Hhh
Signed ⚫🦋

Channel
@Helmawiet21
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
54subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001444752039 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Helmawiet21 |
| Created | Between 1 April 2019 and 15 May 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 29 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 29 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Helmawiet21 |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Aug 2026, 18:17 | 54 | -1 |
| 22 Aug 2026, 04:25 | 55 | -1 |
| 10 Aug 2026, 07:46 | 56 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:13 | 56 | first reading |
20 posts held, back to 15 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 11 October 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Hhh
Signed ⚫🦋
Channel name was changed to «Gifts package»
ለምን ተፈተንኩ አትበል ያልተፈተነ ኮ አያልፍም እግዝያብሔር አብዝቶ ከፈተነህ አለዉ ምክንያት የትኛዉም ስኬት ላይ ለመድረስ ጥረት ያስፈልጋል ከሰዉች ምንም አትጠብቅ ሰዉች ደግፈዉህ ምታገኘዉ ስኬት መሰረቱ አንተ አደለህምና መናዱ አይቀርም እየወደክም እየተነሳህም ቢሆን የህይወትን ፈተና እለፍ ከህልምህ ለመድረስ ገና ብዙ ፈተና ቢኖርም ጠንካራ ሆነህ ተጋፈጣቸዉ ተስፋ አትቁረጥ ፈተናወቹ ያጥንከሩህ እንጅ መቼም እንዳይጥሉህ አንተ ለህልምህ ተጓዥ ነህ ያ ስኬት ለአንተ ነዉ ሚገባዉ አንተ ጀግና ነህ ትናንቶችህ ለነገ መሰረት አድርጋቸዉ የትኛዉም ትችት የትኛዉም ሙገሳ ከመንገድህ እንዳያቆምህ የምትጓዝበት አላማ ይኑርህ ወደ አላማህ ስትጓዝ በጭራሽ ወደኋላ ወደነ…
Signed ⚫🦋
አንዳንዴ ችግሮች ተደራርበዉ ተስፋ እንቆርጣለን የተሰጠነዉን ሳይሆን ያጣናዉን እያሰብን ፈጣሪን እናማርራለን ግን ኮ የተሰጠንን ብናዉቅ የጎደለን አምላኬ ሆይ የለም ድንዝዝ አቃጣይ አሳቢ ጭንቀቴ የሚያስጨንቃቸዉ እያናደድኳቸዉ የማይተዉኝ ብርቃቸዉ እንኳን የሚፈልጉኝ ጓደኞች ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ መኖሬ ሚያኖራቸዉ ሳቄ ብረሀን የሚሆናቸዉ ህይወታቸዉን ሳይሰስቱ የሚሰጡኝ ቤተሰቦች ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ ከነ እብድነቴ ከነ አስቸጋሪ ባህሪዬ ከነ ድክመቴ ጥንካሬዬ የሚደግፋ ድክመቴን እንዳስተካክል ከጎኔ የሚቆሙ በሀዘኔም በደስታዬም አብረዉኝ የሚቆሙ ሰወችን ሰለጠኸኝ አመሰግናለሁ ስወድቅ የሳቁብኝን አቅፈዉ ከጀርባ የወጉኘን እያመንኳቸዉ የከዱኝን እየወደድ…
