Habeshan Initiate የሀበሻ ሀሳቦች pinned «"በጎ አመለካከትን ማዳበር" ለህፃናት ቀይ ፣ ቢጫ ፣ ሰማያዊና አረንጓዴ ባሉኖችን (ፊኛዎች) ከሌሎች ቀለማት ጋር በማሰባጠር በተገቢ ዋጋ እየሸጠ የሚተዳደር አንድ ግለሰብ ነበር። ሰውዬው ንግዱ ቀዝቀዝ ሲልበት አንድን ባሉን ሂልዬም ጋዝ በመሙላት ወደ ሰማይ ይለቀዋል። ህፃናቱ ይህንን ሲያዩ ተመሳሳይ ባሉን እንዲኖራቸው በመጓጓት እርሱ ዘንድ መጥተው ይገዙታል። ያን ጊዜ ገበያው ተመልሶ ሞቅ ፣ ሞቅ ይልለታል።…»

Channel
Habeshan Initiate የሀበሻ ሀሳቦች
@Habeshan_Initiate
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
42subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001207926759 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Habeshan_Initiate |
| Created | Between 1 March 2018 and 9 January 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 7 October 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 7 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Habeshan_Initiate |
Topic
Other / unclassifiable — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 7 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 42% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 7 Oct 2026, 02:58 | 42 | -1 |
| 10 Aug 2026, 16:16 | 43 | no change |
| 6 Aug 2026, 13:27 | 43 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 9 January 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 22 October 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
"በጎ አመለካከትን ማዳበር" ለህፃናት ቀይ ፣ ቢጫ ፣ ሰማያዊና አረንጓዴ ባሉኖችን (ፊኛዎች) ከሌሎች ቀለማት ጋር በማሰባጠር በተገቢ ዋጋ እየሸጠ የሚተዳደር አንድ ግለሰብ ነበር። ሰውዬው ንግዱ ቀዝቀዝ ሲልበት አንድን ባሉን ሂልዬም ጋዝ በመሙላት ወደ ሰማይ ይለቀዋል። ህፃናቱ ይህንን ሲያዩ ተመሳሳይ ባሉን እንዲኖራቸው በመጓጓት እርሱ ዘንድ መጥተው ይገዙታል። ያን ጊዜ ገበያው ተመልሶ ሞቅ ፣ ሞቅ ይልለታል። አንድ ቀን ባሉን ሻጩ ልብሱ ከዃላው በኩል ሲጎተት ተሰምቶት ሲዞር፤ ከጀርባው ቆሞ የነበረ ህፃን ልጅ "ለመሆኑ ጥቁር ባሉንም እንደሌሎቹ በአየር ላይ መንሳፈፍ ይችላል?" ሲል ጠየቀው። ነጋዴው በህፃኑ ጥያቄ ሳቅ ብሎ "ልጄ የማንኛውም ባሉን መንሳፈፍ አለ…
የልብህን ቁስል ትተው የደረትህን ንቅሳት ያደንቃሉ፤ ጫማ ስለሌለህ እግርህ አይታይም ፤ የጭንቅላትህን ዋጋ በኮፍያክ ይተምኑሀል ፤ መከራ ተሸክሞ ሲኖር ያላዩት ትከሻ ኮት ሲለብስ ያጨበጭቡለታል፤ ታሪክህን ጨርቅህ ላይ ስምህን ልብስህ ላይ ለማንበብ ይሽቀዳደማሉ። እኔ ትንሽነቴን አልረሳም ማወቄም አያመፃድቀኝም። ጀግና ማለት ታግሎ የጣለ ሣይሆን ታግሎ ያለፈ ነው። ሁሌም ቢሆን እራስህን ተመልከት። የምትወድቀው ሌላውን ለመጣል የሞከርክ ቀን ነው። ልትጥለው የሞከርከው ሰው ግን ገልብጦህ ከላይ ሆኖ ታገኘዋለህ። ሁሉንም በገንዘብ እገዛዋለው ብለህ አታስብ በገንዘብ የምትገዛው ርካሹን ነገር እንጂ ውድ ነገሮች የዋጋ ተመን የላቸውም። @habeshan_initiate @…
