29 Jan 2026, 18:10 UTC91 views1 reactionsread 9 August 2026 👀 BlinterSAT 51.5 Tv Varzish ባለበት አቅጣጫ ላይ የሚገኙት GSEEk 1 እና GSEEK 2 ቻናሎች እንዴት ማስከፈት እንችላለን?
👀 BlinterSAT 51.5 Tv Varzish ባለበት አቅጣጫ ላይ የሚገኙት GSEEk 1 እና GSEEK 2 ብቻ አሰሩ ።
✅ GSEEK የሚሰራው ከታች ባሉት Reciver ስለሆነ ከታች ያሉትን ሞዴል በደንብ ያንብቡ
🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴
⭐️REALSTAR 24/7HD
⭐️REALSTAR 1010 HD
⭐️REALSTAR 5050 HD
⭐️REALSTAR SIRIUS HEVC 265
➡️POZER 120
🔵LEG N24 FOREVER
🔵LEG N24 PROMAX
🔵LEG N24 Jaguar ULTRA
🔵LEG JAGUAR ULTRA 4K
🔵LEG H14
🔵L…
❤1
15 Nov 2025, 04:31 UTC145 viewsread 9 August 2026 Photo
ተቋርጠው የነበሩት የቴሌቪዥን ስርጭት ተመልሰዋል
14 Nov 2025, 19:11 UTC145 viewsread 9 August 2026 አሁን ላይ ቀስ በቀስ ቻናሎቹ ወደ ስርጭት እየተመለሱ ይገኛል!👍
📺ETV news✅
📺ETV entertainment✅
📺FANA✅
📺...Etc... (መንግስታዊ ቻናሎች fix👍)
14 Nov 2025, 18:14 UTC135 viewsread 9 August 2026 ⛔እንድታውቁት ⛔
በኢትዮ ሳት የሚሰራጩ የሳተላይት ሥርጭቶች በሙሉ ከሰዓታት ጀምሮ እየሰሩ አይደለም።
በዚህ ጉዳይ አርትስ ቴሌቪዥን የሚከተለውን አስፍሯል ፦
"የሳተላይት አገልግሎት አጋራችን በእስራኤል ውስጥ ባጋጠመው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት መቆራረጥ ምክንያት ሥርጭታችን ተቋርጧል።
በመሆኑም ችግሩን ለመፍታት ከቴክኒክ ባለሙያዎቻችን እና የሳተላይት አገልግሎት አቅራቢያችን ጋር በመሆን በሙሉ አቅማችን እየሠራን እንገኛለን።
ለተፈጠረው የሥርጭት መቋረጥ ይቅርታ እየጠየቅን በተቻለ ፍጥነት ወደ ሥርጭት የምንመለስ መሆኑን እንገልፃለን።"
14 Nov 2025, 15:03 UTC123 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
14 Nov 2025, 15:01 UTC121 viewsread 9 August 2026 Photo
ኢትዮ ሳት ላይ (NSS 57°E) በአሁኑ ስዓት OBN HD እና
Amn plus ነው እየሰራ ያለው
NB ይህ ሳተላይት አገልገሎት መሰጠት ካለበት 1 አመት አልፈዋል
Design የተደረገው ለ 15 አመት ነበር ከ 29.10.2009 ጀምሮ
14 Nov 2025, 14:22 UTC118 views2 reactionsread 9 August 2026 Photo
🏟 ⏱ 1:00 pm 🇦🇴 Angola 🆚 Argentina 🇦🇷
Friendly game
ማክሰኞ የሚደረገውን ጨዋታ በቀጥታ በነፃ ቻናል 🖥GEM SPORTS እንደሚያስተላልፍ አሳውቀዋል
🖥 GEM SPORTS HD 🆓
🛰 Yahsat 52.5°E 12034 V 27500
🥰2
14 Nov 2025, 13:32 UTC109 viewsread 9 August 2026 Photo
🏟 4:45 Poland 🆚 Netherlands
ዛሬ የሚደረገውን ጨዋታ በቀጥታ በነፃ ቻናል 🖥GEM SPORTS እንደሚያስተላልፍ አሳውቀዋል
🖥 GEM SPORTS HD 🆓
🛰 Yahsat 52.5°E 12034 V 27500