Signed ⚫🦋
መልስ አጣሁ ልቤ መጠየቅ አላቆመም መልስ ይፈልጋ መልሱን እያወቀዉ ግና መልስ ይፈልጋል አወ እንደዋሸኸኝ ትተኸኝ እንደሔድክ ሲጀመርም ጠግነህ ልትሰብረዉ እንደመጣህ መዉደድህ እብደታችን ንግግሮችህ አንተ ፍቅርህ ሁሉም ዉሸት እንደነበር ነገርኩት ልቤ አላመነኝም ሰዉ እንዴት ለመግደል ያድናል ሰዉ እንዴት ለመተዉ ይለምዳል ሰዉ እንዴት ከዛ መልካምነት ይሄን ዉሸት .......አይ...... አይ ........ ዝም በይ አላምንሽም እሱ ኮ ዉሸት አያቅም አድኖ አይገልሽም ቢሔድም ይመጣል ልቤ እዉነቱን መቀበል ከበደዉ እመኝኝ አልጎዳሽም የ እዉነቴ ነዉ ያልከዉን አምኖል ሌላ ምንም መቀበል መስማት አይፈልግም ንገረኝ እስኪ ለልቤ ምን ልበለዉ ምን ብየ ብነግረዉ ያምነ…
Signed ⚫🦋
Photo, posted without a caption
Signed ⚫🦋
አመሻሽ ላይ የተመሰቃቀለዉን ፀጉሬን እንደነገሩ አስይዤ ሁሌ እንደምለብሰዉ ሙሉ ቱታ ለብሼ ነበር ከቤት የወጣሁት ሁሌ በዚህ ሰዐት ወክ የማድረግ ልምድ አለኝ ደስ ሲል እኮ በምሽት በተለይ በዝናብ ወክ ማድረግ እነሱ ለኔ ደስ ሚል ስሜት ይፈጥሩልኛል ዉሎዬ ምንም ይሁን ምን አመሻሽ ላይ ወክ ካላደረኩ ምሽቴ ደባሪ ነዉ ሚሆነዉ ይሄን ከለመድኩ ትንሽ ሰነባብቻለሁ ያን ቀን ነበር በረጅሙ መንገድ ብቻዬን እየተጓዝኩ እያለ ከበስተጀርባዬ እናት እናት ሚል ሚያምር ድምፅ የሰማሁት ድምፁ ግን ከመንገዴ አላስቆመኝም ነበር እንደምንም ደረሰብኝና እጄን ያዘኝ ስንቶች የማለሉለትን ድምፅ ባልሰማ ትሄጃለሽ እንዴ ወክ እኮ ብቻን ደስ አይልም አስቢዉ እስኪ ከ ፍቅረኛሽ ጋ እጆችሽ…
Signed Crazy 😇😜😇😜😇😜 🌑🌑🌑
ዛሬም ስላንተ እያወራችኝ ነዉ እሱ ጋ እንዲህ አድርገን እንደዚህ ሆኖ በቃ ስለ እናንተ እኛ እያለች ሁሌ ታወራልኛለች ሰልችቶኝ አያቅም በወሬወች መሀል አንተ አለ አንተ ለሷ እሷ ላንተ ሳገኛት ስለ እናንተ ፍቅር ለመስማት እቸኩል ነበር አንደተለመደዉ እኛ ብላ ስለእናንተ ማዉራት ጀመረች እሱ እና እኔ እኮ ሳንተያይ መዋል አደለም አበረን ሆነን እንነፍፈቃለን ልክ እንደሚተነፍሰዉ አየር አስፈልገዋለሁ ምንም ባይኖረን እንኳን እኛ አብረን ከሆንን አለም መሉ የእኛ የሆነች ያክል ነዉ ሚሰማኝ አለምን የገዛዋት ያክል እኛ አብረን ስንሆን ንግስት ነዉ ምሆነዉ እሱ ለኔ የልቤ ንጉስ ነዉ ያዉ የንጉስ ሚስት አደለሁ ለደቂቃወች እንኳን እንድከፋ አይፈልግም ሁሌ እንዲህ…
Signed Crazy 😇😜😇😜😇😜 🌑🌑🌑
መች ነበር የፃፍኩት ቀኑን አላስታውስም መፃፍ ያቆምኩት ግን ስሜቴ ከፅሁፌ በላይ ስለሆነብኝ ነው ወይስ መፃፉስ አስጠላኝ ስላንተ መፃፍ እጆቼ ከብዷቸው አደለም ላንተ ያለኝን ፍቅር ከፁሁፍ በላይ ስለሆነብኝ እንጂ አንዳንዴ ምን ብዬ እንደምጠራህ እንኳን አላቅም ምን እንደምልህ እንኳን ከፍቅሬ አንፃር ሳይሆን አንተ የምር ስለምትለይ ነው የቱም ካንተ እኩል ሊሆን አይችልም ! ..እንደዚህ ደስ አይልም አንድ ሙሉ ቀን ሌሊትን ጨምሮ መናፈቅ ይከብዳል..ግን መሆን ያለበትና ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው..ምናልባት ተጨማሪ ቀንና ምሽቶችን ልክ እንደዚ እናሳልፍ ይሆናል..ላንተ ይህ…
