ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ አዳዲስ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ተመደቡ። ነሐሴ 9/2017ዓ.ም ጂንካ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ዶ/ር ተስፋዬ አለሙን የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ተጠባባቂ ም/ፕሬዚዳንት እንዲሁም ዶ/ር መልካሙ ዘሮን የአስተዳደር እና ልማት ተጠባባቂ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መድቧል። ለአዲዲስ ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን።

Channel
JKU STUDENT'S UNION OFFICE
@JKUSUO
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,633subscribers
+0 since we began measuring on 17 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001252138858 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @JKUSUO |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 18 September 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| On Telegram | t.me/JKUSUO |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 00:22 | 2,633 | no change |
| 18 Sept 2026, 00:22 | 2,633 | no change |
| 17 Sept 2026, 23:47 | 2,633 | first reading |
Engagement
12 posts held, back to 6 June 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 15 August 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 3m 06s
- Average length
- 3m 06s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
Photo, posted without a caption
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትና የሠላም ፎረም ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ከ2015 ዓ.ም - 2017 ዓ.ም ሲያገለግሉ ለነበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች የትምህርት ጊዜያቸውንና የአገልግሎት ዘመናቸውን በማጠናቀቃቸው የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ። የዩኒቨርሲቲው 3ኛ ዙር የተማሪዎች ህብረትና የሠላም ፎረም ተመራጭ የነበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች የትምህርት ጊዜያቸውንና የአገልግሎት ዘመናቸውን ማጠናቀቃቸውን አስመልክቶ የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ። በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ የአስተዳደር ልማት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አለሙ አይላቴ እና ለሎችም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆ በፕሮግራሙ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐ…
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ 5ኛ ዙር የተማሪዎች የምረቃ ፕሮግራም በታላቅ ድምቀት አካሄደ። ሰኔ 14/2017ዓ.ም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸው የመጀመሪያ ዲግሪና የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ደማቅ የምረቃ ፕሮግራም አካሂዷል። በቅድመ ምረቃና በድህረምረቃ ፕሮግራሞች ከ850 በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ 71 የሚሆኑት የድህረ-ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች መሆናቸው ተገልጿል። በምረቃ መርሃግብሩ ላይ በርካታ የፌደራልና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ ይትባረክ ለተመራቂ ተማሪ…
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተመራቂ ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ማለትም ሰኔ 14/2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል። በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ(በማስተርስ) ዲግሪ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን አዲስ ባስገነባው ዘመናዊ የመመረቂያ አዳራሽ ሰኔ 14 ቀን 2017ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ የሚያስመርቅ መሆኑን እየገለፅን ለተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦች ከወዲሁ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!!
ለ4ኛ ና 5ኛ ዓመት የተመራቂ ተማሪ ተወካዮች( የክፍል ተወካዮች)፦ የመመረቂያ ባይንደርና ሪባን ስለመጣ በቀን 07/10/2017 ከጠዋቱ 2:00 ላይ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ተገኝታቹ እንድትረከቡ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን። የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች ከዚህ በፊት ለመመረቂያ ባይንደርና ሪባን በክፍል ተወካዮቻቹ አማካኝነት ያልተመዘገባቹና ገንዘብ ያልከፈላቹ ጥቂት ባይንደሮችና ሪባኖች ስላሉ ከቀን 04/09/2017 - 06/09/2017 ዓ.ም ድረስ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ተገኝታቹቹ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ፦ 0992688916 የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
ለሁሉም የExist exam ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላቹ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ይመኛል። መልካም ፈተና!! የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
ማስታወቂያ ========== ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ .................... ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም በጂንካ ዩኒቨርሲቲ በሚሰጠዉ የመውጫ ፈተናዎች የምትቀመጡ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ክፍሎች በምትመጡበት ጊዜ ማንኛውም ዓይነት ሞባይል ስልክ ይዞ መምጣት ፈጽሞ የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን። ይህንኑ በመተላለፍ ይዞ የተገኘ ተፈታኝ ከፈተና የሚሰናበትና የዲሲፕሊን ቅጣት የሚጠብቀው/ቃት መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ዩኒቨርሲቲው
🌙ኢድ ሙባረክ! 🌙
Photo, posted without a caption
በጂንካ ዩኒቨርሲቲ 1446ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በድምቀት ተከበረ! ========================== በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ1446ኛው ዓመት ሂጅራ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዮሐንስ ይትባረክ የአስተዳደር ልማት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር አለሙ አይላቴ እና የአካ/ቴ/ሽ/ማ/አ/ም/ፕሬዚዳንት ተወካይ መ/ር ኢብራሂም ጀማልና ለሎች የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከበረ። በበዓሉ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በመልዕክታቸውም ተማሪዎች በዓላትን ስያከብሩ በአንድነትና በአብሮነት በኢትዮጵያነት ስሜት ያለምንም ልዩነት እንዲያከብሩ እንዲሁም በትምህርታቸውም…
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @JKUSUO. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Ethio_Election_Board_NEBE · 23,670
Telegram ranks this channel #46 of 69 here — alongside 68 others — read 17 September 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“JKU STUDENT'S UNION OFFICE” (@JKUSUO), 2,633 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/JKUSUO.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.