7 Apr 2024, 05:02 UTC92 viewsread 11 August 2026 የተወደዳችሁ ዛሬ አንድ ቻናል ልጠቁማችሁ መንፈሳዊ ቻናል አይደለም ግን በክርስቲያኖች የተከፈተ ነው።
ይሄንን ቻናል የተለያዩ ዕቃዎች በonline የሚሸጭ ነው እናንተ የምትፈልጉት ማንኛውም እቃ በዚህ ቻናል ብታዝዙ እስካላችሁበት ቦታ በራሱ ትራንስፖርት ያቀርብላችኃል የምትፈልጉትን ዕቃ እዘዙ በፍጥነት ይደርሳችኃል ። የሚለቀቁት ዕቃዎች ለማየት እናንተም ጆይን አድርጉና የምትፈልነፈጉትን ዕቃ እዘዙ ለሌሎችም አበረታቱ። በቴሌግራም በቲክቶክ በፌስቡክ
Sona market online በማለት ታገኛላችሁ በቅርቡ ደግሞ ዌብሳይት ይኖረዋል ሼር አደርግላችኋለሁ ። ቻናሉም ይሄንን የሚሸጡት ክርስቲያኖች ናቸው ምንም ጥርጥር የለበትም ማለት ወሸት አይደለም
👉 https://…
Signed 𝑚𝑒𝑙𝑒
7 Apr 2024, 04:59 UTC34 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @SonaMarket7Photo
👑 ROLEX 👑
👑For men (የወንዶች ሠዐት )
👑 7A quality
👑 12 hr dial analog
👑 Metal chain
👑 Date working
👑 ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን (📬ወደ ክልል ከተሞች በፖስታ ቤት እንልካለን)
👑 Price 3,399 ብር
👑 Contact us 0777954755
Signed 𝑚𝑒𝑙𝑒
8 Feb 2024, 06:54 UTC34 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @THRONEOFGOD7
ት.ዘካርያስ 10
6 #ወድጃቸዋለሁና የይሁዳን ቤት #አበረታለሁ፥ የዮሴፍንም ቤት አድናለሁ፤ #አደላድላቸዋለሁም፤ እመልሳቸዋለሁ፤ እኔም አምላካቸው እግዚአብሔር ነኝና፥ እኔም እሰማቸዋለሁና #እንዳልጣልኋቸው_ይሆናሉ።
7 የኤፍሬምም ሰዎች እንደ #ኃያላን ይሆናሉ፥ ልባቸውም የወይን ጠጅ እንደ ጠጣ ሰው ደስ ይለዋል፤ ልጆቻቸውም አይተው ደስ ይላቸዋል፥ #ልባቸውም_በእግዚአብሔር_ሐሤት_ያደርጋል።
8 #ተቤዥቼአቸዋለሁና በፉጨት ጠርቼ እሰበስባቸዋለሁ፤ ቀድሞም በዝተው እንደ ነበሩ ይበዛሉ።
11 እርሱም በጭንቅ ባሕር ያልፋል፥ የባሕርንም #ሞገድ_ይመታል፥ የወንዙም ጥልቅ ሁሉ #ይደርቃል፤ የአሦርም ትዕቢት ይዋረዳል፥ የግብፅም በትረ መንግሥት ይርቃል።
12 በአምላካቸው …
Signed Messenger Nahom
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 30 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
17 Sept 2023, 12:34 UTC57 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @THRONEOFGOD7
✨✨✨✨ክፍል 3✨✨✨✨
✨ልጅነት መከራን አይፈራም✨
የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁልኝ የአባቴ ቅዱሳን ሰሞኑን በቃ ከእግዚአብሔር ልጅነት ውጭ ምንም እያሰብኩኝ እያሰላሰልኩኝም አይደለም።
🌟 ትላንት እንዳልኳችሁ እግዚአብሔር ምሳሌና መሪ እንዲሆነን በባህሪው ፍጹም እርሱን የሚመስለውን አንድያ #ልጁን_ምሳሌ_እንድናደርገውና_እንድንመስለው ለእኛ #ሰጥቶናል።
🌟 ትንሽም ግልጽ አድርጌ ወደ ሚቀጥለው ሀሳብ ልግባ፤ አንድያ ልጁን የምንመስለው በመለኮት ባህሪው አይደለም ማለትም በፈጣሪነቱ፣ ሁሉን ቻይና አዋቂነቱ፣ በሁሉም ቦታ መገኘቱን እኛ ልንመስለው አንችልም ሌላው ባህሪውን ግን መካፈል እንችላለን ልጅ እንደ #ልጅ_ከአባቱ_ባህሪንና_መልክን_ይካፈላል እኛም ከስጋና ከደም…
Signed Messenger Nahom
15 Sept 2023, 21:29 UTC38 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @THRONEOFGOD7
ነገ እንዲህ በሚል ሀሳብ እንከፋፈላለን:-
የእግዚአብሔር ልጆች ከሆንን እግዚአብሔር ምሳሌና መሪ እንዲሆነን አንድ በባህሪም በመለኮትነትም እርሱን የሚመስል በኩር ወንድም ሰጥቶናል። እርሱንም በመለኮት ሳይሆን በባህሪው እንድንመስለው ጠርቶናል! በሚል ሀሳብ እንከፋፈላለን ያው ሰፊ ነው ግን እንወያይበታለን።
የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችን ለመንፈሳችንና ለነፍሳችን በኋይል ሊገለጥልን ያስፈልገናል!
