የታላቁ መከራ ሰአት 🗣 ለአውሬው የተፈቀደለት ሰአት 🗣 ሰይጣን በአየሩ ላይ በሰለጠነበት ዘመን ሁሉ እባብ ወይም ዘንዶ ነው ከተጣለ በኋላ ግን አውሬ ነው የሚሆነው ። በተዘጋጀለት ሰው ውስጥ ገብቶ ለ3 አመት ተኩል አለምን በክፋቱ ይገዛል ። 🗣 ሰማያዊውን ስፍራ ሲያጣ የፍርዱ ቀን እንደ መጣበት ዘመኑም እንዳለቀበት ስለሚያውቅ በመጨረሻው ጭካኔው ምድርን ያሰቃያል በዚያ ጊዜ " እኔ ክርስቶስ ነኝ " በማለት ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ በማወጅ ክርስቲያኖችን በሙሉ ሀይሉ ያሳድዳቸዋል ፤ ለዚህ ለአለምን ካሀዲ ህዝብ በሙሉ ያዘምትባቸዋል ። 🗣 የአለምንም ሀይማኖትና አስተሳሰብ አንድ ያደርጋል ፤ የሚቃወሙትንም ሁሉ ያርዳቸዋል የአለምም ህዝብ …

Channel
Christians of South Africa
@Hrgim
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Cite this entry
110subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001589331424 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Hrgim |
| Created | Between 1 August 2021 and 5 January 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 21 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 21 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Hrgim |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Aug 2026, 20:18 | 110 | -1 |
| 15 Aug 2026, 06:56 | 111 | -1 |
| 9 Aug 2026, 06:31 | 112 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:38 | 112 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 5 January 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 4m 38s
- Average length
- 4m 38s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
የመከራው ሰአት ክርስቲያኖች የጣር ድምጽ 🗣የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትእግስታቸው በዚህ ነው ። 🗣🗣ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግድ በግምባሩም ወይም በእጁ ምልክቱን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ደግሞ በቊጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው ከእግዚአብሔር ቊጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት በእሳትና በዲን ይሳቃያል ። 🗣🗣 የስቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት እረፍት የላቸውም ። የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግስታቸው በዚህ ነው ። ከሰማይም ከእንግዲህ ወ…
