9 Jun 2025, 09:20 UTC984 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ጀመረ
ዘንድሮ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና መሰጠት መጀመሩን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ፈተናው እንደሚሰጥም ተናግረዋል፡፡
በዚህ ዓመት እየተሰጠ ባለው የመውጫ ፈተና 190 ሺህ 787 ቅድመ መደበኛ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ ጠቅሰዋል፡፡
ከዚህም ውስጥ 102 ሺህ 360 ተማሪዎች ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡
❤5
8 Jun 2025, 22:25 UTC861 viewsread 8 August 2026 #ExitExam
የቅድመ-ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከነገ ሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል።
ከ190 ሺህ በላይ ተፈታኞች የመውጫ ፈተናውን በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ይወስዳሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 88 ሺህ የሚሆኑት ዳግም የመውጫ ፈተናውን የሚወስዱ ናቸው።
የመውጫ ፈተናው በ238 የትምህርት መርሐግብሮች በበይነ መረብ ነው የሚሰጠው።
የተከለከሉ ነገሮች ምንድናቸው ?
➡️ የማይፈቀዱ የሂሳብ ማሽኖች (በአንዳንድ ፕሮግራሞች #ካልኩሌተር ማምጣት ይፈቀዳል፡፡ ሆኖም ግን ስልክ፣ ስማርት ዋች፤ ታብሌትና ተመሳሳይ ቁሶችን እንደ ካልኩሌተር መጠቀም ፈፅሞ አይፈቀደም። ሥራ ላይ የ…
8 Jun 2025, 22:24 UTC662 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
7 Jun 2025, 14:21 UTC666 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @aauGATFile
File, posted without a caption
7 Jun 2025, 14:21 UTC693 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @aauGATFile
File, posted without a caption
7 Jun 2025, 14:21 UTC665 views4 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @aauGAT
Accounting And Finance Exit Exam takers whose names are not listed under the Sene 02, 2017 list are scheduled to take their exam on Sene 05, 2017 during Session 3. Please refer to the exam takers list below.
❤4
6 Jun 2025, 05:52 UTC748 viewsread 8 August 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ተኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
5 Jun 2025, 05:58 UTC989 viewsread 8 August 2026 Photo
#የመውጫፈተና
የከፍተኛ ትምህርት ቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ 10/ 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
ተፈታኞች ለፈተና ሲመጡ ብሄራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) " የ2017 የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 10 /2017 ዓ.ም. በ51 ዩኒቨርስቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል " ብለዋል።
ፈተናውን በ238 የትምህርት መርሃ ግብሮች ለ190 ሺ 787 ቅድመ መደበኛ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በበይነ መረብ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡
ለፈተናው 102 …
4 Jun 2025, 05:00 UTC748 views4 reactionsread 8 August 2026 File
#ExitExamSchedule
የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ዕጩ ተመራቂዎች በመውጫ ፈተናው መርሐግብር ላይ ለውጥ ተደርጓል ወይ ሲሉ ጠይቀውናል።
የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ዕጬ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ከሰኔ 02-10/2017 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑንና ለውጥ አለመኖሩን ለማረጋገጥ ችለናል።
በዚህም የመውጫ ፈተናው ከሰኔ 02/207 ዓ.ም ጀምሮ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።
(የፈተናው ጊዚያዊ መርሐግብር ከላይ ተያይዟል።)
አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት
Join Our Telegram
@GreenExitExam
@GreenExitExam
@GreenExitExam
❤4
25 May 2025, 15:20 UTC≈1,780 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
#ልዩ_ቅናሽ
ለExit Exam ተፈታኞች
950 ብር የነበረው የአንድ ዲፓርትመንት ዋጋ በ480 ብር ብቻ ማግኘት እንደምትችሉ ስንገልፆላቹ በደስታ ነው ።
እንግዲያውስ በ green.edu.et በመመዝገብ ዝግጅታቹን ጀምሩ።
#Review_Notes: ፈተናውን በተመለከተ ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮች ለመማር የሚረዱ አጫጭር እና ቀላል ማስታወሻዎች።
#Review_Questions:: ለትክክለኛው ፈተና ለመለማመድ የሚረዱ ብዙ ዝርዝር ጥያቄዎች።
#Feedback: መልሶችዎ ትክክል ወይም ስህተት የሆኑበትን ምክንያት በተሻለ ለመማር የሚረዱ ግልጽ ማብራሪያዎች።
#24/7 #Access: በፈለጉት ጊዜ፣ ቀን ወይም ሌሊት፣ በየትኛውም ቦታ ሆነው ማጥናት ይችላሉ።
#Bluepri…
❤2👍1
21 May 2025, 16:41 UTC≈1,200 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
🛑 ይመዝገቡ!
በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ምዝገባ ነገ ግንቦት 14/2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ይጠናቀቃል፡፡
እስካሁን ያልተመዘገባችሁ የድጋሚ ተፈታኞች (Re-sitters) በመመዝገቢያ ፕላትፎርሙ (https://exam.ethernet.edu.et) ገብታችሁ ምዝገባችሁን በቀሩት ሰዓታት አድርጉ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ለመውጫ ፈተና የምትቀመጡ ተፈታኞች በተቋሞቻችሁ በኩል መመዝገባችሁን እንድታረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴሩ ማሳሰቡ ይታወቃል።
የመውጫ ፈተናው ከሰኔ 02-10/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
ለፈተናው የምታመለክቱ አመልካቾች ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡
አዳዲስ መረጃዎች ለማግኘት
Join Our Telegram
@GreenE…
👍3❤1🔥1
17 May 2025, 15:02 UTC≈2,080 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
Exit examን በቀላሉ ለማለፍ
አሁኑኑ www.green.edu.et ይመዝገቡ!
#Review_Notes: ፈተናውን በተመለከተ ሁሉንም አስፈላጊ ነገሮች ለመማር የሚረዱ አጫጭር እና ቀላል ማስታወሻዎች።
#Review_Questions:: ለትክክለኛው ፈተና ለመለማመድ የሚረዱ ብዙ ዝርዝር ጥያቄዎች።
#Feedback: መልሶችዎ ትክክል ወይም ስህተት የሆኑበትን ምክንያት በተሻለ ለመማር የሚረዱ ግልጽ ማብራሪያዎች።
#24/7 #Access: በፈለጉት ጊዜ፣ ቀን ወይም ሌሊት፣ በየትኛውም ቦታ ሆነው ማጥናት ይችላሉ።
#Blueprint
ቀጥታ በትምህርት ሚኒስቴር የexitexam ብሉፕሪንት ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ በመሆኑ ይህም ለማለፍ ምን እንደሚያስፈልግ በትክክል እያው…
👍3
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @GreenExitExam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.