Live stream finished (1 minute)

Channel
ጤና መረጃ®™/HEALTH INFO
@HealthInfofficial
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
2,081subscribers
+27 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001260213087 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @HealthInfofficial |
| Created | Between 1 March 2018 and 2 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 26 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 26 August 2026 |
| On Telegram | t.me/HealthInfofficial |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 26 Aug 2026, 08:37 | 2,081 | +6 |
| 22 Aug 2026, 21:52 | 2,075 | +9 |
| 19 Aug 2026, 11:13 | 2,066 | +6 |
| 16 Aug 2026, 20:15 | 2,060 | -1 |
| 13 Aug 2026, 16:05 | 2,061 | +4 |
| 10 Aug 2026, 13:34 | 2,057 | +3 |
| 7 Aug 2026, 03:22 | 2,054 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:15 | 2,054 | first reading |
Engagement
16 posts held, back to 2 July 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 2 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 16 posts for this entry, the most recent from 3 March 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Live stream started
We Are Back
Signed Mes_09
✍#አኖሬክሲያ #ነርቮሳ (#Anorexia #nervosa) ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 👉👉 #ይህ ህመም ከአዕምሮ በሽታዎች አንዱ ሲሆን የዚህ ሀመም ተጠቂ የሆኑ ሰዎች ስለሚበሉት እና ስለመወፈር አብዝተው የሚጠሉ ናቸው 👉#ይህ በሽታ በሴቶች ላይ ጎልቶ የሚስተዋል ሲሆን በአብዛኛው እድሜያቸው ከ 20 አመት በታች የሆኑትን ያጠቃል 👉#ዝቅተኛ የሰውነት ክብደት ተብሎ የሚታሰበው ለእያንዳንዱ ሰው የተለየ ስለሆነ ምልክቶችን ማስተዋል ከባድ ሊሆን ይችላል እና አንዳንድ ግለሰቦች በጣም ቀጭን ላይሆኑ ይችላሉ። እንዲሁም አኖሬክሲያ ያለባቸው ሰዎች ብዙውን ጊዜ ቀጭንነታቸውን፣ የአመጋገብ ልማዳቸውን ወይም የአካል ችግርን ይደብቃሉ። 👉👉 #አካላዊ ምልክቶች 👉…
Signed Healthinfofficial
✍#አርትራይተስ #(Arthritis) ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #አርትራይተስ የአንድ ወይም ከዚያ በላይ መገጣጠሚያዎች እብጠት እና ርህራሄ ነው። የአርትራይተስ ዋና ምልክቶች የመገጣጠሚያ ህመም እና ጠንካራነት ናቸው ፣ ይህም በተለምዶ በዕድሜ እየባሰ ይሄዳል። በጣም የተለመዱት የአርትራይተስ ዓይነቶች የአርትሮሲስ እና የሩማቶይድ አርትራይተስ ናቸው። አርትራይተስ ከ200 ከሚበልጡ የተለያዩ የቁርጥማት በሽታ አይነቶች ጋር ተዛማጅነት ያለው ነው ከእነዚህ መካከል ኦስትዮአርትራይተስ፣ ሩማቶይድ አርትራይተስ፣ ሲስተሚክ ሉፐስ ኤራይቲማቶሰስ፣ ሪህ ፣ በርሳይተስ፣ ሩማቲክ ፊቨር፣ ላይም በሽታ፣ እና የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡ ⏩ #መንስኤዎች 🔺 የመገጣጠሚያ…
