AStmari tarik nw adamtut

Channel
ማየት የተሳነኝ
@IslamisGift
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
43subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001391229107 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @IslamisGift |
| Created | Between 1 March 2018 and 9 April 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/IslamisGift |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 06:35 | 43 | -1 |
| 10 Aug 2026, 15:45 | 44 | no change |
| 6 Aug 2026, 09:04 | 44 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 9 April 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 13 December 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 20s
- Average length
- 20s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
ጥበብ ህክምና ነው ለመንገር የሚያስቸግርን ህመም የሚያስታግሱበት፣ ጥበብ ደውል ነው ያንቀላፉ ልቦችን የሚጣሩበት፣ ጥበብ ጸጋ ነው አላህን የሚያመሰግኑበት። ሰዎች በጥበብ ውስጥ ለመራመድ የከበዷቸውን መንገዶች ተራምደዋል፣ መታገል ያቃታቸውን በደሎች ጥበብን ተጠቅመው ታግለዋል። በጊዜ ውስጥ የጥበብን ምንነት የተረዱ፣ በሰሉ ብዕሮቻቸው ሊያወጉ፣ በእምቅ ንግግሮቻቸው እብቅ ነገሮችን ሊያፀዱ፣ በአስታዋሽ ሀሳቦቻቸው ዝንጉ አልቃሾችን ሊያነቁ እነሆ የጥበብ ቤተሰቦች ሰኔ 12 በአምባሳደር ሲኒማ " የውድቀት እንባ " ብለው የጥበብ ገበታ አዘጋጅተው ይጠብቋችኋል።
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ profile እናድርገው በሰላት አንደራደርም !! በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም‼ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር #ሼር_አድርጉት
#Update በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቅዱስ ቁርአን የአማርኛ ትርጉም ድምጽ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ተዘጋጅቶ ተለቀቀ! በተጨማሪም በቅርቡ በplay store እና በApp store ላይ ማግኘት ይችላሉ! #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ረመዷን ሚያዝያ 5 ይጀምራል ኢንሻአላህ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ አንድ ሰው ለሌላው ሰው ረመዷንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች ስለዚ ሼር እናድርግ አላህ ፆሞ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብብብብ
ከእውቀቶች ሁላ የላቀ እውቀት አላህን ማወቅ ነው ይህም ስለ አላህ የተነገረበት ቁርዓን እና ሃዲስ ላይ ግንዛቤን ማስፋት ነው።የተዝኪያህ ወሳኝ ነጥብ ነው ልንለውም አነንችላለን። ስለ አላህ ማወቅ ስንል በውብ ስም እና ባህሪያት ጥላ ስር መኖር ነው።ይህም ሲሆን ደግሞ ሚዛናዊነት በተሞላው መልክ ሊሆን ይገባል።እዝነቱን ብቻ ሳይሆን የሚመነዳ የሚተሳሰብ ጌታ መሆኑን ከውዴታ ጋር እያዋዙ አላህን መገዛት ነው። ኢብኑል ቀዪምም ይህን መሰል አባባል በ(መዳሪጁ ሳሊኪን) መፅሃፋቸው ላይ አስፍረዋል። "ወደ አላህ ስንጓዝ ልክ እንደ በራሪ እንስሳ መሆን አለብን።ሁለት ክንፍ እና የራስ ቅል ወሳኝ እንደሆነ ሁላ ሙዕሚንም ሲጓዝ በአንድ ጎኑ ፍራቻ በአንድ ጎኑ መልካም ተስፋ …