ክፍል ሁለት ትውልድ አንገተ ደንዳናዎች ያደረገው ነገሮች ✍ አሁኑኑ ብዙ ታላላቅ የሀገር መሪዎችና ዲፕሎማቶች ፤ ቱጃሮችና ባለስልጣናት ፤ ከፍተኛ ምሁራንና ታዋቅ ዘፋኞች ፤ ደራሲዎችና እውቅ የሀይማኖት መሪዎችም የሚስጥር ሰራተኞቹ ሆነዋል ✍ የክፋት ስራውን በአለም ውስጥ ያስፋፉለታል, አመንዝራነትንና ፤ እርቃንን ፤ ግድያንና አመጽን ፤ ሽብርንና ጦርነትን ፤ ስካርንና ቀንና ለሊት ጭፈራን ፤ ሀሺሽ ዝውውርን ያራምዱለታል ። ✍ የርኩሰትና የህግአልባነት ሜዲያዎችን የቴሌቪዥንና የሬዲዮ ጣቢያዎችን ስፖንሰር ያደርጉለታል, የዳያብሎስን ባህርያት ሁሉ በአለም ሁሉ ላይ ያጎሉለታል ትውልዱንም አደንዝዘው ያዘጋጁለታል ። ✍ በከተማህ ውስጥ በየግድግዳው የተለጠፉትን ፖስተሮች…
Video, posted without a caption
ዛሬ በሙሉ ልብህ ሩጥ ፣ መጨረሻ እንዳለህ ግን አስብ ። ትላንት የራቀህን ዛሬ ደርሰህበታል ፣ በእጅህ ያለውም ከእጅህ ሊያመልጥ ይንፈራገጣል ። መንፈሳዊ ስጦታህን በጸሎት እንጂ በጉልበት እጠብቃለሁ ብለህ አትነሣ ። አገልጋይ የሚል መጠሪያ ይዘህ እንደ ጌታ አትኑር ። ንጹሕነትህን ለመናገር ጊዜ አትፍጅ ፤ የሚያጸድቅና የሚኰንን እግዚአብሔር ብቻ ነው ። ከምታስተምራቸው ተማሪዎች ተማር ። ለምታዛቸውም ታዘዝ ። ይህ ዘመን እያልህ አትማረር ፣ የባሰ እንጂ የጀመረ ክፋት የለምና ። ብዙዎች ካንተ ጋር ከሚኖሩ አንዱ አምላክ ካንተ ጋር ቢኖር ይሻላል ። ደጋፊዎች ሞትን አያግዱልህም ። ተቀምጠህ በጭንቀት አትቁም ፣ ተኝተህ በአሳብ አትሩጥ ። እግዚአበሔር ካልሞላው የሰው…
File, posted without a caption
ዛሬ በሙሉ ልብህ ሩጥ ፣ መጨረሻ እንዳለህ ግን አስብ ። ትላንት የራቀህን ዛሬ ደርሰህበታል ፣ በእጅህ ያለውም ከእጅህ ሊያመልጥ ይንፈራገጣል ። መንፈሳዊ ስጦታህን በጸሎት እንጂ በጉልበት እጠብቃለሁ ብለህ አትነሣ ። አገልጋይ የሚል መጠሪያ ይዘህ እንደ ጌታ አትኑር ። ንጹሕነትህን ለመናገር ጊዜ አትፍጅ ፤ የሚያጸድቅና የሚኰንን እግዚአብሔር ብቻ ነው ። ከምታስተምራቸው ተማሪዎች ተማር ። ለምታዛቸውም ታዘዝ ። ይህ ዘመን እያልህ አትማረር ፣ የባሰ እንጂ የጀመረ ክፋት የለምና ። ብዙዎች ካንተ ጋር ከሚኖሩ አንዱ አምላክ ካንተ ጋር ቢኖር ይሻላል ። ደጋፊዎች ሞትን አያግዱልህም ። ተቀምጠህ በጭንቀት አትቁም ፣ ተኝተህ በአሳብ አትሩጥ ። እግዚአበሔር ካልሞላው የሰው…
ከማንኛውም ፈተና ጀርባ ምስክርነት አለ። ከእያንዳንዱ ፈተናና መከራ ጀርባ ብዙ ምስክርነትና ብዙ ሳቅ አለ።ወደ ህይወታችሁ የሚመጣ ማንኛውም ተግዳሮት ተዐምራታችሁን እንደተሸከመ ማውቅ ተገቢ ነው። ዛሬ መፈተን የማይፈልግ ክርስቲያን በሚመጣው ዘመኑ ቀጣይ የክብር ደረጃውን ማየት የማይፈልግ ክርስቲያን ነው።ምክንያቱም የነገው ክብራችሁ የሚወሰነው ዛሬ እጃችሁ ላይ ባለው ፈተና ልክ ነው። እያንዳንዱ ከፍታ የፈተና ውጤት ነው።በህይወት ያሉ የማይቀለበሱ ምስክርነቶች የፈተና በረከቶች ናቸው።በፈተናችሁ አትማረሩ በመፈተናችሁ ደስተኞች ሁሉ።የሰማይ አምላክ ፈተናውን የምጨርሱበትን ትዕግስትና ፀጋ ያብዛላችሁ። 📜ያዕቆብ 1 ²-³ ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግ…
