማማኝ በሆነው መርከዛችን ውስጥ ሴት ልጃችሁንም ሆነ ወንድ ልጃችሁን ሙሉ በሙሉ …
❤2
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ፤ ፈርቀዳን የአዳሪ ት/ቤት! ልጅዎን ትምህርት ሳያቋርጥ የዲን እውቀትን ማስተማር ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ፈርቀዳን በሚል ስያሜ በአዳሪ ት/ቤት ለ3ተኛ ዙር በተዘጋጀው የአካዳሚክ እና የቁርዓን ትምህርት ከተርበያ ጋር በዘመነ መልኩ ታላላቅ መሻይኾችና ዱዓቶች የመሰከሩለት አንጋፋው መርከዝ ጃዕፈሩ ጦያር ሁለቱንም እውቀቶች ለልጅዎ አዘጋጅቷል። ልዩነታችን የቀለም ትምህርትን ከዲን ትምህርት ጋር ማስኬዳችን ስለሆነም ሴት ልጅዎን እና ወንድ ልጅዎን ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ በሁለቱም እውቀቶች በአሏህ ፈቃድ እናበቅልዎታለን 📍አድራሻ:- ሸገር ሲቲ ፉሪ ክ/ከተማ ✔️ ለበለጠ መረጃ:- 0961101071 0925658275 የልጅ…
❤2
#የቅጥር ማስታወቂያ #ጃዕፈሩጦያር የቁርኣን ሂፍዝና የተርቢያ ማዕከል ጃዕፈሩጦያር የቁርኣን ሂፍዝና የተርቢያ ማዕከል ከዚህ በታች ባሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ለ ክረምት መቅጠር ይፈልጋል። 1️⃣ የቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ኃላፊ #መስፈርቶች * ፆታ: ወንድ 1 ሴት 1 * የት/ት ደረጃ፡ በማነጅመንት ወይም በተዛማጅ ፊሊድ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው * ከወላጅ እና ተማሪ ጋር ጥሩ ተግባቦት ያለዉ * ቁርኣን የሀፊዘ ወይም በተጅዊድ የቀራ *አጫጭር የደርስ ኪታቦችን ማስተማር የሚችል *ሸሪዓዊ አለባበስ የሚለብስ *ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው *በእኔነት ስሜት የሚሰራ #ደምወዝ፡ በስምምነት #የቅጥር ሁኔታ፡ ክረምት #ብዛት፡ …
❤7🫡1
Signed Abu reslan m.d toyib
የጃዕፈሩ ጦያር መርከዝ በፈርቀዳን ፓኬጅ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች የሽኝት መርሐ ግብር አካሄደ። ጃዕፈሩ ጦያር መርከዝና የተርቢያ ማዕከል በፈርቀዳን ፓኬጅ(የአካዳሚክና ዒልም ትምህርት) ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ደማቅ የአሸኛኘት መርሐ ግብር አካሂዷል። በዚሁ መርሐ ግብር ላይ በቁርኣን ሂፍዝ፣ በነዘር፣ በተርቢያ እንዲሁም በአካዳሚክ ትምህርቶች የላቀ ውጤት ላመጡ የመርከዙ ተማሪዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች ተበርክተውላቸዋል። የጃዕፈሩ ጦያር መርከዝ ሥራ አስኪያጅ ኡስታዝ ሙስጠፋ እንደገለጹት፤ ፈርቀዳን ማለት ትርጉሙ ሁለት ከዋክብት ማለት ሲሆን ተማሪዎቹ የሁለቱንም ዓለም ዕውቀት ይዘው በዲንና በአካዳሚክ ዘርፍ ብቁ እንዲሆኑ ለማድረግ መርከዙ እነዚህን ሁለት ዕውቀ…
❤3
የዘንድሮው የዐሹራ ፆም(የሙሀረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የአንድ ዓመት ወንጀል ያስምራል። በላጭና ተመራጩ አፃፃም... ነብዩ 🤍 አይሁዶች ጋር ላለመመሳሰል ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፤ በላጩ መንገድ ረቡዕ(ሰኔ 17) እና ሐሙስን(ሰኔ 18) አስከትሎ መፆም ነው። ሌሎችንም በማስታወስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው። በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ በመሆን ይወዳጁ! 📱 youtube https://www.youtube.com/@merkezjaiferutoyar 📱 facebook https://www.facebook.com/share/18DLaCU544/ 📱 Telgram http://t.me/Jaiferu_T…
❤5
