21 Sept 2023, 20:10 UTC351 views2 reactionsread 8 August 2026 ለኢማሙ መሕዲ ምን እናስረክብ? ደካማውን እና ወርዶ ተዋርዶ የሚኖረውን ኡማ? ወይስ ጉዞውን በትግል የጀመረ ጀግና ኡማ?
ሙስሊም ከሆንክ ወይም ከሆንሽ ይህ ነገር የግድ ያስፈልግሻል ያስፈልግሃል። በሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም በመላው አለም ላይ ያሉ የሙስሊሞች ስቃይና እንግልት እንዴት እንደሆነ ታውቃለህ ታውቂያለሽ? በምዕራባውያን እንዲሁም በኩፋር የበላይነት ፈረንሳይ፣ ስዌደን፣ አሜሪካ እንዲሁም ሌሎች ሀገራቶች ሙስሊሙ ተረግጦና ተዋርዶ እየኖረ ነው። ለዚህ ችግር መንስኤ ኩፋሮች ቢሆኑም መፍትሄው ደሞ ራሱ ሙስሊሙ አካል መሆን አለበት። ለዚህም ነው በተለያዩ ቦታዎች የአላህ ወታደሮች ሙጃሂዶች ነፍሳቸውን ሰውተው ለኔና ለአንተ ክብር የአላህን ህግጋት ከፍ ለማ…
❤2
28 Jul 2023, 05:41 UTC211 views0 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1Video
በ አንድ ቀን ፆም የአመት ወንጀልህ/ሽ ይማራል!!!
ሱብሃነሏህ አላህ ይቀበልህ! ይቀበልሽ!
28 Jul 2023, 05:41 UTC163 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1Voice message
ትንሽ ሰዓታት በመፆማችን ብቻ አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳን እናገኛለን በዱንያም ስናፈጥር ረሃቡ ጥማቱ ሲወገድ እንደሰታለን ምንዳችን ግን አላህ ጋር እንዳለ ነው
የአሹራ ቀን አላህ ሙሳን ከፊርዓውን ነፃ ያወጣበት ቀን ነው ነብያችንﷺ ይህን ቀን መፆምን በጣም ይጠባበቁት ነበር🌱"
#ابن_عثيمين #ابن_باز #صالح_الفوزان #الالباني 🎤".
27 Jul 2023, 20:03 UTC146 views3 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1
የዕውቀት ፈላጊ ተማሪው ይህን ሀዲስ በሸይኽ አብዱረዛቅ አል-በድር ላይ በሚቀራበት ወቅት በሀዲሱ ተመስጦ ዕልቅሻውን መቆጣጠር አልቻለም!
ያ አሏህ ሀዲሱ በጣም ልብን ይነካል ወሏህ
ዕውቀት ፍለጋ የአሏህን ዲን ለመማር መሰባሰብ፣ አሏህን ለማውሳት መሰባሰብ ትልቅ ትሩፋት ነው ያለው
አሏህ ይወፍቀን!
ይህን የሚያስለቅስ የነብያችን ሀዲስ በግርድፉ ልተርጉምላችሁ
ለአሏህ በየመንገዱ የሚጓዙ እሱ የሚወሳበትን፣የሚዘከርበትን ቦታ የሚፈልጉ እና የሚቀማመጡ መላኢካዎች አሉት አሏህን የሚያወሱ ሰዎችን ባገኙ ጊዜ እርስበርሳቸው ይጠራራሉ ኑ....! የምትፈልጉት ጉዳይ እዚህ ነው ይባባላሉ ከዚያም በክንፋቸው ሰማይ እስኪደርሱ ድረስ ያካብቧቸዋል
ወደ አሏህም ሄደው አሏህም …
👍3
27 Jul 2023, 20:03 UTC118 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1Video
طالب لم يمتلك نفسه عند قراءته لهذا الحديث في صحيح البخاري ومسلم مع الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
24 May 2023, 11:42 UTC185 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1
✨👑 ኢስላም ለሴት ልጅ ከሰጣት ክብር በጥቂቱ…
⚜ ባል ሚስት ያለችው ሆኖ ዝሙት ከፈፀመ ተወግሮ ይገደላል
⚜ለሁለተኛ ጊዜ አግብቶ በሚስቶቹ መካከል ፍትሐዊ ካልሆነ የቂያማ እለት ጎኑ የተዘነበለ ሁኖ ይቀሰቀሳል
⚜መኽር ሊሰጣት ቃል ገብቶ ቃሉን ያፈረሰ እንደሆነ እንደ ሌባ ይቆጠራል
⚜ከፈታትም ከሰጣት ነገር ምንም መልሶ መውሰድ አይፈቀድለትም
⚜አላህ የደነገገላትን የውርስ ድርሻዋን የወሰደ የአላህን ድንበር አልፏል … የአላህንም ድንበር ያለፈ በእርግጥ ራሱን በድሏል
⚜ ባሏ ከአራት ወራት በላይ የተለያት ከሆነ ፍቺ የመጠየቅ መብት አላት
⚜የጠላት እንደሆነ አላህ እንዲታገስ አዞታል…
{وَعَاشِرُوهُنَّ بِٱلْمَعْرُوفِ ۚ فَإِن كَرِ…
22 May 2023, 18:09 UTC124 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
