6 Aug 2026, 13:46 UTC654 views16 reactionsread 11 August 2026 Photo
🔔 ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመለት
ላለፉት 7 ዓመታት ጅማ ዩኒቨርሲቲን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ፣ በአዲስ ለተሾሙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ለዶ/ር ደረጀ እንግዳ የሥራ ርክክብ አድርገዋል።
ለዶ/ር ጀማል አባፊጣ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እያመሰገንን፣ ለአዲሱ ፕሬዚዳንት ለዶ/ር ደረጀ እንግዳ መልካም የሥራ ዘመን እንመኛለን! 🎓
#JimmaUniversity #NewPresident @JUStudentsNetwork
🔥11👏3❤2
24 Jul 2026, 10:35 UTC≈1,330 views5 reactionsread 11 August 2026 Photo
ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት ስኬቱን በማስመልከት ለደንበኞቹ የነጻ የኢንተርኔት እና የድምጽ አገልግሎቶችን አቅርቧል።
ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ያቀረበው አገልግሎት
• 1.5 ጂቢ (GB) የኢንተርኔት ዳታ፣
• 15 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ፣ እና
• 30 አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) ያካተተ ነው።
የቴሌብር ሱፐርአፕ (telebirr SuperApp) ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ተጨማሪ 500 ሜጋ ባይት (MB) ዳታ የተሰጠ ሲሆን፣ ያልተገደበ ጥቅል ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ደግሞ የ10 ደቂቃ ነፃ የዓለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ መዘጋጀቱን ገልጿል።
ይህ ነጻ አገልግሎት ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ፣ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት …
❤3🤷♂2
19 Jul 2026, 22:16 UTC≈1,480 views12 reactionsread 11 August 2026 Photo
🚨 JUST IN: 🇪🇸 Spain are the 2026 FIFA World Cup champions after defeating 🇦🇷 Argentina 1–0 in the final. 🏆
#WorldCup2026
🔥9❤1🌭1🥰1
19 Jul 2026, 20:15 UTC≈1,430 viewsread 11 August 2026 Posted without readable text
9 Jul 2026, 18:47 UTC≈2,100 views20 reactionsread 11 August 2026 ታሪካዊ ስኬት ለጅማ ዩኒቨርሲቲ
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ ዓለም አቀፍ እውቅና (Accreditation) አግኝቷል።
ዩኒቨርሲቲው ለ10 የቅድመ-ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) ፕሮግራሞቹ ከፈረንሳዩ የከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ምዘና ከፍተኛ ምክር ቤት (HCERES) ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል። ይህም ይህንን ያህል ቁጥር ያላቸውን ፕሮግራሞች በአንድ ጊዜ ዕውቅና ማስገኘት የቻለ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ተቋም ያደርገዋል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
• የተካተቱ ዘርፎች፦ የኮምፒውተር ሳይንስን፣ ሕክምናን እና ሌሎች የጤና ሳይንስ ዘርፎችን ያካተተ ነው።
• የእውቅና ቆይታ፦ በተደረጉ የመስክ ምልከታዎች እና አጠቃላይ የራስ-ግምገማ ሂደቶች መሠረት፣ ዘ…
🔥12❤6🤓2
3 Jul 2026, 16:04 UTC≈2,200 views17 reactionsread 11 August 2026 Photo
የማይቻል ነገር የለም ፤ ዋናው ነገር ፈተናዎችን እንዴት እንደምንጋፈጣቸው ነው።
አብዛኞቹ ተማሪዎች በመደበኛ የትምህርት ክፍለ ጊዜያችን ላይ እንቅፋት ይሆንብናል በሚል ፍርሃት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከመጨረሳቸው በፊት ትዳር ለመመስረት ይፈራሉ። ነገር ግን ነገሩ እነሱ እንደሚያስቡት አይደለም።
እኔ በ2ኛ ዓመት ተማሪ እያለሁ ነበር ትዳር የመሰረትኩት፤ አልሐምዱሊላህ ዛሬ የአንድ ሴት ልጅ አባት ለመሆን በቅቻለሁ፤ እንዲሁም በጅማ ዩኒቨርሲቲ በሕዝብ ጤና ጥበቃ (Public Health Officer) የሳይንስ ባችለር ዲግሪዬን (BSc) አጠናቅቄያለሁ።
#JUS
@JUStudentsNetwork
❤11🤨3👎1👏1🙊1
18 Jun 2026, 13:03 UTC≈2,740 views4 reactionsread 11 August 2026 Trusted P2P market for Ethiopians, explore it
🔥2🥰2
18 Jun 2026, 13:03 UTC≈2,210 views5 reactionsread 11 August 2026 Photo
📌BIRR SWAP
◈ ETHIOPIAN P2P Market
➠ Fast ➠ Secured ➠ Trusted
All in one platform
TRY
BIRRSWAP V 1.0 👉 @BirrSwapBot
🥰2❤1👍1🔥1
15 Jun 2026, 16:14 UTC≈2,700 viewsread 11 August 2026 File
Placement for the Entrepreneurship Examination for dentistry and medicine students.
15 Jun 2026, 10:26 UTC≈1,950 views1 reactionsread 11 August 2026 Forwarded from @JiTRegistrarFile
File, posted without a caption
❤1
15 Jun 2026, 10:26 UTC≈2,310 views2 reactionsread 11 August 2026 Forwarded from @JiTRegistrar
Dear all, The exam time for the final examination of the course "General Biology" is rescheduled to 6: 30 LT b/c of its overlap with the national exit examination. Please share this revised schedule to your students & invigilators ASAP.
👎2
11 Jun 2026, 19:45 UTC≈2,560 views9 reactionsread 11 August 2026 የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ውስጥ ሊካተት ነው፡፡
የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርትን በቀጣይ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ለማስተማር የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈፅሟል።
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር) እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቺን ሃይ ስምምነቱን ተፈራርመዋል።
ስምምነቱ በሁለቱ አገራት መካከል እያደገ የሚገኘውን የባህል፣ የትምህርት እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ያስችላል ተብሏል፡፡
የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በቻይና ዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኮንፊሽየስ ኢንስቲትዩት የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ከሰርተፊኬት ስልጠና ጀምሮ እስከ…
❤8🤩1
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @JUStudentsNetwork. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.