ሰው ከንቱ ሰው ከንቱ እራሱን ይዋሻል ደሞ ይባስ ብሎ ያደበሰብዋል ሚስቱ ስጠይቀው እያለ ደክሞኛል ከውሽማው ጋር ከላይ ከታች ይላል 😒 ሰው ከንቱ የያዘው መሬቱ አጋልጦ ያሲዘው ከየዋኋ ሚስቱ by✍hana

Channel
የሐና ይመር ግጥሞች
@Hanayimer21
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
228subscribers
-2 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001489709530 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Hanayimer21 |
| Created | Between 1 May 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 October 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 12 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Hanayimer21 |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 23 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 2 Oct 2026, 11:19 | 228 | -2 |
| 9 Sept 2026, 14:58 | 230 | -1 |
| 24 Aug 2026, 16:34 | 231 | +2 |
| 8 Aug 2026, 01:21 | 229 | -1 |
| 7 Aug 2026, 02:48 | 230 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:21 | 230 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 8 May 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 20 May 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አለም ነው አለም ነው ያገባ ሰውማ አለም ነው ለተዳረውማ ትንሽ የሚደክመው ደሞ ሚሰለቸው አርብ እና እሮብን ሲዘሉ ብቻ ነው 😁 by ✍hana 🤘
ሞተች አልልሽም ሞተች እያሉሽ ነው መንደሬው በሞላ እኔ ግን አልልም ከአሁን በኃላ 40 ቀናቶችን ስቆጥር ደረስኩኝ አያቴ የለችም እያልክ አለቀስኩኝ 😭 አሁን ግን ሲገባኝ እውነቱን ስረዳው እንዳንቺ ማን አለ ክብርን ያደለው ዘጠኝ ልጆች ወልደሽ በፀጋ አሳድገሽ ደሞ ይበል ብለሽ ከ ሰላሳ በላይ ልጅ ልጆችን አይተሽ በዚም አይበቃ ቢል የፈጣሪ ፀጋው እነ ቻቺን መሳይ,እነ ሀሴትን ለአይን የሚሳሱ የልጅ ልጅ ልጆችን አሳየና ጌታ ቅድመ አያት አረገሽ በዚ ተፅናንተናል ዛሬ አናለቅስም ያንቺ አለመኖር ምንም ቢከፋንም ዘርሽን አብዝተሽ ሂደሻል በምድር ደሞም አይቆጨነም አይተሻል በክብር እኔ ካሁን በኃላ ሞተች አልልሽም ደሞ አንችን ላይጠቅም አላለቅስልሽም በምድር እያ…
ትዝ ይላቹሀል? Phsyics እና maths ላይ የነበሩ solve አድርጉ የምንባላቸው problems ? እና ደሞ እነዛ የmaths ረዣዥም equations ?the value of x ፍለጋ ብዙ መረቀት እኮ ነው የጨረስነው ።አንድ መስመር ጥያቄ ተሰቶን 2 ባዶ ወረቀት ሲያስከትሉልን። ዛሬ ላይ ሆኜ ያን ሁሉ ትግል ሳስበው ቆጨኝ።ያን ሁሉ እድሜዬን ያጠፋሁት አሁን ላይ ትምህርት ጨርሼ ህይወትን ስጋፈጣት ምንም ጥቅሙ አልታይ አለኝ።the value of xን ያን ሁሉ ጊዜ ከምማር አሁን ለሚገጥሙኝ ፈተናዎች መፍትሄ ብማር ምን ነበረበት? አሁን የሚገጥመን ችግር በየትኛው equation ነው solve የሚደረገው? እነዚን ቻሌንጆች በየትኛው የትምህርት ክፍለጊዜ ነው የተማርና…
አታልቅሺ አታልቅሺ ለሄደው ሰው አንቺን ትቶ ለተጓዘው አታልቅሺ ደስ አይበለው መጉደልሽን አታሳይው ቀና ቀና ፈገግ ፈገግ ደሞ ከልብ ህመምን ዋጥ አላምጠሽው ለተፋሽው ልሂድ ካለ መሸኘት ነው ደሞ ሌላ መታ ትየው ያዳር ከፍሎ እስኪሸኛት ያን ቅቤ አፍን እስኪቀባት ትሁን ትሁን ታጫውተው እስኪሸኛት ልክ እንዳችው አታልቅሺ የኔዋ ሴት ደሞ ይመጣል የሚሰስት እንኳን ሄደ የሚስብልሽ እሱ አንድዬ ፍቅር ይስጥሽ አታልቅሺ የኔ አበባ 🥺🥺🥺 ✍️ሐና ይመር
