5 Oct 2025, 15:59 UTC284 views8 reactionsread 8 August 2026 Photo
✅ HaqCheck is now an IFCN Verified Signatory!
We’re thrilled to announce that HaqCheck, a fact-checking initiative by Inform Africa, has officially joined the International Fact-Checking Network (IFCN) as a Verified Signatory to its Code of Principles.
This milestone recognizes our commitment to nonpartisanship, transparency, and accountability in fighting misinformation and promoting information integrity in Ethio…
❤3🔥3👌2
11 Mar 2025, 07:26 UTC408 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
In our latest article, we delve into the controversy surrounding the Prime Minister's assertions of enhanced apple farming productivity in Ethiopia. While the narrative suggests significant progress, a closer examination reveals that some of the accompanying images were shared nearly nine years ago, raising serious questions about their relevance and authenticity.
Despite Ethiopia's capacity to produce apples, the u…
👍2😢1
9 Jan 2025, 14:19 UTC416 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
#Alert
የባንክ ቁጥሩ የአቶ ክርስትያን ታደለ ንግድ ባንክ አካውንት ኣይደለም!
ከሰሞኑ ከ15ሺህ በላይ ተከታይ ያለው የX ወይም በቀድሞ ስሙ ትዊተር አካውንት የቀድሞ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝብ ግንኙነት ሀላፊና የኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል የሆኑትን እና በአሁን ሰዓት በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ክርስትያን ታደለ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ባለው አካውንታቸው ወደ 74 ሚልዮን የሚጠጋ ብር እንዳላቸው በመግለፅ የአንድ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥርን ከኮምፕዩተር ላይ በማንሳት አጋርቶ ነበር።
ከዚህም ባለፈ ይህ አካውንት አንድ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እንዴት ይህን ያህል ገንዘብ ሊኖረው እንደቻለ ሲጠይቅ እና ከህዝብ ትወካ…
👍5
3 Jan 2025, 09:09 UTC423 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
የበዓል ወቅቶች በቀረቡ ቁጥር በኦንላይንም ከኦንላይን ውጪም የተለያዩ ሰዎችን የማጭበርበሪያ እና የማጥመጃ መንገዶች ጥቅም ላይ ይውላሉ። በአሁኑ ጊዜ እነዚህ አጭበርባሪዎች ከሚጠቀሟቸው መንገዶች አንዱ የሰዉን ደካማ ጎን እና ስሜቱን ሊይዝ የሚችሉ ነገሮችን በመጠቀም ሲሆን ሰዎች ሽልማቶችን እና ገንዘቦችን ማግኘት ከፈለጉ በፍጥነት እንዲያደርጉ በመገፋፋት ሰዎች ውሳኔን እንዲወስኑ ሲያደርጉ እንመለከታለን።
ይህንንም ሲያደርጉ የተለያዩ ታዋቂ ፤ ሀብታም እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን ስም እና ማንነት ከዚህም ባለፈ የታዋቂ ድርጅቶች ምልክቶችን እና ድረ-ገፆችን አስመስሎ በመስራት ታማኝ ለመምሰል ሲሞክሩ ይስተዋላል።
ከሰሞኑ በተለያዩ የፌስቡክ ገፆች ላይ ሼክ መሀመድ…
👍2
26 Dec 2024, 12:16 UTC312 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
Dhiheenya kana akkaawuntii miidiyaa hawaasaa Abdurahman Buno jedhamun beekamu maxxansa falmii bal'aa kaase maxxanse ture. Barreeffamni kun suuraa iskiriinii fuula Feesbuukii Ministirri Muummee Abiy Ahmad irra fudhame jedhame kan kitaaba mata duree 'HIN GAABBU' jedhu kan Jawaar Mohaammad barreesse qabatanii agarsiisan kan of keessatti hammate yoo ta'u, akkasumas barreeffama "Reefu maxxansa addaa kitaaba “HIN GAABB…
👍2
13 Dec 2024, 09:17 UTC590 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
#የሀሰተኛ_መረጃ_ጥቆማ
ከሰሞኑን በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎች በዋናነት በዩትዩብ እና ቲክቶክ ላይ በተለያዩ የሃገራችን አርቲስቶች ስም በርከት ያሉ ሙዚቃዎች በመሰራጨት ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሙዚቃዎች በዋናነት ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ተመልካቾችን እንዲሁም ግብረ መልሶችን ማግኘት ችለዋል። ይሁንና እነዚህ ሙዚቃዎችን ጠለቅ ብለን ስንመለከታቸው በArtificial Intelligence (ሰው ሰራሽ አስተውህሎት) የተዘጋጁ ሆነው እናገኛቸዋለን። በአሁኑ ሰዓት ከቴክኖሎጂ መዘመን ጋር ተያይዞ በሰውሰራሽ አስተውልሆት የሚሰሩ ነገሮችን መለየት አስቸጋሪ እየሆነ ቢመጣም በኦንላይን የሚገኙ እና በሰውሰራሽ አስተውህሎት የተሰሩ ድምፆችን እና …
