30 Dec 2025, 15:59 UTC≈2,060 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
🤩 የፋንታሲ ባለታሪኮች! 🔥
⚽️ የዛሬው የፋንታሲ ባለታሪክ ለባላንጣዎቹ ማን ዩናይትድ እና አርሰናል የተጫወተው ቫን ፐርሲ ሲሆን 144 የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል!
🤑 ቫን ፐርሲ £14.0m የመክፈቻ ዋጋ ከተሰጣቸው 4 ተጫዋቾች አንዱ ሲሆን ሄንሪ፣ ሮናልዶና እና ሀላንድ ብቻ ይህንን ታሪክ ተጋርተውታል!
😎 ቫን ፐርሲ በ2011/12 ከአርሰናል ጋር (269) እና በ2012/13 ከማን ዩናይትድ ጋር (262) የፋንታሲ የምንጊዜም 8ኛ እና 13ኛ ከፍተኛ ነጥቦችን አስመዝግቧል!
👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
❤4🤯3
29 Dec 2025, 15:14 UTC≈1,880 views5 reactionsread 7 August 2026 Photo
🤩 የፋንታሲ ባለታሪኮች! 🔥
⚽️ የዛሬው የፋንታሲ ባለታሪክ የማንቸስተር ሲቲው የጎል ማሽን ኧርሊንግ ሀላንድ ሲሆን በ115 ጨዋታዎች 104 የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል!
🤑 ሀላንድ £14.0m የመክፈቻ ዋጋ ከወጣላቸው 4 ተጫዋቾ አንዱ ሲሆን ሮናልዶ፣ ቫን ፐርሲ እና ቲዬሪ ሆንሪ ብቻ ይህንን ታሪክ ተጋርተውታል!
😎 በተጨማሪም ሀላንድ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ የምንጊዜም 6ኛ ከፍተኛ የሆነውን 272 ነጥቦች በ2022/23 አስመዝግቧል!
👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
❤5
27 Dec 2025, 15:30 UTC≈1,600 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
🤩 የፋንታሲ ባለታሪኮች! 🔥
⚽️ የዛሬው የፋንታሲ ባለታሪክ የሊቨርፑሉ የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሞሀመድ ሳላህ ሲሆን 190 የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል!
🤑 ሳላህ በ2025/26 £14.5m የመክፈቻ ዋጋ የተሰጠው ሲሆን ያም የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ የምንጊዜም ውዱ ተጫዋች አድርጎታል!
😎 ሞ ሳላህ ከፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ቶፕ 10 ከፍተኛ ነጥቦች መካከል 3ቱን ያስመዘገበ ሲሆን በ344 1ኛ፣ በ303 2ኛ እና በ265 10ኛ ደረጃዎችን ይዟል!
👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
❤3👍3
26 Dec 2025, 15:15 UTC≈1,460 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
🤩 የፋንታሲ ባለታሪኮች! 🔥
⚽️ የዛሬው የፋንታሲ ባለታሪክ የማንቸስተር ዩናይትዱ ኮከብ፣ የ5 ጊዜ የባሎን ዲ'ኦር አሸናፊ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሲሆን 103 የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል!
🤑 ሮናልዶ ከቲዬሪ ሆንሪ በመቀጠል £14.0m የመክፈቻ ዋጋ የተሰጠው 2ኛው ተጫዋች ሲሆን ቫን ፐርሲ እና ኧርሊንግ ሀላንድ ብቻ ይህንን ታሪክ ተጋርተውታል!
😎 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2007/08 የውድድር ዘመን ያስመዘገበው 283 ነጥብ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ የምንጊዜም 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!
👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
👍3❤1
25 Dec 2025, 15:15 UTC≈1,270 viewsread 7 August 2026 Photo
🤩 የፋንታሲ ባለታሪኮች! 🔥
⚽️ የዛሬው የፋንታሲ ባለታሪክ በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በአማካይ ስፍራ ተጫዋችነት ከፍተኛውን ጎል (177) በማስቆጠር የሚታወቀው የቼልሲው የምንጊዜም ኮከብ ፍራንክ ላምፓርድ ነው!
😎 ፍራንክ ላምፓርድ በ2009/10 የውድድር ዘመን በፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ የምንጊዜም 4ኛ ከፍተኛ የሆነውን 284 ነጥቦችን አስመዝግቧል!
🔥 ላምፓርድ በዚሁ 2009/10 ታሪካዊ ሲዝን 22 ጎሎች እና 14 የጎል እገዛዎችን በማስመዝገብ የማይረሳ ብቃት አሳይቷል!
👉 ለፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
24 Dec 2025, 15:34 UTC≈1,240 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
🤩 የፋንታሲ ባለታሪኮች! 🔥
⚽️ የዛሬው የፋንታሲ ባለታሪክ የፕሪሚየር ሊግ የሁለት ጊዜ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሉዊስ ሱዋሬዝ ሲሆን ለሊቨርፑል 69 የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል!
😎 ሉዊስ ሱዋሬዝ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ የምንጊዜም 3ኛ ከፍተኛ የሆነውን በአንድ ሲዝን 295 ነጥቦች በ2013/14 አስመዝግቧል!
🔥 ሱዋሬዝ በ2013/14 በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ የማይረሳና አስደናቂ የሆነ ሲዝን በማሳለፍ 31 ጎሎች እና 12 የጎል እገዛዎችን አስቆጥሯል!