Signed Healthinfofficial
✍️ #የጨጓራ #ባክቴሪያ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ(Helicobacter pylori (H. pylori)) ወደ ሰውነታችን በመግባት የምግብ ትቦ ላይ እና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡ ይህ ባክቴሪያ ሳይታከም ከቆየ አልሰር/ ቁስለት በጨጓራ ላይ እና በትንሹ አንጀት የላይኛው ክፍል ላይ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ አለፈፍ ሲልም ካንሰርንም ሊያስከትል ይችላል፡፡ 🔹 በጨጓራ ባክቴሪያ መያዝ በብዙዎች ላይ የሚያጋጥም የተለመደ በሽታ ቢሆንም ባክቴሪያው አንዳንድ ሰዎች ላይ ምንም ምልክት የማያሳይ፣ የቁስለት ሁኔታም የማይፈጥር ቢሆንም ብዙዎችን ግን ለከፍተኛ ለሕመም ይዳርጋል፡፡ ⏩ …
Signed Healthinfofficial
✍️ #ኬሎይድ #ጠባሳ/ Keloid Scar 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 #በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን ⏩ #ኬሎይድ ጠባሳ የምንለው ቆዳችን በሚጎዳ ጊዜ ፋይብረስ ቲሹ የሚባል ክፍል ሰውነታችን ራሱን በራሱ እንዲጠግን ይረዳዋል አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ይህ ጠባሳ ጠጋኝ ህብረ ህዋስ ከልክ በላይ ይበዛና ጠንካራ የሆነ እና ልሙጥ የሆነ ጠባሳን ይፈጥራል። ይህ የኬሎይድ ጠባሳ መጀመሪያ ከደረሰብን የጉዳት ጠባሳ በእጅጉ ሊበልጥ ይችላል። በአብዛኛው በደረት፣ ትከሻ፣ ጆሮ እና ጉንጭ አካባቢ ይገኛል። I⏩ #የኬሎይድ #ምልክቶች 🔺 በአንድ ውስን ቦታ ላይ የሚወጣ ጠንካራ እና የቆዳ ቀለም ያለው እባጭ መኖር 🔺 የሚያሳክክ የቆዳ እና እድገቱ እየጨመረ የሚሄድ ጠባሳ 🔺 የኬሎይድ …
Signed Healthinfofficial
A.D የዳንፔልና አጠቃላይ የጂም እቃዎች ሥራ ጥራትና ጥንካሬን የተላበሱ ዳንፔሎች በፈለጉት ኪሎ ይዘዙን ✅ዳንፔል ✅ ዘንግ ✅ ተሰኪ ጂምና ክብደት ቤት ሊከፍቱ አስበዋል እቃዎች በአሪፍ ዋጋ እናቀርብሎታለን #ለመግዛትና_ማከፋፈል_ለምትፈልጉ 📲.0943152405 📲.0939803168 #on tg .@Mezmuredawit_1621 .@trustgj 💪💪💪💪💪💪💪💪💪 🦾@AD_fitness_tools🦾 🦾@AD_fitness_tools🦾 🦾@AD_fitness_tools🦾 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Signed Healthinfofficial
✍️ #የኩላሊት #ህመም #ግንዛቤ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #መንስኤዎች 🔹 የስኳር ህመም 🔹ከፍተኛ የደም ግፊት – 🔹ሽንት መቋጠር 🔹 ሌላ የኩላሊት በሽታ 🔹 በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የኩላሊት እድገት ችግር 🔹አንዳንድ መድሃኒቶች – እንደ አስፕሪን እና አይቡ ፕሮፊን የመሳሰሉ መድሃኒቶች 🔹 ኩላሊት ላይ የሚደርስ ጉዳት ⏩ #ምልክቶች 🔹ብዙ ጊዜ ህመሙ አሳሳቢ ደረጃ እስኪደርስ እንደታመምን ላናውቅ እንችላለን። 🔹የደም ማነስ 🔹ደም የተቀላቀለበት ሽንት 🔹 የጠቆረ ሽንት 🔹 ንቁ አለመሆን 🔹 የሽንት መጠን መቀነስ 🔹 የእግር፣ የእጅ እና የቁርጭምጭሚት ማበጥ 🔹 የድካም ስሜት 🔹 የደም ግፊት 🔹 እንቅልፍ እጦት 🔹የቆዳ ማከ…