የሚገለጠውን የአመጽ ሰው የአለም ሕዝቦች በሙሉ ይከተሉታል ። ✍ ምክንያቱም አሁን አለም በከፍተኛው ደረጃ ኢኮኖሚያዊ ፤ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ ገብታለች ። ✍ሽብርና ማህበራዊ ነውጥ ድንበር አልባነት ከቁጥጥር ውጪ ሆኗል ። ሀያላን ሀገሮችም ፈተናውን ሊቋቋሙትና ለህዝቦቻቸው መፍትሄ ሊሰጡ ወደ ማይችሉበት ደረጃ እየደረሱ ነው ። ✍ ስለዚህ አንድ የሚታደጋቸው ልዩ ሰው ቢያገኙ ወዲያውኑ ይቀበሉታል ፤ እንዲህ አይነት ልዩ ሰው በመናፈቅ ላይ ነው, አለም አሁን በናፍቆትና በጉጉት የሚጠብቀው ሰው አለ, እርሱም ሀሳዌ መሲሁ ነው ። የአለም ህዝብ የፈለገው ያንን ክፉ ነውና ፤ እንዲሰለጥንባቸውና ከፍሬውም እንዲጠግቡ እግዚአብሔር አሳልፎ ይሰጣቸዋል ። እግዚአብ…
የመሰጠትና የመስጠት አላማ🙏 ✍ እግዚአብሔር የሁሉ ነገር ባለቤት ነው በሰማይም ሆነ በምድር ያለው ሃብት ሁሉ የእግዚአብሔር ነው ። ✍ ፍጥረት ሁሉ ለእግዚአብሔርን ንብረት በአግባቡ እንዲጠቀምና እንዲያስተዳድር በእግዚአብሔር ተሹሟል ። ✍ ስለዚህ ይህን እግዚአብሔርን አመልካለሁ የሚል ሰው ሁሉ ከእርሱ በነጻ የተቀበለውን መልሶ በመስጠት አምላኩን ማክበር ይጠበቅበታል ። 🙏 ምን እንሰጠዋለን ? ያለንን ሁሉ ! ራሳችንን ፤ ጊዜን፤ ጉልበትን ፤ ገንዘብን፤ ንብረትን ፤ 🙏 ለምን እንሰጠዋለን? ሁሉ የራሳችን ሳይሆን የእርሱ ስለሆነ እርሱን ለማምለክ እንሰጣለን ፤ 👉 እግዚአብሔር ፍቅር ነው ለጋሽ አምላክ ነው ፤ ዋጋ ከፍሎ አድኖናል፤ ገዝቶናል ። ለዚህ ለገለጠልን ፍቅ…
ክፉ ሀሳብ እያሰቃያችሁ ነውን❓❓ ✍ ክፉ ሀሳብ ሳትፈልጉት መጥቶ አዕምሯችሁ ውስጥ ይታሻል❓በጣም የሚዘገንን ክፋት በአዕምሯችሁ ውስጥ ይርመሰመሳል⁉️ እኔኮ ይሄን ላስበው በፍፁም አልችልም አዕምሮዬ የሌላ ሰው እየመሰለኝ ነው ትላላችሁ❓ ኸረ ይሄ ክፉ ሀሳብ ውስጤ ከረመብኝ በምን ላስወግደው ብላችሁ ተጨንቃችኋል❓ ▶️ አዕምሮ ሀሳብን እንዳይገባ የሚከለክል አጥር የለውም። አጥር የሌለው ቤት ሁሉ ነገር ዘው እንደሚልበት አዕምሮ ውስጥም ብዙ ዓይነት ሃሳብ ዘው ብሎ ይገባል። አዕምሯችን የተጠረገ አስፓልት ነው ሃሳቦች እንዳሻቸው እየነጠሩ ይጓዛሉ። የእግዚአብሔር ሀሳብ ያልፍበታል፤ የሰይጣን ሀሳብ ያልፍበታል፤ የስጋና የደም የምኞት ሃሳብ ያልፍበታል። እነ…
Voice message, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Hrgim. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Christians of South Africa” (@Hrgim), 110 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Hrgim.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.