Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ኢትዮ ጥበብ

Channel

ኢትዮ ጥበብ

@Hagerenga

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

1subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001473417545
TypeChannel
Username@Hagerenga
Descriptionሰላም ውድ የ ቻናላችን ተከታታዮች በዚህ ቻናል ውስጥ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎችን ያገኙበታል
CreatedBetween 1 April 2019 and 30 September 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded14 August 2026
Last confirmed live15 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/Hagerenga

Growth

16 August 2026 — 1 subscribers14 August 2026 — 1 subscribers6 August 202614 August 2026
2 measurements spanning 8 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
14 Aug 2026, 18:031no change
6 Aug 2026, 20:001first reading

Engagement

20 posts held, back to 18 November 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 2 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

2 May 2022, 09:56 UTC96 viewsread 14 August 2026

#ኢትዮጽያ.... አልሀምዱሊላሂ ፣ ታቦታችን ወጣ እሰይ እመቤቴ ፣ ረመዳን መጣ ✍ብሩክዛራሙ

28 Apr 2022, 04:49 UTC104 viewsread 14 August 2026

በ30 ዲናር ይሁዳ ቢሸጠው ለፃድቅ አይደለም ለኃጥእ የሞተው የሰማዩ ንጉስ ከፍቅሩ ብዛት ነው ከዙፋኑ ወርዶ መስቀል ላይ የዋለው የቀራንዮ በግ የግብፅ ስደተኛ ስለ ስዎች ፍቅር ሞቶልናል ለኛ አቤቱ በትንሳኤው ዘመን በንስሃ ያንፃን እንደ ቸርነቱ መንግስቱን ያውርሰን ግን ለኔ ይሁዳ ነሽ አንቺ የሸጥሽኝ በምንም ለጲላጦስ ሳይሆን ዳረግሽኝ ለህመም ግን እኔ በናፍቆትሽ ብዛት በጣም ብሰቃይም ቀራንዮ አልውልም ላንቺ ስል አልሞትም ፍስኩም ይቅርብሽ ፇሚ ሁኝ ሁሌም። Dagm @Hagerenga

24 Apr 2022, 07:10 UTC81 viewsread 14 August 2026

በ ፍቅሩ ፍቅርን ሰጠን በ ምህረቱም አዳነን ስለ ትህትናው ዝቅ አለልን ስለ እኛ ሞትን ቀመሳት! ድል ነሳትም!! መልካም የመልካም ቀናት መነሻ መልካም ቀን ይሁንልን 🕊.. 🗣 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ 👥በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ 🗣 አሰሮ ለሰይጣን፤ 👥 አግዐዞ ለአዳም፤ 🗣 ሠላም፤ 👥 እምይዕዜሰ፤ 🗣 ኮነ፤ 👥 ፍስሐ ወሠላም። 🌿 እንኳን አደረሳችሁ ✨ 🌿 @Hagerenga

23 Apr 2022, 19:37 UTC64 viewsread 14 August 2026

✍ ሳልፆም ሊፈሰክ ነው መንፈሳዊ ግጥም አይ የኔ ነገር ! እርግጥ አልበላሁም ስጋም ሆነ ቅቤ አልፆም አለኝ እንጂ አመፀኛ ልቤ ካምናና ካቻምና የዘንድሮ ብሶ መላ ማንነቴ በሀጢያት ተለውሶ ስዋሽ ስቀጥፍ ህግን ስተላለፍ ስሰድብ ሳደማ የሰው ስጋ ሳማ ባይኔ ሳመነዝር የሰው ሰው ሳማትር ገላዬን ሳራቁት አዳምን/ሔዋንን ሳሳስት ስረሳ ስቃይህን መስቀል ህማምህን ያን ሁሉ ግርፋት ነብሴ ሳያስጨንቃት አይ እኔ በሀሰት ስመሰክር በሀጢያት ስዳክር ለማይሞላ ኑሮ ሳልሻል ዘንድሮ ፆሙ ተጋመሰ ጊዜው ተጋመሰ ጌታ ሆይ አቤቱ አስበኝ ለንሰሀ አብቃኝ እስቲ የቀረውን ለበረከት በለው አመፀኛ ልቤ ፆምህን ይፁመው ከደጀ ሰላሙ ከካህኑ እግር ስር ንስሀዬን ልውሰድ ስ

22 Apr 2022, 17:56 UTC56 viewsread 14 August 2026

ለማርያም እርም የላትም [ ኤልያስ ሽታኹን ] . . ልጅ ሰቀልን ሰው አደፈ በእናቲቱ ሰይፍ አለፈ። እናት ሆና ያውም ማርያም ልጇ ደግሞ ከአርያም። ሀዘን ሰማይ ተደፋባት ሰማይ ልጇ ተገፋባት። ማንስ ቢሆን ለርሷ ምንስ ቢሆን ለርሷ ተስፋና ውጥኗን ለዘላለም ሰጥታው "ልጄ ልጄ" አለች ከእቅፏ ብታጣው። ልጄ ልጄ ቀራንዩ ደጁ የተሰቀለበት የጌታ ደምና የእናት ዕንባ አለበት። : ለብቻ ሞት የለም ለብቻ ስቅላት የእናቲቱን ችንካር ማንም አላየላት። ባጠባችው ተሰደደች ባሳደገች ተሰደበች እምቢኝ አሏት እሺ ባለች ሀዘን መስቀል ተሸከመች። እናት ሆና ያውም ማርያም ልጇ ደግሞ ከአርያም። : ትንቢቷን ያነበበችው "