የጃዕፈሩ ጦያር ኢስላማዊ ፋውንዴሽን የበላይ አመራሮች የሀሩን ሚዲያ መስራችና የበላይ ጠባቂ ለሆነው ወንድም አብዱረሂም አህመድ ደማቅ የእንኳን ደህና መጣህ አቀባበል አደረጉላቸው። ጃዕፈሩ ጦያር ኢስላማዊ ፋውንዴሽን | ሰኔ 12/2018 በተደረገው የክብር አቀባበል ስነ-ስርዓት ላይ ሁለቱ ወገኖች በጋራ ሊሰሩ በሚችሉባቸውና ተቋማዊ ትስስርን ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል። የውይይቱ ዋና ዋና ነጥቦች ✔️ አቀባበልና አጋርነት:- የፋውንዴሽኑ የበላይ አመራሮች ለወንድም አብዱረሂም ላበረከተው ሚዲያ ነክና ማህበራዊ አስተዋጽኦ እውቅና በመስጠት ወንድማዊ አቀባበል አድርገውለታል። ✔️ የሚዲያና የዳዕዋ ቅንጅት:- የሀሩን …
❤2👍2
ታላቅ የምስራች ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ! ጃዕፈሩ ጦያር የሂፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ማዕከላችን ለ2018 ለወንድና ሴቶች ልዩ የክረምትና በ2019 አዲስ ዓመት በአዳሪ ሂፍዝ እና የተመላላሽ ፕሮግራም ምዝገባ መጀመሩን ያበስራል። የሚሰጡ ትምህርቶች ✔️ ቃኢደቱ ኑራኒያ ✔️ ቁርአን በነዞር ✔️ ቁርአን በሂፍዝ ✔️ ተጅዊድ እና ተርቢያ ✔️ ሁፉዞችን በሙራጅአ እና በኪታብ የማብቃት ፕሮግራም ✔️ የፈርቀዳን ፕሮግራም(የዲን ትምህርት ከቀለም ትምህርት ጋር ጎን ለጎን) 📌የምዝገባ ግዜ ከሰኔ 12-ሰኔ 28/2018 ስልክ:- 0961101071/ 0901208804 /0925658275 አድራሻ:- ቁጥር 1 ባቡር ጣቢያ፣ ቁጥር 2 ዳር ፉሪ፣ ቁጥር 3 ለቡዒምራን መስ…
👍2❤1
በዕለተ ጁምዓ በሐዲስ እንተዋወስ ከነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሐዲሶች መካከል የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ከእናንተ አንዳችሁ ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስከማይወድ ድረስ እምነቱ አይሞላም (ትክክለኛ አማኝ አይሆንም)።» (ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት) ይህ ሐዲስ በሰዎች በሰዎች መካከል ሊኖር የሚገባውን ፍቅር፣ መተሳሰብና መልካም ምኞትን የሚያስተምር ታላቅ መመሪያ ነው። ============================== ጃዕፈሩ ጦያር ኢስላማዊ ፋውንዴሽን ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ጋር ቤተሰብ በመሆን ይወዳጁ! youtube*** https://www.youtube.com/@merkezjaiferutoyar facebook *** https://www.fac…
ታላቅ የምስራች! እንኳን ደስ አላችሁ! ለሴቶች ብቻ!!! ጃዕፈሩ ጦያር የሂፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ማዕከላችን በ2018 ዓ.ል የክረምትና በ2019 ዓ.ል አዲስ ዓመት የሴቶች የአዳሪ ሂፍዝ እና ነዞር እንዲሁም የተርቢያ ትምህርት ፕሮግራም ብቃት እና ልምድ ባላቸው ሴት ኡስታዛዎች በአዲስ እና በልዩ መልኩ ለመስጠት ተዘጋጅቶ ስለመጣ ሴት ልጅዎን ፈጥነው ያስመዝግቡ። *የምዝገባ ግዜ ሰኔ 1--ሰኔ 25/2018 *ስልክ ፡0961 101071 / 0909 888095 / 0921 214330 *አድራሻ ፡ፉሪ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ጃዕፈሩ ጦያር ኢስላማዊ ፋውንዴሽን ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ጋር ቤተሰብ በመሆን ይወዳጁ! youtube*** https://w…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Jaiferu_Toyar. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank — 288,225 of 1,481,502entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 3 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጃዕፈሩ ጦያር ኢስላማዊ ፋውንዴሽን || Jaiferu Toyar Islamic Foundation” (@Jaiferu_Toyar), 4,582 subscribers as measured 16 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Jaiferu_Toyar.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.