26 Mar 2026, 07:21 UTC975 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን መጋቢት 17 2018
🇺🇸ዶላር 190.92 ብር
🇪🇺ዩሮ 220.26 ብር
🇬🇧ፓውንድ 254.96 ብር
🇸🇦ሪያል 50.89 ብር
🇦🇪UAE ድርሀም 51.98 ብር
🇨🇦ካናዳ ዶላር 138.07 ብር
🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 132.67 ብር
🇨🇳ዩዋን 27.64 ብር
🇰🇼ኩዌት ዲናር 622.29 ብር
🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 241.00 ብር
🇴🇲ኦማን ሪያል 496.45 ብር
🇧🇭ባህሬን ዲናር …
❤3👍1
25 Mar 2026, 11:09 UTC871 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን መጋቢት 15 2018
🇺🇸ዶላር 190.74 ብር
🇪🇺ዩሮ 221.09 ብር
🇬🇧ፓውንድ 255.20 ብር
🇸🇦ሪያል 50.88 ብር
🇦🇪UAE ድርሀም 51.91 ብር
🇨🇦ካናዳ ዶላር 138.46 ብር
🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 133.01 ብር
🇨🇳ዩዋን 27.67 ብር
🇰🇼ኩዌት ዲናር 622.33 ብር
🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 232.31 ብር
🇴🇲ኦማን ሪያል 496.12 ብር
🇧🇭ባህሬን ዲናር …
👍3
23 Dec 2024, 16:17 UTC≈2,560 views0 reactionsread 8 August 2026 Photo
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ታህሳስ 14 2017
🇺🇸ዶላር 143.95 ብር
🇪🇺ዩሮ 150.33 ብር
🇬🇧ፓውንድ 181.26 ብር
🇸🇦ሪያል 38.37 ብር
🇦🇪UAE ድርሀም 39.23 ብር
🇨🇦ካናዳ ዶላር 100.26 ብር
🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 90.09 ብር
🇨🇳ዩዋን 19.72 ብር
🇰🇼ኩዌት ዲናር 467.96 ብር
🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 160.31 ብር
🇴🇲ኦማን ሪያል 374.27 ብር
🇧🇭ባህሬን ዲናር …
17 Dec 2024, 12:58 UTC≈1,830 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ታህሳስ 8 2017
🇺🇸ዶላር 142.78 ብር
🇪🇺ዩሮ 150.14 ብር
🇬🇧ፓውንድ 181.75 ብር
🇸🇦ሪያል 38.00 ብር
🇦🇪UAE ድርሀም 38.92 ብር
🇨🇦ካናዳ ዶላር 100.04 ብር
🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 90.64 ብር
🇨🇳ዩዋን 19.05 ብር
🇰🇼ኩዌት ዲናር 464.34 ብር
🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 159.64 ብር
🇴🇲ኦማን ሪያል 371.30 ብር
🇧🇭ባህሬን ዲናር …
🔥3
Channel photo updated
8 Jun 2024, 05:53 UTC910 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
በአዲስ አበባ ከደረጃ በላይ የካርበን ልቀት ያላቸው መኪኖች እንዳይነዱ የሚያግድ መመሪያ ስራ ላይ ሊውል ነው
በአዲስ አበባ በተሽከርካሪዎች የበካይ ጋዝ ወይም ካርበን ልቀት የሚፈጠርን የአየር ብክለትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አስገዳጅ መመሪያ ስራ ላይ ሊውል እንደሆነ ተሰምቷል።
መመሪያው በአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተዘጋጀ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገልጿል።በከተማዋ ያለው የአየር ብክለት መጠን ከአለም አቀፍ ብሎም እንደ ሀገር ከወጣው ስታንዳርድ ወይም መለኪያ ከማለፉ አኳያ አስገዳጅ መመሪያው እንዲወጣ ምክንያት መሆኑም ተነግሯል፡፡
በመሆኑም በተሽከርካሪዎች ላይ በሚደረግ ፍተሻ ከጭስ እና ከጋዝ ልቀት አልፈው ከተገኙ…
❤2👍2
7 Jun 2024, 14:25 UTC681 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል።
• በአንድ ካሬ ሜትር አሸናፊ የሆነው ከፍተኛ ዋጋ 470 ሺህ ብር ሲሆን ዝቅተኛ 20 ሺህ 100 ብር ነው።
የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ታትሞ ተሰራጭቷል።
በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ የተመዘገበው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሲሆን ይህም በካሬ ሜትር 20 ሺህ 100 ብር ነው።
ከፍተኛው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በካሬ ሜትር 470 ሺህ ብር እንደሆነ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
በካሬ ሜትር 470 ሺህ ብር ያቀረበው " ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ት/ቤት " መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከአ…
👍2
7 Jun 2024, 04:05 UTC585 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ሰኔ 1 2016
🇺🇸ዶላር 116.26 ብር
🇪🇺ዩሮ 126.35 ብር
🇬🇧ፓውንድ 148.50 ብር
🇸🇦ሪያል 31.00 ብር
🇦🇪UAE ድርሀም 31.65 ብር
🇨🇦ካናዳ ዶላር 84.93 ብር
🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 77.24 ብር
🇨🇳ዩዋን 16.05 ብር
🇰🇼ኩዌት ዲናር 379.84 ብር
🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 130.45 ብር
🇴🇲ኦማን ሪያል 302.01 ብር
🇧🇭ባህሬን ዲናር 308…
👍5
7 Jun 2024, 04:04 UTC562 viewsread 8 August 2026 Photo
የባንክ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ሰኔ 1 2016
🇺🇸ዶላር 57.10 ብር
🇪🇺ዩሮ 62.10 ብር
🇬🇧ፓውንድ 69.70 ብር
🇸🇦ሪያል 13.77 ብር
🇦🇪UAE ድርሀም 14.06 ብር
🇨🇦ካናዳ ዶላር 37.77 ብር
🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 34.35 ብር
🇨🇳ዩዋን 7.13 ብር
🇰🇼ኩዌት ዲናር 177.97 ብር
🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 61.08 ብር
🇴🇲ኦማን ሪያል 149.24 ብር
🇧🇭ባህሬን ዲናር 152.40 ብር
🇶🇦ኳታር ሪያል …
6 Jun 2024, 04:40 UTC516 viewsread 8 August 2026 Photo
የጥቁር ገቢያ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ግንቦት 29 2016
🇺🇸ዶላር 116.76 ብር
🇪🇺ዩሮ 126.99 ብር
🇬🇧ፓውንድ 149.14 ብር
🇸🇦ሪያል 31.13 ብር
🇦🇪UAE ድርሀም 31.79 ብር
🇨🇦ካናዳ ዶላር 85.37 ብር
🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 77.68 ብር
🇨🇳ዩዋን 16.21 ብር
🇰🇼ኩዌት ዲናር 384.04 ብር
🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 130.84 ብር
🇴🇲ኦማን ሪያል 295.47 ብር
🇧🇭ባህሬን ዲናር …
6 Jun 2024, 04:36 UTC457 viewsread 8 August 2026 Photo
የባንክ ምንዛሬ መረጃ በዛሬው ቀን ግንቦት 29 2016
🇺🇸ዶላር 57.09 ብር
🇪🇺ዩሮ 62.02 ብር
🇬🇧ፓውንድ 69.59 ብር
🇸🇦ሪያል 13.77 ብር
🇦🇪UAE ድርሀም 14.06 ብር
🇨🇦ካናዳ ዶላር 37.77 ብር
🇳🇿አውስትራሊያ ዶላር 34.32 ብር
🇨🇳ዩዋን 7.13 ብር
🇰🇼ኩዌት ዲናር 177.95 ብር
🇨🇭ሲውዘርላንድ ፍራንክ 61.03 ብር
🇴🇲ኦማን ሪያል 149.22 ብር
🇧🇭ባህሬን ዲናር 152.43 ብር
🇶🇦ኳታር ሪያል …
25 Apr 2024, 11:28 UTC838 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
በህንዱ አላን ኩባንያ ስር የሚገኘው አክሸከር ኢትዮጵያ የተሰኘው ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ የግመል ስጋ ወደ ሣውዲ አረቢያ መላክ ጀምሪያለሁ አለ።
ቄራው በወር በአማካይ እስከ ስልሣ ሺህ ኪሎ ግራም የግመል ስጋ ሣውዲ አረቢያ እየላከ እንደሚገኝ ሠምተናል።
👍5
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @HABESHABIZZ. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.