🚨 እናንተን ከጠቀማችሁ Like እና ከእኔ ተርፎ ለሰው ይጥቀም ካላችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አጋሩ ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
18 Oct 2025, 05:42 UTC≈1,560 viewsread 9 August 2026 ጥቅምት -8-2018 በቀጥታ በነፃ ቻናሎች
===========================
⚽️ ENGLAND: Premier League
⏰8:30 AM🇪🇹
Nottingham 🆚 Chelsea
📺 Gse❤k HD
📺 SUPER SPORT PL
📺 IPTV BEIN SPORT
📺 GEM SPORT HD🆓
⏰11:00 PM 🇪🇹
Brighton 🆚 Newcastle
📺 Gse❤k HD ($)
📺 SUPER SPORT
📺 IPTV BEIN SPORT
⏰11:00 PM 🇪🇹
Man City 🆚 Everton
📺 Gse❤k HD ($)
📺 SUPER SPORT PL
📺 IPTV BEIN SPORT
⏰1:30 PM🇪🇹
Fulham 🆚 Arsenal
📺 Gse❤k HD ($)
📺 SUPER SPORT PL
📺 IPTV BEIN SP…
16 Oct 2025, 07:13 UTC147 viewsread 9 August 2026 Photo
አስደሳች ዜና
⚽️የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በOBN HD Tv በኢትዮሳት (Ethiosat) እንደሚተላለፍ አሳውቆል።
11165 H/V 45000
👉የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ለማስተላለፍ የሚያስችለውን የምስል መብት ፋና ፣ ኢቲቪን ፣ ኢቢኤስ እና አርትስ ቲቪን በጨረታ ማሸነፉ ይታወሳል !
👉ታዲያ በነገው ዕለትም ይፋዊ የስምምነት ፊርማ ከ ሊጉ አወዳዳሪ ጋር የሚፈራረሙ ሲሆን ከ ቅዳሜ ጥቅምት 8 ጀምሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያደርስ ተገልጿል።
ምንጭ 👉 Bisrat Fm
9 Oct 2025, 20:00 UTC135 viewsread 9 August 2026 Photo
🙂አዲሱ ሳተላይት New SAT Dror 4.0w
Amos ይተካል ተብሎ ይገመታል
Coverage እስካሁ Update አላደረጉም
ለጊዜው free ነው ግን መቆለፉ አይቀርም
Amos ያላቹ/ የነበራቹ frequency ሙሉና ሞክሩት Blind Search በማረግ
11258 V 30000
27 Sept 2025, 16:01 UTC153 viewsread 9 August 2026 Photo
👉27-09-2025
ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች
✅ PREMIER LEAGUE
⏰ 8:30 AM 🇪🇹
Brentford 🆚 MAN United
🖥 Red Chennal
🖥 SUPER SPORT PL
🖥 IPTV BEIN SPORT
🖥 24H SPORT
⏰ 12:00 PM 🇪🇹
MAN City 🆚 Burnley
🖥 Red Chennal
🖥 SUPER SPORT
🖥 IPTV BEIN SPORT
🖥 24H SPORT
⏰ 12:00 PM 🇪🇹
Crystal Palace 🆚 Liverpool
🖥 Red Chennal
🖥 SUPER SPORT
🖥 IPTV BEIN SPORT
🖥 24H SPORT
⏰ 12:00 PM 🇪🇹
Chelsea 🆚 Brighton
🖥 Red Chennal
🖥 SUPER SPORT LA…
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @HDGTDISHINFO. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.