Signed Healthinfofficial
✍️ #መካንነትመካንነት አለ የምንለው መቼ ንው?መንስኤዎቹስ? 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ⏩ #ባልና ሚስት በወር ውስጥ ለተወሰኑ ቀናት ግንኙነት እያደረጉ ለአንድ አመት ከቆዩና በዚህ ጊዜ ውስጥ እርግዝና ካልተፈጠረ መካንነት ይባላል። ይህ ግን በአመቱ ውስጥ ምንም አይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ ሳይጠቀሙ መሆን ይኖርበታል። የሴቷ እድሜ ከ35 ዓመት በላይ ከሆነና በስድስት ወር ውስጥ እርግዝና ካልተፈጠረ የሐኪም እርዳታ ማግኘት አስፈላጊ ነው። 🔹 #መካንነት የሚለው ቃል ጭራሽኑ ማርገዝ አለመቻል ወይም አንዴ ካረገዙ በኋላ መድገም አለመቻልን (secondary infertility) የሚያመለክት ይሆናል። ብዙውን ጊዜ ባለመውለዳቸው የሚኮነኑት ሴቶች ቢሆኑም ምክንያቱ ግን በወ…
Signed Healthinfofficial
✍ #የጨጓራ #ህመም #እና #የሃሞት #ጠጠር #ምልክቶችን #እንዴት #መለየት #እችላለሁ? 👉 #የሃሞት #ጠጠር #ምልክቶች 📌 የቀኝ የላይኛው የጎን የሆድ ክፍል ላይ ህመም እና የላይኛው የጀርባ ህመም 📌 ሆድ በሚነካበት ጊዜ ህመም መኖር 📌 የቀኝ ትከሻ ህመም 📌 ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ 📌 የሆድ ድርቀት/ተቅማጥ 📌 ማስገሳት 📌 ሆድ መንፋት ፣የሆድ ጋዝ 📌 የአይን፣ የቆዳ ቢጫ መሆን 📌 ቅባት ነገሮችን ከተመገቡ በኋላ ህመሙ መባባስ 👉 #የጨጓራ #ህመም #ምልክቶች 📌 የላይው የመሃል የሆድ ክፍል ህመም 📌 የጨጓራ መድሃኒት ሲወደድ ህመሙ መቀነስ 📌 ማቅለሽለሽ/ማስመለስ 📌 ስቅታ እና የመሃለኛው የጀርባ ህመም 📌 ቃር 📌 ሆድ መንፋት 👉 #የሃሞት #ጠጠር #መፍት…
Signed Healthinfofficial
የስኳር በሽታ እና የኩላሊት መድከም ✍የስኳር በሽታ ለከባድ የኩላሊት ህመም ዋንኛ መንስኤ እና በዓለም ዙሪያ ዋነኛው የህብረተሰብ ጤና ጉዳይ ነው። ✍ከ 20% እስከ 30% የሚሆኑት ዓይነት ሁለት የስኳር በሽታ (Type2DM) ካለባቸው ታካሚዎች መካከል መካከለኛ እስከ ከባድ የ ግሎሜሩላር ማጣሪያ መጠን (GFR) የማጣራት አቅም60 ሚሊ በደቂቃ እስከ 1.73 ሜ ስኩዌር በታች ያላቸው ከባድ የኩላሊት ህመም (ckd)በመባል የሚታወቀው የኩላሊት እክል አለባቸው ፡፡ ✍የሚያሳዝነው ግን የስኳር በሽታ እና ከባድ የኩላሊት ህመም ሲ.ኬ.ዲ.(chronic kidney disease) በዋነኝነት በልብና የደም ሥር እና የደ የደም ቧንቧ አደጋ መጨመር ምክንያት የበሽታ ሞት ም…
Signed Healthinfofficial
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @HealthInfofficial. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@HealthInfofficial named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 26 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጤና መረጃ®™/HEALTH INFO” (@HealthInfofficial), 2,081 subscribers as measured 26 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/HealthInfofficial.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.