22 Apr 2022, 16:00 UTC47 viewsread 14 August 2026

ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም በዓል

20 Apr 2022, 18:18 UTC57 viewsread 14 August 2026

#ሕማማት ¹ ሰው ላጣ ሰውነት ፊት የነሳህ ጌታ ጀርባውን ከሰጠህ ምን ጎደለኝ ልትል ምንስ አመለጠህ? ሰው ጀርባውን ሰጠኝ አትበለኝ ፊት ነሳኝ በረባው ባልረባው ከፊቱ የባሰ ጀርባህ አለ ጀርባው አምላክ ፊት ለነሳው ሀጥያት ነው? ድፍረቴ? መንገዴ? ወይስ አኮረፈኝ? በሊሞላኝ አለም በቃ ምን ተረፈኝ? ብሉይ በቃኝ ሀዲስ ገባኝ መውጫውስ ያው.. መግቢያው ጠፋኝ! ቅን የሰው ልጅ ይገረፋል ደሙ ይጎርፋል አራጅ ልጁ ሺህ ቢገርፈው ተገረምኩኝ በህመሙ ሞቴን ባልፈው . . ያ ጴጥሮስ ያ ምስኪን በግ በተኩላ ለምድ ክህደት ሲገልጥ አላውቀውም አላውቀውም አላውቀውም ዶሮ ጮኸ ሊገ፞ፉት ነው ወዴት ያምልጥ? (ቀን ቆጠርኩኝ በከንፈሬ) . አቤት ከንፈር.. በይሁዳ አንዴ ሲስም

9 Apr 2022, 16:55 UTC66 viewsread 14 August 2026

ይድረስ ለተደራሲ.. እኛ ደራሲዎች ማለት ገጣሚዎች የምንፅፈው ግጥም ቢሆንም ከልብ በግልፅ አስፍረነው አልያ በውስብስብ ጊዚያዊ ሃሳብ ነው እለታዊ ውጥን ጠሃይቱ ስትጠልቅ ሊረሳ የሚችል እግዝፈን ስናከብር ኩራት ከያዛቹ በቀለኛ ናቸው የደራሲ እጆቹ። : እናም አሜን በሉ ይሻላል መርሃባ ቃላት ይተኩሳል ገጣሚ ሲያነባ አለዚያ ውዳሴን ችረን ከተቸልን ጦር እናረጋለን አሹለን ፊደልን፡፡ ዳዊት ጥኡማይ

7 Apr 2022, 18:36 UTC60 viewsread 14 August 2026

ጠንከር በል! አንዳንዴ የዋንጫ ቡድን ይሸነፋል፤ ጀግና ተደብቆ ያለቅሳል፤ ብርቱ ሰው ይዝላል፤ ጎበዝ ሰው ይሰንፋል፤ አንዳንዴ የማይሆነው ሁሉ ይሆናል። የመሸነፍ ስሜት እንዲሰማህ የሚያደርጉ ከባድ ጊዜያት ይመጣሉ ግን ለዘላለም አይዘልቁም፤ የመጡት ሊያፉ ነው። ወዳጄ ብቻህን አይደለህም ሁሌም ሲስቅ የምታየው ሰው አንዳንዴ እንዳንተ ይደክማል። ሁሉም ያልፋል፤ ጠንከር በል!

7 Apr 2022, 18:30 UTC52 viewsread 14 August 2026

ልትወደኝ ነው መሠል... --** ጠላትህን ፥ ውደድ ይላል፤ ቅዱስ ጌታ እያለች ስትነግረኝ፤ ስትሠብከኝ ሠንብታ ስብከቷን አምኜ፤ ወድሻለሁ ብላት ፥ በ ሠው ፊት አቅላኝ፤ ልትወደኝ ነው መሠል ፥ ጠልታኝ ሄደች ጥላኝ። #በMeek 1012

5 Mar 2022, 16:21 UTC75 viewsread 14 August 2026
Forwarded from @creativ_hub

መርቆሬዎስ ጻዲቅ እስኪታዘዝ ሎቱ በአርምሞ ጸኑ እስከ ዕለተ ሞቱ መደናቆር በዝቶ ሀገር ተቃጠለ መናገርን እንጂ ዝምታን ማን ቻለ?

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Hagerenga. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ኢትዮ ጥበብ” (@Hagerenga), 1 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Hagerenga.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.