የልብ ጉዞ
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
ክፍል አራት
3ተኛው ልብ
ሙት ልብ ነው ።
የህያው ልብ ተቃራኒ ነው። ውስጡ ህይወት የሌለበት የዚህ ልብ ባለቤት አምላኩን አያውቅም ፡ ያዘዘውን አይተገብርም፡በስሜት ስካር እንደኖረ፡ ምኞትን እንዳመለከ ይኖራል
👉♦️ ሲወድ ለስሜቱ ሲል ይወዳል
👉♦️ ሲጠላም ለጥቅሙ ሲል ይጠላል
👉♦️ የሚሰጠው ለዝና ሚለፋው ለካዝና
🌳የዚህን ልብ ባለቤት መወዳጀት ህመም ነው፣ አብሮ መቀመጡ መጥፊያ ነው
አላህ ይህንን ቀልብ ሲገልፀው ፤
«ثم قست قلوبهم من بعد ذلك فهي كالحجارة أو أشد قسوة..» الآية
ትርጉም:
"ከዚያም ከዚህ በኋላ ልቦቻችሁ ደረቁ…
20 May 2023, 18:13 UTC106 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
የልብ ጉዞ
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
ክፍል ሶስት
2ተኛው ልብ ፥
የታመመ ልብ
ይህ ህይወት አለው ነገር ግን እርሱ ውስጥ በሽታ አለበት ። ከበሽታውና ከጤንነቱ ያሸነፈ እርሱን ይወርሰዋል። መልአክ ደረጃ ይደርስና በበሽታው ምክኒያት ወደ እንስሳዊ ባህሪው ይመለሳል ።
👉ሁለት ተጣሪዎች አሉት ።
♦️ ወደ ቅርቢቱ ዱንያ የሚጣራ እና
ለሁለቱም ሀገር ስኬት የሚጣራ
♦️ ወደ ሰላምና መረጋጋት ይጓዝና ጥመትም ይወሰውሰዋል
♦️ ማምታቻዎች ያወዛግቡታል
♦️ አላህን በመሀይምነት ላይ ሆኖ ያመልከዋል
🌳የዚህ ልብ ባለቤት ሰላምና መረጋጋት አይኖረውም በአላህም ላይ ያለው እምነት ጥርጣሬ ላይ ይወድቃ…
20 May 2023, 12:22 UTC87 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1Video
👆ይህ ሩሲያዊ ህፃን ዓረብኛ ቋንቋ ምንም አያውቅም። ግን በሺሻን የቁርኣን ውድድር ላይ እንዴት እንደሚቀራ ተመልከቱ!!
♻️ ታላቁ የቁርአን ሊቅ ዶክተር አይመን ሩሽዲ ሱወይድ በሁኔታው በጣም ተደንቀው እንመለከታለን።
#ቁርኣንን ላለመማር ምን አገደህ?⁉️
https://t.me/tolehaahmed
15 May 2023, 23:02 UTC173 viewsread 8 August 2026 File
ሒዳያ እና አላህ በሚወደው መንገድ ላይ መፅናት
ክፍል 1
🎙 በሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
በወልቂጤ ጉብሬ ላይ የተደረገ ሙሀደራ
https://t.me/tolehaahmed
15 May 2023, 02:57 UTC91 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
የልብ ጉዞ
⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️ ⛅️ ⛅️⛅️
👉ልብ መሪ ነው ሌሎች የሰውነት ክፍሎቻችን ተመሪዎችና ፈፃሚዎች ናቸው
👉 "አላ! አዋጅ! የሰው ልጆች ሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች ። እርሷ ከተስተካከለች ሙሉ አካል ይስተካከላል እርሷ ከተበላሸች ሙሉ አካል ይበላሻል
አላ! አዋጅ! እርሷ ቀልብ(ልብ ) ናት።"ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
👉ይህችን ልባችንን ካስተካከልን ስኬትን የምናገኝባት ከሆነ ወደ መስተካከያው መንገድ ልንጓዝ ይገባል
👇ኑ ልባችንን እናንፅ
.ተከተሉኝ
.
.
.
.
.ይቀጥላል
Join @tolehaahmed
14 May 2023, 07:26 UTC108 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @tolehaahmed1
ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም ከደቂቃዎች በኋላ ሙሐደራቸውን የሚጀምሩ ይሆናል
ይከታተሉ
ሌሎችም ሼር❕
https://t.me/tolehaahmed?livestream=f9f17b811a345e9da9
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Halalposts. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.