Signed 🌑🌑🌑 🌑🌑🌑
ሱሴ አወ እራሤን ጥያለዉ ሁሉን ዘንግቻለዉ ስምሽ ማነዉ ሲሉኝ ስምክን ጠርቻለዉ እኔን ሲጠይቁኝ ደህና ነው ብያለዉ መሣቁ እንኳን ይቅር መኖር አቁሚያለዉ አደባባይ ቁሚ ጮኬ አንብቻለዉ እኔ አንተን በማፋቀር በቁሜ ሙቻለዉ ከሞትም ትልቅ ሞት እያሉ አለመኖር እራስን ዘንግቶ ስለፍቅር መኖር የኔን ደስታ ትቼ ስላንተ አስባለዉ ስላንተ ለመኖር በስምህ ምያለዉ መሀላዬ እንዳይፈርስ ከሞት ተነስቼ ድጋሚ እኖራለዉ . . አንተ ከምትሞት ሁለት ሶስቴ ልሙት እኔ አፈር ልልበስ ብቻ አንተ ተደሰት እኔ ደም ላልቅስ አንተ ብቻ ሳቅ ሣቅህን አይቼ በሢቃ ውስጥ ሀኜ እኔም እንድስቅ ታ ዉ ቃ ለ ህ ክፉ ነዉ ካሉኝ ላይ ድንጋይ አንስቻለዉ እንደማበድ አርጎኝ ልብሴን ቀድጃለዉ ፀጉሬን…
Signed 🌑🌑🌑 🌑🌑🌑
እንዴት ወደዚህ ህይወት ገባሽ የብዙወች ጥያቄ ነዉ ግን ለማንም መልሼ ማላቀዉ ጥያቄ ዛሬ ግን ተናገሪ እያለ ዉስጤ ገፋኝ ከ 2 አመት በፊት ደስ ሚል ልጅ አየሁ የጎዳና ልጆች ጋር ያለዉ ቀረቤታ በነሡ እንድቀና አደረገኝ ሁሌ ሰፈሩ ቁጭ ብዬ መወል ስራዬ ሆነ ሁሌ አየዋለሁ ግን ደግሞ እኔ አንጅ አሱ ትኩረት ሰቶኝ አያቅም ነበር ግዴታ የእሱን ትኩረት ለማግኘት ጎዳና ላይ መዉጣት እንዳለብኝ ወሰንኩ ምንም ሳላቅማማ አደረኩት ለመልመድ ጊዜ ቢፈጅብኝም ሆነ ለእራሴ እስኪገርምኝ ድረስ ተለወጥኩ መጠጣት ማጨስ ሆነ ስራዬ እንዳይርበኝ ሁሌ ምግብ ያመጣልኛል እሱ ለኔ ህይወቴ ነዉ እኔ ግን ለሡ አንድ ተራ እርዳታ ሚያሰፈልጋት ጎዳና ተዳዳሪ ብቻ ነኝ ሱሴ ከቀን ወደ ቀን እ…
Signed 🌑🌑🌑 🌑🌑🌑
ፍቅር መልክ ቢኖረዉ ኖሮ እኛን ይመስል ነበር የኔ ልብ ታቃለህ ኦ በራሴ እንደምቀና ያንተ መሆን ግን ምንኛ መታደል ነዉ አለም ላይ ካሉት እድለኛ ሰወች ዉስጥ አንዷ እኔ ነኝ ሰላም ሚሰጠኝ እኮ አንተጋ መሆን ነዉ እጆቼን ስትይዝ ጥንካሬ ስታቅፈኝ ደግሞ ሙሉ እሆናለሁ ካንተ ለሰከንድ መለዬት አየር እንደማጣት ይከብዳል እኔ ማለት እኮ ያላንተ ምን ብዬ ላሰረዳህ ዉሀ ያጣች ፅጌረዳ ማለት ነኝ አንተ ስትኖር ደግሞ ከጨለማ ጋ ታግላ እንዳሸነፈች ጨረቃ ሙሉ ሁና እንደወጣች ጨረቃ ❤ነኝ@Helmawiet21 t.me/Helmawiet21
Signed 🌑🌑🌑 🌑🌑🌑
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Helmawiet21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Gifts package” (@Helmawiet21), 54 subscribers as measured 29 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Helmawiet21.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.