ተባረኩልኝ
ሰውም በቻላችሁት አቅም ጋብዙ የእግዚአብሔር ህልውና ከእናንተ ጋር ይሁን
Signed Messenger Nahom
15 Sept 2023, 12:08 UTC37 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @THRONEOFGOD7
✨✨✨✨ክፍል 2✨✨✨✨
✍ የምወዳችሁ በዚህ አመታችን እና በሚቀጥሉት የልጅነትን ክብር ህይወይ እያወራን ነው በጣም በሚደንቅ ሁኔታ ደግሞ እኔ #በጥልቀጥ ለመኖር #ማሰላሰልን #መፈለህን #ማድረግን ደግሞም #መሆንን እየተማርኩ ነው።
👉 ኡኡኡ እንደተሰጠን የልጅነት ክብር መኖርን ግን የመሰለ ታላቅ ነገር የለም።
👂ስሙኝማ ከዚህ ቀደም እግዚአብሔርን #አባ_አባት ብለን የምንጠራበት የልጅነት መንፈስ በፍጹም አልነበረንም በፍጹም። ያ ድፍረት ከኛ የራቀ ለእስራኤላውያን ብቻ የተሰጠ እነርሱም በውስጣቸው ባደረው መንፈስ ሳይሆን በተሰጣቸው ቃል ኪዳን ብቻ ነበር #አባት ብለው የሚጠሩት።
💎 አባታችን ግን በአዲሱ ኪዳን ከእኛ ጋር የልጅነትን ጉዳይ ያደረገው ስልጣን ከመስ…
Signed Messenger Nahom
12 Sept 2023, 09:11 UTC39 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @THRONEOFGOD7
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
☀️✨✨✨✨✨✨✨✨☀️
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ። የተወደዳችሁ! ይህ አመት በአዲስና በንጹህ ልብ የገባንበት ደግሞም የምንቀጥልበት ነው።
እኔ ግን ቢያንስ ከሁለት ሳምንት ጀምሮ በውስጤ የነበረውን ዛሬ ላጫውታችሁ፣ በእርግጥ ከ2 ሳምንት በፊት አይደለም የጀመረው እስካውን ካሳለፍኩት #መንፈሳዊ_ህይወት እና #ልምምድ_ተጨምቆ_የመጣ ነው።
🔥በዚህና በሚቀጥሉት አመታት የልጅነቴን ክብር የምኖርበት ደግሞም የምንኖርበት ነው!!🔥 2016, 2017, 2018........
ታውቃላችሁ ክርስትና የሚለየው #ልጅነት ጋር ነው። ምክንያቱም ኢየሱስ ሲናገት #ካልተወለድክ ብሎ ይናገራል፣ የሰማይን እንኳን ህይወት የምናየው #በመወለድ ነው። ስለዚህ…
Signed Messenger Nahom
8 Sept 2023, 08:44 UTC36 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @THRONEOFGOD7
https://youtu.be/tNezK4xqXxw?si=wjXvSdhqiUn9WKHv
Signed Messenger Nahom
6 Sept 2023, 08:23 UTC41 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @THRONEOFGOD7
አባቴ
በደምህ ላብ በመስልህ ሞት፣
እኔን ልታድን ከዘላለም ሞት፣
ራስህን ሰተኸኛል ለክብርህ እንድሆን፤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም በተራዬ ልኑር ለደስታህ
በስቃይህ ፋንታ ለየው ያንተን ደስታ
🙏 በዘመኔ ሁሉ ልኑርልህ ለደስታህ🙏
SHARE🌍 SHARE🌍 #JOIN👇
@THRONEOFGOD7 🔥🔥
ዳንኤል 7
⁹ ... ዙፋኑም #የእሳት ነበልባል ነበረ፥ መንኰራኵሮቹም የሚነድድ #እሳት ነበሩ።
¹⁰ #የእሳትም_ፈሳሽ ከፊቱ(HIS PRESENCE) #ይፈልቅና_ይወጣ ነበር፤..
@THRONEOFGOD7 🔥🔥
Signed Messenger Nahom
6 Sept 2023, 07:46 UTC41 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @THRONEOFGOD7
“ስለዚህም #በጨለማ_የተሰወረውን ደግሞ ወደ #ብርሃን_የሚያወጣ የልብንም ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች #አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም #ለእያንዳንዱ_ምስጋናው_ከእግዚአብሔር_ዘንድ_ይሆናል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 4፥5
💎 ምስጋናችን ከአምላካችን ዘንድ ይሆንልናል!
Signed Messenger Nahom
5 Sept 2023, 08:42 UTC41 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @THRONEOFGOD7
የእግዚአብሔር ልጆች ነን!
አምልኮ አንፈልግም
ክብር አንፈልግም
ተከታይ አንፈልግም
እኛን የሚሰብክ አንፈልግም
ይህ ሁሉ የሚገባው አለና፣ እኛም በእርሱ ቅድስና ያገኘን ነንና።
ነገር ግን እኔ ምን እንደምል ታውቃላችሁ? በእያንዳንዷ እርምጇዬ ላገለግለው እፈልጋለሁ። የእርሱም እስረኛ መሆንን!
የሰማይ አምላክ ልጅ መሆናችን በምድር ሁሉ ይገለጥ!
በልጅ ፊት ባሪያ ስልጣን የለውምና
አለም ባሪያ ነው
ሰይጣን ባሪያ ነው
በሽታና ሞት ባሪያ ናቸው
💎 ኢየሱሳችን ግን የሁሉ ጌታ ነው የኛም አባት ነው። ሌላው ለእርሱ የሚገዛ ነው።
የልጅነታችን ክብር ለአባታችን በተገዙት ሁሉ ላይ ይገለጥ🙏😭!
SHARE🌍 SHARE🌍 #JOIN👇
@THRONEOFGOD7 🔥🔥
…
Signed Messenger Nahom
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Hallellujha. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.