ንፁህ ሆኖ ለመገኘት ቅድሚያ ራስን ማወቅ ይጠይቃል ማንንት አለማወቅን ተከትሎ መንገድ መሳት ይመጣል። ለዚህ ሁላ ሁነኛ መንገድ ጠቋሚ ቁርዓን ነው።ለዚህም ሲባል አላህ (አዘወጀል)ማንንታቸውን ለሳቱ ጃሂሊያዎች የተዝኪያን መንገድ ለመጠቆም ቁርዓንን አወረደ። …………📹 https://youtu.be/mJ7B8MyWGrM
https://youtu.be/Svu_UvHVS8Y
እየኖርን ያለነው ዘመን ከፈተናው አንፃር የከበደ እንደመሆኑ መጠን ራሳችንን ከአላህ ሀቅ ላይ መፅናትን እየፈለግን እርስ በራስ ደግሞ እየተዋወስን መልካም መንገድ ላይ መጓዝ ግድ ይላል። ለዚህም ደግሞ ሩሱሎች የያዙትን መንገድ መያዝ ወደ ጠሩት መንገድ መጣራት ለፅናት ምንጭ ይሆነናል።በዋነኝነት ጥሪያቸው የተዝኪያን መንገድ የሚያመላክት ነበር። ከስር ባለው ቪዲዮ ተከታታይ ተዝኪያን በተመለከተ የምንማማር ይሆናል! አላህ ለመልካሙ ይምራን! https://youtu.be/2gyypXHoPJo
ውድ ማየት የተሳነኝ ቤተሰቦች በተለያዩ ምክንያቶች ፅሁፎችን ማቅረብ ስላልቻልን ወደ ሌላው ቻናላችን እንድትቀላቀሉን እንጠይቃለን ሊንኩን ይጫኑ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ @sit_set_ur_Goal የአላህ ፍቃድ ከሆነ በዚህ ቻናል የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳት በተለያዩ እይታ እየቃኘን ወደ ከፍታ መዳረሻ እናቀናለን።ለህይወት ለአላማ መሳካት ግብአት የሚሆኑና የስኬት ደጃፍ የሚያደርሱ ፅሁፎችን ያገኙበታል። የተፈጠርነው ለአላማ ነው‼ Join @sit_set_ur_Goal @sit_set_ur_Goal @sit_set_ur_Goal
ውድ ማየት የተሳነኝ ቤተሰቦች በተለያዩ ምክንያቶች ፅሁፎችን ማቅረብ ስላልቻልን ወደ ሌላው ቻናላችን እንድትቀላቀሉን እንጠይቃለን ሊንኩን ይጫኑ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ @sit_set_ur_Goal የአላህ ፍቃድ ከሆነ በዚህ ቻናል የተለያዩ ሀሳቦችን በማንሳት በተለያዩ እይታ እየቃኘን ወደ ከፍታ መዳረሻ እናቀናለን።ለህይወት ለአላማ መሳካት ግብአት የሚሆኑና የስኬት ደጃፍ የሚያደርሱ ፅሁፎችን ያገኙበታል። የተፈጠርነው ለአላማ ነው‼ Join @sit_set_ur_Goal @sit_set_ur_Goal @sit_set_ur_Goal
ስለ ሂጃብ በጥቂቱ #part 1 " አንተ ነብይ ሆይ ለሚስቶችህ ለሴት ልጆችህም ለምዕመናን ሴቶችም ከመከናነቢያቸውን በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ። ይህም እንዲታወቁና (በባለጌዎች ) እንዳደፈሩ ለመሆን በጣም የቀረበ ነው ። አላህም መሀሪና አዛኝ ነው።" ሡረቱል አህዛብ 59 ያ ኡኽቲ ሂጃብ የማትደራደሪበት ውበትሽ ነው ። ሂጃብ ከመጥፎ ነገር ከባለጌዎች አፍ መጠበቂያሽ ነው ። ሂጃብ አላህ ላንቺ የሠጠሽ ልዩ ስጦታሽ ነው ። #መሠልጠን መስሎሽ ተገላልጠሽ ለምትሄጂዋ እህቴ እስኪ ልጠይቅሽ !? ያልተላጠ ንፁህ ሙዝ ባለበት ዝንቦች ያረፉበት የተላጠውን ሙዝ አንስ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @IslamisGift. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 3
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 3
- vacant every time we have ever looked
@IslamisGift named 3 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 2 posts, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 2 posts, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ማየት የተሳነኝ” (@IslamisGift), 43 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/IslamisGift.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.