ክለቦቹሁ የተጨዋቹሁን ዝውውር በተመለከተ መስማማታቸው ተገለጸ በቪክቶር ዮከሬስ ዝውውር አርሴናል እና ስፖርቲንግ ሊዝበን ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጿል፡፡ መድፈኞቹሁ ለተጨዋቹሁ ዝውውር የተጠየቀውን €63.5 million (£54.8 million) plus €10 million (£8.6m) ለመክፈል መስማማቱን ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ መረጃውን ያጋራው፡፡

Channel
Media
@HUFMRadio
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
166subscribers
-1 since we began measuring on 9 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001779802614 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @HUFMRadio |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 August 2026 |
| On Telegram | t.me/HUFMRadio |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Aug 2026, 18:46 | 166 | -1 |
| 10 Aug 2026, 00:28 | 167 | no change |
| 9 Aug 2026, 14:00 | 167 | first reading |
Engagement
10 posts held, back to 16 July 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 10 posts for this entry, the most recent from 22 July 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 1m 46s
- Average length
- 1m 46s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
#ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መቶ በመቶ በራስ አቅም በመንግስትና ህዝብ የተገነባ መሆኑን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ጽ/ቤቱ በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ ኢትዮጵያውያን በሞራል ፣ በገንዘብ ፣ በጉልበት ፣ በዕውቀት ፣ በፕብሊክ ዲፕሎማሲ እና በአካባቢ ጥበቃ በመረባረብ የተመዘገበው ስኬት በትውልድ የሚዘከር ህያው ድል ነው ብለዋል፡፡ ግንባታው ከተጀመረበት ግዜ ጀምሮ በቦንድ ግዥና በስጦታ በሀገር ውስጥ 20 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር እንዲሁም ከዳያስፖራው ማህበረሰብ 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የጽህፈት ቤቱ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍቅርተ ታምር በመግለጫው ላይ መጥቀሳቸውን fbc ዘግቧል፡፡ በተ…
ያልተቋጨው የቪክቶር ዮከሬስ ዝውውር በፖርቱጋሉ ስፖርቲንግ ሊዝበን ትክክለኛ የ9 ቁጥር ሚናን የሚወጣ ተጫዎች መሆኑን ያስመሰከረው የ27 ዓመቱ ቪክቶር ዮከሬስ የመጨረሻ መዳረሻው የት እንደሆነ ዛሬም አልታወቀም፡፡ ቪክቶር ዮከሬስ በስፖርቲንግ ሊዝበን በነበረው የሁለት አመታት ቆይታ በ103 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ በመጫወት 97 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ለሀገሩ ስዊድን 23 ግዜ ኳስና መረብን አገናኝቷል፡፡ ተጨዋቹሁ ለመድፈኞቹ መጨወት ፍላጎቱ ቢሆንም ነገር ግን ለ3 ዓመት የሚያቆየው ቀሪ ውል ከፖርቱጋሉ ክለብ ጋር ያለ በመሆኑና እንዲሁም ማንችስተር ዩናይትድና የሳውዲ ክለብ የተጨዋቹ ፈላጊዎች ሆነው ብቃ ማለታቸውን ተከትሎ ዛሬም ለተመኘው ክለብ ለመጫወት የሚስችለ…
በጀልባ መስጠም አደጋ የሰው ህይወት አለፈ በሀረማያ ሀይቅ ስምንት ሰዎችን ያሳፈረ ጀልባ በመስጠሙ የአንድ ሰው ህይወት ማለፋንና ሁለት ግለሰቦች በፍለጋ ላይ መሆናቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የካቲት 16/2017 ዓ.ም አመሻሽ ስምንት ሰዎችን አሳፍሮ ከ01 ቀበሌ ወደ ዊርቱ ሀጂ መንደር ሲጎዝ የነበረ ጀልባ በመስጠሙ አደጋው መድረሱን በማያ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የሀረማያ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት የወንጀል መርማሪ ሳጅን ጁሀድ አሜ ገልጸዋል፡፡ በአደጋው በጀልባው ላይ ከነበሩ ስምንት ሰዎች መካከል የአንድ ሰው አሰክሬን መገኘቱንና ሁለት ግለሰቦች በፍለጋ ላይ መሆናቸውን ሳጅን ጁሀድ ለሀዩ ኤፍ ኤም 91.5 ማህበረሰብ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ሽመልስ በቀለ ገልጸዋል፡፡ ጀ…
የስራ መደብ ማስታወቂያ
የ'REMEDIAL' ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የ'REMEDIAL' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል። ተማሪዎች ምደባቸውን Website:- https://placement.ethernet.edu.et Telegram:- https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ'REMEDIAL' ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መ…
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ ቦረና ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 86 ➤ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ ➤ የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመትና ከዚያ በላይ ➤ የሥራ ቦታ፦ ቦረና ዩኒቨርሲቲ ➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማመልከቻ አማራጮች፦ ቦረና ዩኒቨርሲቲ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም አዲስ አበባ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ወኪል ቢሮ፣ አራት ኪሎ፣ የቀድሞው የጀርመን ባህል ኢንስቲትዩት ህንፃ ቢሮ ቁ. 15 የማመልከቻ ደብዳቤ፣ ሲ…
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1724347491915310 CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀: https://t.me/cexio_tap_bot?start=1724347491915310
አስደናቂው #ዕጩ ተመራቂ ሀሰን ሙሀመድ ሙሉ ፕሮግራሙን በ #YOUTUBE ቻናል ይመልከቱ https://youtu.be/IeDT5C6dDTU?si=ehyCE1GoE3wGDKCB
በምስራቅ ኢትዮጵያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በምስራቅ ኢትዮጵያ ድሬዳዋ እና ጅጅጋ በደረሰ ሁለት የትራፊክ አደጋ የ17 ሰው ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ ትላንት ለሊት 6:30 አካባቢ በድሬዳዋ አስተዳደር ጀሎ በሊና ቀበሌ ቢርካ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አልፏል። ከሟቾች በተጨማሪም በ10 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል። አደጋው የደረሰው ከድሬዳዋ ወደ ሐረር ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ “ ዶልፊን ” የሚባለው ሕዝብ ማመላለሻ በተቃራኒ መስመር በኩል ይጓዝ ከነበረ በተለምዶ “ ሲኖትራክ ” ተብሎ ከሚጠራው የደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ጋር በመጋጨታቸው ነው። (ድሬዳዋ ፖሊስ) መረጃን ጠቅሶ @tik…
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @HUFMRadio. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 625,796 of 1,549,376entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Media” (@HUFMRadio), 166 subscribers as measured 16 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/HUFMRadio.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.