በልጅነታችን ምኑም ሳይገባን በጳጉሜን ሦስት ዝናሙን ጠበል ነው ብለን “ሩፋኤል አሳድገኝ" እያልን ተጠምቀን ነበር:: አሁን ስናድግና መጽሐፍ ቅዱስ ሲገባን ደግሞ ሩፋኤል ማለት የስሙ ትርጉም እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ማለት እንደሆነ ስናውቅ - ቅዱስ ሩፋኤል በቁስል ላይ የተሾመ መልአክ እንደሆነ ስናነብ - የቤተ ሳይዳን ውኃ ያናወጸው መልአክ እንደሆነ ስንረዳ ትናንት ባለማወቅ የተጠመቅነውን ጠበል በደስታ እንጠመቀዋለን:: ልጅ ሆናችሁ "ሩፋኤል አሳድገኝ" ያላችሁ ሁሉ ቅዱስ ሩፋኤልን ያዕቆብ ለቅዱስ ሚካኤል እንደሠጠው ስም "ከክፉ ነገር ሁሉ ያዳነኝ መልአክ" (ዘፍ. 48:16) ብላችሁ ለመጥራት ውለታ አለባችሁ:: በዚህ ወቅት የታመመ ሰውም ቢኖር የሩፋኤል ዓይነ…
Photo, posted without a caption
እንቆቅልህ ? እንቆቅልህ ምን አቅልሽ ሀገሬን አይተሀል የትኛዋ ሀገርሽ አንተ ሳትመጣ ድሮ የነበረቸው የድሮ ሰፈሬ ያልፈራረሰችው ታሪክ እንደታሪክ አኑራ የቆየችው እኔጃ ያቺ ያለማቸው ...... አዎ አውቀሀታል ያችን ነው የምልህ እንደው በመላኩ አይተሀት ታቃለህ ? ድሀ እንደልቡ ሰርቶ ሚኖርባት አንዳሁኑ ጊዜ ሰው የማይናቅብት ሁሉም እንደአቅሚቲ ወቶ ሚገባባት አይተሀታል ያቺ የሚስግኗን ሀገር? እኔ አላየዋትም ካለሆነ ሀገር ልስጥሽ? ሀገር ልስጥሽ አልከኝ😳 አስኪ ስጠኝ ብልህ የቱን ነው ምሰጠኝ ወንድም በወንድሙ የተነሳባትን በደም አሜኬላ የተናወጠችውን እህት በወንድሟ የተ…
ልጅነቴ ንፅህናዬ ማደጌ በቀረብኝ ልጅነቴን ሳስብ እንባዬ ይመጣል ተወልጄ ባደኩባት አከባቢ ማህበራዊ ሂወት የደራ ነው እና እኔ እራሴን ሀና መሆኔን ሳቅ ጭቃ እያቦካው ነው እኛ ቤት በስተቀኝ በኩል የነ መሀመድ ጊቢ አለ በግራ በኩል ደሞ የነሰጠኝ በነመሀመድ ጀርባና በነ ሰጠኝ ቤት አልፎ 2ለተኛው ጊቢ የጓደኞቼ ቤት ነው በነመሀመድ ቤት ጀርባ ያለው ጓደኛዬ አሁን ላይ በዛ ስሙ እንዲጠራ ባይፈልግም እኛ ድሮ "አቡጣሬ" እንለው ነበር የነሰጠኝ ቤትን አልፎ ያለው ጓድኛዬ ደሞ አቤል ይባላል ከሁለቱ ጋር የልጅነት ትዝታዬ ነው ግን የአቤልን ልንገራቹ አባሮሽ ሚባለው ጨዋታ ትዝ አላቹ ኣ እሱን ስንጫወት እንዲባርረን አቤል…
አዎ ለኔ ይኼ አይገባም! ጥሩ ሰው አይደለሁ ግን እግዚአብሔር ሁሌም ጥሩ ያደርግልኛል።የሆነ ነገር አልተሳካም ብዬ ሳዝን ከዛ የተሻለ ነገር ይሰጠኝና ያለፈው እንኳንም አልተሳካ እላለሁ።አመስጋኝ አይደለሁም ግን አታመሰግነኝም ብሎ እኔን መንከባከቡን የማያቆም አባት አለኝ🥹 አንዳንዴ ቁጭ ብዬ ሳስብ ምን ያህል ቢወደኝ ነው?ቆይ ምን አድርጌለት ነው?ማነው እንደ እግዚአብሔር እኔን ልጁን ሊወድ የሚችለው?እንዴት ባመሰግነው ነው ላደረገልኝ ነገር የምከፍለው?እላለሁ።አውቃለሁ ደካማ ነኝ ግን ደግሞ "ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ"🥰🥰 በምድር ላይ ሳለሁ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ስወድቅ የሚያነሳ ስደክም የሚያበረታ ስከፋ የሚያጽናና ብቻዬን የማይተወኝ አምላክ…
እነዚህን የመሰሉ አበባ ማግኘት ሲፈልጉ @ablakat12 lay yangrugn yalubet dres ametalew😍☺️☺️
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Hanayimer21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 2 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የሐና ይመር ግጥሞች” (@Hanayimer21), 228 subscribers as measured 2 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Hanayimer21.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.