👉 ለፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
🔥2❤1
23 Dec 2025, 15:54 UTC≈1,320 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🤩 የፋንታሲ ባለታሪኮች! 🔥
⚽️ የዛሬው የፋንታሲ ባለታሪክ የአርሰናሉ የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ቲዬሪ ሆንሪ ሲሆን 175 የፕሪሚየር ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል!
🤑 ሆንሪ £14.0m የመክፈቻ ዋጋ ከወጣላቸው 4 ተጫዋቾ አንዱ ሲሆን ሮናልዶ፣ ቫን ፐርሲ እና ኧርሊንግ ሀላንድ ይህንን ታሪክ ተጋርተውታል!
😎 በተጨማሪም ሆንሪ የምንጊዜም 7ኛ ከፍተኛ የሆነውን የአንድ ሲዝን የፋንታሲ ነጥብ በ271 ነጥቦች በ2002/03 አስመዝግቧል!
👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
👍1
20 Dec 2025, 13:46 UTC≈1,250 views28 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @gurshabet_etPhoto
🔥ገንዘቦን ሁሌም በታማኝነት ይቀመጥሎታል!!!
📣ውድ የጉርሻቤት ደንበኞች መንግስት ያስቀመጠው እገዳ እስኪነሳ ድረስ በዋሌታቹ የተቀመጠውን ገንዘብ በታማንኝነት የምናቆይ መሆኑን ስንናገር በታላቅ ደስታ ነው ::
🤩ደንበኛ ይሁኑ! ይወራረዱ! ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!
⚡️ድልን በጉርሻ ያጣጥሙ!
⚡️Gursha.bet
🌐Instagram | 🌐Facebook |🌐Tiktok.
❤17👍7👏4
19 Dec 2025, 15:21 UTC≈2,170 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
🔥 የፕሪሚየር ሊግ ባለታሪኮች! 🏆
⚽️ አለን ሺረር የምንጊዜም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሲሆን በ441 ጨዋታዎች 260 ጎሎችን አስቆጥሯል!
😎 ራያን ጊግስ በ162 የጎል እገዛዎች የፕሪሚየር ሊግ ባለታሪክ ሲሆን ለማን ዩናይትድ ብቻ ተጫውቶ 109 ጎሎችንም አስቆጥሯል።
👟 አነስተኛ ጎሎች የተቆጠሩበት ተጫዋች ፍራንክ ላምፓርድ ሲሆን ብዛት ባላቸው ጨዋታዎች ላይ የተሰለፈው ደግሞ ጋሬዝ ባሪ ነው!
👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
😁6❤1👍1👏1
18 Dec 2025, 15:05 UTC≈32,200 views13 reactionsread 7 August 2026 Photo
😅 የአፍሪካ ዋንጫ EPL ላይ ተጽእኖ! 🔥
⚽️ የአፍሪካ ዋንጫ በጋራ 65 የጎል ላይ ተሳትፎ ያላቸውን 32 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች በመውሰድ በሊጉ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አድርጓል!
😭 ሰንደርላንድ 6 ተጫዋቾችን በማጣት ከፍተኛውን ቦታ የያዘ ሲሆን በርንሌ፣ ፉልሃም እና ማን ዩናይትድ እያንዳንዳቸው 3 ተጫዋቾችን ያጣሉ!
😎 የኤቨርተኖቹ እንዲዳዬ እና ጉዬ ከክለቡ 18 ጎሎች መካከል 8ቱ ላይ ቀጥታ ተሳትፎ ያላቸው ሲሆኑ ሳላህ እና ምቤሞም ለቡድኖቻቸው ቁልፍ ተጫዋቾች ናቸው!
👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
🔥5😁5❤3
17 Dec 2025, 15:01 UTC≈31,100 views24 reactionsread 7 August 2026 Photo
🤩 የሀላንድ አነጋጋሪ አቋም 🔥
⚽️ ኧርሊንግ ሀላንድ ሲዝኑን የፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነቱን ተረክቦ በጎልደን ቡት ባለቤትነት እንደሚጨርስ አመላካች መረጃዎች እየታዩ ይገኛሉ!
🤑 ሀላንድ በያዝነው የጨዋታ አመት በ1,372 ደቂቃዎች የሜዳ ላይ ቆይታ 17 ጎሎችንና 3 የጎል እገዛዎች አስቆጥሮ 107 የጉርሻ ፋንታሲ ነጥቦችን አስገኝቷል!
😎 ሀላንድ በቅርብ እየተከተለው ካለው ኢጎር ቲያጎ በ6 ጎሎች በልጦ ይገኛል! እንደ 22/23 በ36 ጎሎች ይጨርሳል? ግምትዎን ያስፍሩ!
👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
⚡️ Gursha.bet
❤10🔥6👏5👍3
16 Dec 2025, 15:03 UTC≈2,260 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
🎉 የጉርሻ ፋንታሲ FPL የGW16 አሸናፊዎች 💵
🏆 የጉርሻ ፋንታሲ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ሳምንታዊ ውድድር የ16ኛ ሳምንት አሸናፊዎች ታውቀዋል!
🤑 በተጠናቀቀው ሳምንት ለ20 አሸናፊዎች የ25,000 ብር ሽልማት ተከፋፍሏል!
😎 ለ17ኛ ሳምንት ውድድር ተመዝግበው በመጫወት እርስዎም ቀጣይ አሸናፊ ይሁኑ!
👉 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን @Gurshafantasy ይቀላቀሉ
🤩 ቡድንዎን ይመስርቱ! ያሸንፉ! ይሸለሙ!
⚡️ ድልን በጉርሻ ፋንታሲ ያጣጥሙ!
⚡️ Gursha.bet
❤8👍2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Gurshafantasy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.