28 Oct 2023, 07:52 UTC≈2,150 viewsread 6 August 2026 👁ማሳሰቢያ👁
ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ http:// የሚጀምር ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላችሁ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰው ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑ ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም። በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ
Signed He noc B2x
21 Oct 2023, 15:40 UTC≈2,490 viewsread 6 August 2026 ጀለስን እንደምታፈቅራት ደፍረህ ነገራት ብዬው
.
.
.
ይህው ደፍሯት ፓሊስ ጣብያ ነን😭😂😂
@HBFUNZONE
Signed He noc B2x
11 Oct 2023, 19:59 UTC≈2,620 viewsread 6 August 2026 ህፃኑ ልጃቸው በቢላዋ ሊወጋኝ ሲል ላስቆመው ስሞክር
.
.
.
"ተው አትከልክለው ያለቅሳል" ሲሉኝ ነው ዘመድ ቤት መሄድ ያቆምኩት😏
@HBFUNZONE
Signed He noc B2x
11 Oct 2023, 19:55 UTC≈2,780 viewsread 6 August 2026 ዛሬ ባስ ውስጥ ቁጭ ብዬ አንዱ መጣና "ይቅርታ ላስቸግርህ ሚስቴ እርጉዝ ናት " ሲለኝ እረ ችግር የለውም ብዬ ቦታ ስለቅለት እራሱ ቁጭ አለና እንዴ ሚሰትህስ ስለው
.
.
.
ቤት ናት😳🙈😂
@HBFUNZONE
Signed He noc B2x
2 Oct 2023, 09:04 UTC≈1,790 viewsread 6 August 2026 ነገሮችን ከተለየ አንግል ማየት አሪፍ ነው በጭራሽ ተገማች አትሆንም የምር በግሩፕ ተሰብስበህ ሞቅ ሞቅ ካለ ወሬው ከደራ እና እዛ ውስጥ የምትወዳት ልጅ ካለች ምንም እንኳን ድባቡ ቢያስደስትህም ምሄድበት ቦታ አለ ብለህ ሂድ fr እሷ ዘንድ አሪፍ ነጥብ ታስቆጥራለህ 😊 ለምሳሌ ሴት ቀጥረሀል እንበል እና የቀጠርካት ቦታ ተገኘህ ግን አልመጣችም oww 😔.... የምር ብዙዎቹ ልጅቷን ይቦልኳታል ያኮርፋሉ ይባጠሳሉ 💔 በተቀራኒው ግን እየተጎዳህም ቢሆን ሁኔታውን ለራስህ መጠቀም አለብህ(Psychology) በቀጣይ እንደተገናኛቹ ለምን እንደቀረች ልታስረዳህ እየተስለመለመች ትመጣለች ወይም text ትፅፍልሀለች ገና ያኔ ምንም ሳትል በፊት ይቅርታ ጠይቃት! አው ጠይቃት ትደ…
Signed He noc B2x
27 Sept 2023, 20:34 UTC≈1,630 viewsread 6 August 2026 25 ዓመት በ ትዳር ያለ ምንም ግጭት እንዴት ቆየህ ምክንያቱ ምንድነው ሲለው ከ 25 ዓመት በፊት እንደተጋባን ሚስቴ ጫጉላችን ላይ ፈረስ እየጋለበች ፈረሱ ፈርግጦ ጣላት በንዴት ተነሳች እና 1 ብያለው አለችው እና ፈረሱ ላይ ወጣች አሁንም ጣላት ድጋሚ ብስጭት ብላ ተነሳች እና ጮክ ብላ 2ብያለው ፈረሱ ላይ ወጣች ፈረሱ ግን አሁንም ጣላት ከዛ ወዲያው ሽጉጥ አውጥታ ፈረሱ ላይ በመተኮስ ገደለችው በድንጋጤ ምን ሆነሽ ነው ያምሻል እንዴ እንዴት እንዲ ታረግያለሽ ስላት
.
.
.
1 ብያለው አለች ከዛ እሄው 25 ዓመት ተከባብረን አለን እልሀለው 😄😄😄
Signed He noc B2x
2 Sept 2023, 19:51 UTC≈1,730 viewsread 6 August 2026 ኢትዮጵያ በአለም ላይ ደካማ የኢንተርኔት አገልግሎት ካሏቸው ሀገሮች መካከል አንዷ ናት ብሎ ብሉምበርግ መረጃ አውጥቷል። ጎግል ደግሞ በአለም ላይ "SEX" የሚለውን ቃል በብዛት ጎግል ላይ ከሚፅፉ ሀገሮች መካከል ግምባር ቀደም አርጓታል። በደካማ ኢንተርኔት ሴክስ ሰርች ሲያደርግ እድሜውን የሚፈጅ ስብእናው የላሸቀ ህዝብ ነው ያለን። በእውነት ይሄ ህዝብ ክብር ይገባዋል።
እስቲ ፀሎትም ዱአም 🙏🙏🙏
@HBFUNZONE
Signed He noc B2x
27 Aug 2023, 04:00 UTC≈1,780 viewsread 6 August 2026 #ሚስትየው አበቦቹን አጠጣና ስልክህ ላይ ስላለው ቴክስት እናወራለን .. ስትለው
.
.
.
.
ይኸው 4 ቀኑ ባልየው አበቦቹን እያጠጣ
😁😂😁😁😁
የገባው 😂😂😂
@HBFUNZONE
Signed He noc B2x
27 Aug 2023, 03:59 UTC≈1,700 viewsread 6 August 2026 ኢትዮጽያ ውስጥ በመጠጥ ምክኒያት #ከሚሞተው ይልቅ
.
.
በመጠጥ ምክኒያት #የሚወለደው ይበልጣል። 🤣🤣😂😂😂
@HBFUNZONE
Signed He noc B2x
14 May 2022, 10:56 UTC≈6,320 viewsread 6 August 2026 Photo
Yene zema concert
መግቢያ ፈላጊ ካለ
Call us on 0938071391
Around torhailoch👍
Signed He noc B2x
24 Apr 2022, 02:29 UTC≈3,680 viewsread 6 August 2026 ለአንዱ ጀለስ አንዱ ወይኔ ጥይት ተፈናሮ ግንባሩን መቶት ሞተ ይለዋል
.
.
.
ፈጣሪ አተረፈው አይኑን ቢያገኘው እኮ ሞቶ ነበር አይለውም😂😂😂😂😄😄
@HBFUNZONE
Signed 4x
12 Apr 2022, 18:15 UTC≈3,420 viewsread 6 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZML5FcLJs/
Signed He noc B2x
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Hbfunzone. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.