7 May 2026, 15:41 UTC14 views1 reactionsread 24 August 2026 Photo
አፋልጉን‼
ሼር በማድረግ ይተባበሩን
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ስሙ ነቢል ዑመር ይባላል። የሚኖረው ቀበሌ 14 ሰለፍያ መስጂድ አካባቢ ሲሆን እድሜዉ 9 ነዉ።
ረቡዕ በ28/08/2018 መግሪብ ሰላት ከ11 ዓመት ከጓደኛው ጋር መስጂድ ሂደው እስካሁን አልተመለሱም። ቀይ ሹራብ እና ጥቁር ሱሪ ነበር የለበሰው።
ያያው ወይም ያለበትን የሚያውቅ በዚህ ስልክ ቁጥር እንዲያሳውቀን እንጠይቃለን
📲+0921289066
አፋልጉን!
ሼር በማድረግ ይተባበሩን
💔1
22 Jan 2026, 17:13 UTC44 views1 reactionsread 24 August 2026 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ🥰
hub islamic channal ላይ ያለዉን ብዙ ሰዉ ጆይን የማስደረግ ዉድድር
እንዳሸነፍ ጆይን በማለት ይተባበሩኝ😊
ባረከላህ ፊኩን🤍
https://t.me/+6-ygHpw41gcyMWRk
❤1
18 Jan 2026, 03:25 UTC40 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @sekina_thoughts
አልችልም ስል ያስጀመረኝ ፤
ደከመኝ ስል ያስቀጠለኝ ፤
በድካሜ አቅም የሆነኝ አንድ እርሱ አላህ ብቻ ነው 🥹❤️🩹
16 Jan 2026, 07:48 UTC45 views2 reactionsread 24 August 2026 መከራ ላይ ሆኜ ታግሼ ማልፍበት
በሰዉ ተበድዬ ዋጥ ማደርግበት
በቀልን እየተዉኩ የምመለስበት
ይሁን ብዬ የምተዉ ሁሉንም ባለበት
ቃልህን ይዤ ነዉ አልዋሽም የእዉነት
የአሳማሪን ምንዳ አልጥልም በጭራሽ
ብለህ ነግረህናል ብትሆን እንኳን ብጣሽ
ሁሉንም ባንተ እጆች መሆኑን ካወኩኝ
ለምን በቀል ልሻ ምንስ አስጨነቀኝ
ቃልህ ምርኩዜ ነዉ በቃልህ አብቃቃኝ ❤️🩹
💯2
14 Jan 2026, 03:39 UTC38 views2 reactionsread 24 August 2026 ሁሉም ይለወጣል በአበባ ይተካል
ሸክሙም ቀንበሩም ዘንበል ይሉልኛል
ድንግዝ ግዝ ቀናቶች ችክ እንዳሉ አይቀሩም
አምናለሁኝ እኮ በኔ ላይ ይሆናል
ፍጹም የማይሆነዉ !
እኔን የጨነቀኝ እንዴት አድርጌ ነዉ የማመሰግነዉ ?
🔥2
11 Jan 2026, 05:16 UTC37 views3 reactionsread 24 August 2026 አገኘዉ ብሎ ቀልቡ ማይጠፋ
አጣሁኝ ብሎ የማይከፋ
እንድሆን አርጎ ጌትዬዉ ካጨኝ
ብኖር ሸጋ ነዉ ብሞት አይቆጨኝ
🔥2🥰1
5 Jan 2026, 15:58 UTC31 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @sekina_thoughts
ጨለማ ባይኖር ጨረቃን እንደማናያት ሁሉ፣
ችግሮቻችን ባይኖሩ የአላህን ረህመት ባልተረዳን ነበር!
🖤
26 Dec 2025, 07:26 UTC40 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @sekina_thoughts
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ጁምዓ ነው በሰለዋት አድምቁት🫶
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد❤️
24 Dec 2025, 11:38 UTC50 viewsread 24 August 2026 ሁለት ጊዜ ነው የዶሮ ልደት
አንድም በዕንቁላሉ አንድም በጫጩት
የእንቁላሉ ልደት አስተማማኝ አይደለም የሚፈልገውን ሙቀት ጥንካሬ ጥንቃቄ እና ትዕግስት ካላገኘ የጫጩትነት ልደቱን ሳያከብር እና ነገውን ሳያይ በአውሬዎች ተበልቶ በሞት ይረዳል.....ነገር ግን እነዚህን ሁሉ ተቋቅሞ በእናቱ እቅፍ ከቆየ እና ከታገሰ ዳግመኛ ውልደትን....ዳግመኛ መኖርን ያያል...
በዕንቁላሉ ልደትህ ብቻ ደስተኛ አትሁን.... ቅርፊትህ ስለተሰነጠቀ እና ስለተጎዳህም አለቀልኝ ብለህ እጅ አትስጥ🥀
ተቋቅመህ እለፈው ...ከገባህበት ችግር እና ጨለማ ሁሉ በምትተማመነው ፈጣሪህ ተከልለህ እና ራስህን አጠንክረህ እለፈው ....የዛን ጊዜ ቅርፊቱን ሰብረህ ለዘመነ ጫጩት ልደትህ ትበ…
29 Nov 2025, 07:20 UTC53 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @sekina_thoughts
በጥበቡ አንድን በር ይዘጋ እና በእዝነቱ ሺ በርን ይከፍትልናል❤️🩹
يا الله 🥺
27 Nov 2025, 04:25 UTC55 views2 reactionsread 24 August 2026 Forwarded from @sekina_thoughts
ሲምርህ ወንጀልህን አያስታውስህም ሲቀበልህ እስካሁን ለምን ዘገየህ አይልህም ሲሰጥህ በጭራሽ አይመፃደቅብህም ብትሸሸው እንኳን በጭራሽ አይርቅህም🥹❤️
አላህ❤️
💯2
26 Nov 2025, 03:57 UTC61 viewsread 24 August 2026 Forwarded from @sekina_thoughts
እነዛ ከالله በቀር ሰው የላወቃቸው
ስብራቶች ሁሉ በ الله ፍቃድ ይጠገናሉ
ቀናቸውን ጠብቀው ነፃነታቸውን ያውጃሉ
ብቻ ትንሽ صبر
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Hafu_post. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.