በሌሎች ስኬት አትቅና! “ቅንአት (jealousy) ሲብራራ፣ አንተ ያለህን ነገር ወስጄ የእኔ ማድረግ እፈልጋለሁ የማለት ስሜት ሲሆን፣ ይህ ቅንአት መራራነት (resentment) ሲጨመርበት፣ አንተ ያለህን ነገር የእኔ ማድረግ እፈልጋለሁ፣ አንተ ደግሞ ምንም ነገር እንዲኖርህ አልፈልግም ወደሚለው ከረር ያለ ስሜት ይሻገራል . . . ወደመራራነት የተሸጋገረ ቅንአት ፍትህ እንደጎደለ ከማሰብ ሊመጣ እንደሚችልና ከዚያም ባሻገር በውስጣችን ከተደበቀ በራስ ያለመተማመንና የዝቅተኝት ስሜት ሊነሳ ይችላል፡፡ በሕይወትህ ከሌሎች የምትሻልበት ነገር እንዳለህ ሁሉ ሌሎች ሰዎች ከአንተ የሚሻሉበት ነገር እንዳለም አምነህ ተቀበል፡፡ ይህንን አመለካከት ከመብለጥና ከመበለጥ ስሜት…
ፊት ለፊት ትይዩ የተገነቡ ሁለት ቤቶች አሉ ። በሁለቱ ቤቶች ጣሪያዎች ላይ ደግሞ የእግር መርገጫ ስፋት ብቻ ያለው የጣውላ መረማመጃ ድልድይ ቢጋደምና በላዩ ላይ ተራምዳችሁ ከአንዱ ጣርያ ወደሌላው እንድትሻገሩ ብትጠየቁ ፈቃደኛ ላትሆኑ ትችላላችሁ ። ይኸው ጣውላ መሬት ላይ ተጋድሞላችሁ እንድትራመዱበት ብትጠየቁ ግን ህፃን ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ሳይባል ፣ ሁላችሁም ሳትወድቁ ትራመዱበታላችሁ ። የጣውላ መረማመጃው ያው ነው ፤ እናንተም ያው እናንተው ናችሁ ፤ ታድያ ጣውላው በቤቶቹ ጣሪያዎች ላይ በተጋደመ ጊዜ እንድትራመዱበት ስትጠየቁ ለምን እምቢ አላችሁ? መሬት ላይ በተደጋጋሚ ጊዜ ብዙ ሰዎች ሳይወድቁ ተረማምደውበታል ። ታድያ ችግሩ ምንድን ነው? ችግሩ ያለው ሌ…
አንድ ሊቅ ተጠየቀ :- ~ ማነው ብልህ ? ቢሉት . . . ከእያንዳንዱ ሰው ሊማር የሚችል ~ ማነው ጠንካራ ሰው ? ቢሉት . . . ስሜቱን የሚቆጣጠር , ~ ማነው ሀብታም ? ቢሉት . . . በቃኝን የሚያውቅ , ~ ማነው የተከበረ ሰው ? ቢሉት . . . ሰውን የሚያከብር , ~ ማነው ቶሎ ነገር የሚገባው ? ቢሉት . . . በትዕግስት ሰውን የሚያደምጥ ሰው @habeshan_initiate @habeshan_initiate @habeshan_initiate Join በማድረግ የዚህ ቻናል ቤተሠብ ይሁኑ!!! Share በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ!!!
ምክር >ስለ ገንዘብ - በድሃ ፊት አትናገር! >ስለ ጤንነትህ - ህመምተኛ ፊት አታውራ! >ስለ ጥንካሬህ - ደካሞች ፊት አትናገር! >ስለ ደስታህ - በተከፋ ሰው ፊር አታውራ! >ስለ ነጻነትህ - እስረኞች ፊት አትናገር! >ስለ ልጆችህ - መሃን ፊት አታውራ! >ስለ እናት እና አባትህ - ወላጅ አልባ ሰዎች ፊት አትናገር! ምክንያቱም ቁስሎቻቸውን ከበፊቱ በበለጠ እንዲቆስል እና እንዲደማ ምክንያት ትሆናለህና። ለምትሰጠው ነገር ሁሉ ትንሽ ፈገግ በል ከልብህም ደስታን ጨምርበት ለማንኛውም ሰው ጆሮ ስጥ ግን ድምጽህን ቀንስ ሁሉንም ውደድ ጥቂቶቹን እመን ማንንም ግን አትበድል የውሸት ጓደኛ እና ጥላ አንድ ናቸው ሁለቱም የሚቆዩት ጸሃይ እስክትጠልቅ ድረስ ብቻ …
@Habeshan_Initiate
@Habeshan_Initiate
@Habeshan_Initiate
@Habeshan_Initiate
@Habeshan_Initiate
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Habeshan_Initiate. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Habeshan Initiate የሀበሻ ሀሳቦች” (@Habeshan_Initiate), 42 subscribers as measured 7 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Habeshan_Initiate.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.