👍4
11 Dec 2024, 11:03 UTC295 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
በቅርቡ በፌስቡክ በሰፊው የተጋራ አንድ ፅሁፍ በጎጃም ክፍለጦር ውስጥ የፋኖ የፖለቲካ መምሪያ ሀላፊ የነበሩት አቶ አስረስ ማረ ለቢቢሲ የሰጡት ቃለምልልስ በሚል ተሰራጭቷል።
በመግለጫው “ከጠላት ጋር እያደረግነው ባለው ውጊያ ብልጫ ተወስዶብናል ነገር ግን ለሽንፈት የሚያበቃ አይደለም” የሚለው ጥቅስ አብሮ ተያይዞ ተሰራጭቷል።
ነገር ግን በቢቢሲ ዜና የአማርኛው ድረ-ገጽ ላይ እንዲህ ያለ ጽሁፍ አለመኖሩን ሀቅቼክ ማረጋገጥ ችሏል።
ሀቅቼክ ቢቢሲ አማርኛው ባለፉት 3ወራት የሰራቸውን ዘገባዎች ላይ ማጣራት ያደረገ ሲሆን ቢቢሲ አማርኛ ከፋኖ አስረስ ማረ ጋር የተደረገን ውይይት የሚያሳይ የዜና ዘገባ አላገኘም።
በተጨማሪም ሀቅቼክ በኦንላይን የምርመራ ቴክኒኮች በጥ…
👍4
6 Dec 2024, 12:51 UTC331 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
We're excited to share a pivotal new study conducted by Inform Africa titled "Assessing the Impact of Disinformation on Current Ethiopian Economic Reform: A Social Media Analysis." This comprehensive report explores disinformation's significant impact on public perceptions and discourse regarding Ethiopia's ongoing economic reforms.
We invite all stakeholders and interested parties to read the full report and join u…
👍3
4 Dec 2024, 13:07 UTC298 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
በቅርቡ በDiversity Visa (ዲቪ) ላይ የሚጣሉ ገደቦችን በተመለከተ የተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ንግግርን የሚያሳይ ቪዲዮ በቲክቶክ ላይ በመሰራጨት ላይ ይገኛል። ይህ ቪድዮ በቅርብ ከተካሄደው የ(ዲቪ) 2026 ፕሮግራም ጋር በማያያዝ የቀረበ ነው።
ነገር ግን ሀቅቼክ ይህን ቪዲዮ በፈረንጆቹ 2017 ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የዲቪ ፕሮግራምን ለማቋረጥ ያላቸውን ፍላጎት የገለፁበት ንግግር ሆኖ አግኝተነዋል።
https://bitl.to/3IFN
👍5
16 Nov 2024, 11:11 UTC375 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
በወታደራዊ ጥንካሬ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሁለተኛ እንደሆነች ተደርጎ የሚገለፀው መረጃ ሀሰት መሆኑን ሀቅቼክ አረጋግጧል።
ከሰሞኑ በፌስቡክ ላይ ብዙ እይታዎችን ማግኘት የቻለ እና በብዙዎች ዘንድ እየተጋራ የሚገኝ አንድ መረጃ በስፋት ሲዘዋወር ቆይቷል። ይህ በፌስቡክ ላይ በስፋት ሲጋራ የቆየው መረጃ በያዝነው የፈረንጆቹ 2024 የአፍሪካ ሀገራቶችን የወታደራዊ ጥንካሬን እና ደረጃን ያሳያል በማለት የተጋራ ነው።
በተለያዩ የፌስቡክ ገፆች እና አካውንቶች በህዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም የተጋራው ይህ መረጃ በወታደራዊ ጥንካሬ ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ተቀድማ ፤ አልጄርያ ፤ ግብፅ እና ናይጄርያን አስከትላ ሁለተኛ ደረጃ መያዟን ይገልፃል።
ሙሉ ፅሁፉን ያንብቡ (ht…
👍5👏1
18 Oct 2024, 11:33 UTC371 views2 reactionsread 8 August 2026 HaqCheck has confirmed that images of a purported mass grave of ethnic Amhara Muslims, which circulated on X on September 24, 2024, are outdated and originate from various social media platforms and websites dating back to 2020.
https://bit.ly/48ahGk4
#Factchecking #misinformation #disinformation #Ethiopia
👍2
15 Oct 2024, 11:45 UTC331 views2 reactionsread 8 August 2026 ከሰሞኑ በአንድ የx ወይም በቀድሞ ስሙ ትዊተር ላይ የተጋራ ፖስት በያዝነው ዓመት በፈረንጆቹ 2024 ግማሽ የሚሆነው የአፍሪካ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) የሚመጣው ከአምስት ሀገሮች እንደሆነ ገልጿል። እነዚህም ሀገራቶች አልጄርያ ፤ ግብፅ ፤ ኢትዮጵያ ፤ ናይጄርያ እና ደቡብ አፍሪካ እንደሆኑ ያስቀምጣል።
ሀቅቼክ የተለያዩ መረጃ እና ምንጮችን አመሳክሮ ይህ መረጃ ትክክል እንደሆነ ማረጋገጥ ችሏል።
https://bityl.co/SNID
#Factchecking #misinformation #disinformation #AfricaGDP #AfricanEconomies #EconomicGrowth #Africa2024
👍2
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @HaqCheck. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.